የጥበብ ማዕድ
前往频道在 Telegram
📈 Telegram 频道 የጥበብ ማዕድ 的分析概览
频道 የጥበብ ማዕድ (@yetbebmead_ab) 阿姆哈拉语 语言赛道中的 是活跃参与者。目前社区聚集了 16 224 名订阅者,在 宗教与灵性 类别中位列第 5 263,并在 埃塞俄比亚 地区排名第 2 089 位。
📊 受众指标与增长动态
自 невідомо 创建以来,项目保持高速增长,吸引了 16 224 名订阅者。
根据 10 七月, 2026 的最新数据,频道保持稳定运转。过去 30 天订阅人数变化为 573,过去 24 小时变化为 -42,整体触达仍然可观。
- 认证状态: 未认证
- 互动率 (ER): 平均受众互动率为 2.64%。内容发布后 24 小时内通常能获得 2.03% 的反应,占订阅者总量。
- 帖子覆盖: 每篇帖子平均可获得 428 次浏览,首日通常累积 330 次浏览。
- 互动与反馈: 受众积极参与,单帖平均反应数为 13。
📝 描述与内容策略
作者将该频道定位为表达主观观点的平台:
“ዝም ብለህ ተቀላቀል!”
凭借高频更新(最新数据采集于 11 七月, 2026),频道始终保持新鲜度与高覆盖。分析显示受众积极互动,使其成为 宗教与灵性 类别中的关键影响点。
16 224
订阅者
-4224 小时
+827 天
+57330 天
帖子存档
16 227
💁♀ ጥያቄ ✞✞✞
===========
🔴 ጌታችንና መድኃኒታችን ኢየሱስ ለሳምራዊቷ ሴት እኔ ከምሰጠው ውኃ የሚጠጣ ሁሉ ለዘላለም ምን አይሆንም ነው ያላት❓️
16 227
ስጠብቅ፡
ያምላክን ግሳጼ እንዳይ በምሳሌ፣
ህልሜ ሁሉ ነበር፡
ትሏን ከዛፉ ላይ የየለት ስዕሌ፤
ስጠብቅ፡
ስጠብቅ፡
ተዓምር ተፈጥሮ ፡ ስደነግጥ ቆሜ፣
እውን ሲሆነልኝ ፡ የቃዠሁት በህልሜ፤
ስጠብቅ፡
ስጠብቅ፡
ዘመናት ነጎዱ፡
ሲወለዱ ያየው ፡ እያገቡ ሔዱ፣
መደብ የለመደ፡
ከሰማይ አደረ፣
ከቤቱም ሰው ታጣ፡
በአዳራሽ ታጠረ፤
ስጠብቅ ተዓምር፡
ተነስ ሚለኝ ጌታ ፡ በትል አስተምሮ፣
ሰው እንዳርበኛ፡
ከጫካ ሰፈረ ቤቱ ተመንጥሮ፤
፡
ያልገባኝ ግን እኔ ፡ ዘመኔን የፈጀው፣
እግዜርን ስጠብቅ ፡ በቁሜ ያረጀው፣
ከታሪክ መማርን፡
ለታሪኩ ትቼ ፡ ስጠብቅ ስለኖርኩ፥
ለመኖር ስናፍቅ፡
በስንፍና ጦሬ ፡ በቁም ሳለው ሞትኩ፤
አቡ(አላዛር ቴዎድሮስ)
16 227
የዘመናት ወዳጅነት ባንድ ቀን ካቡ ከተናደ ጥንካሬውን አጥቶ ከኖረ ቆይቷል ማለት ነው! እንጂ ብዙ ሆነው ላለፉ አንድ ቀን ከዘመናት ሚዛን አይደፋም!!!
16 227
ሳቅ ለደስታ ብቻ ቢሆን ኖሮ አኩራፊው በበዛ ነበር ሳቅ ህመምን በውስጥ መግደያና መከፋትን ሐዘንን ጥርስን ነክሶ ማሳለፊያ ነው። የሳቀ ሁሉ የተሳካለት አይደለም!
16 227
🤣የቀኑ ሳቅ ተለቀቀ 😂
ቀኖትን ሙሉ በሳቅ ለማሳለፍ ቶሎ Join ብለው ይቀላቀላ👇👇👇
https://t.me/+pt2QOpN6tNc3M2Vk
https://t.me/+pt2QOpN6tNc3M2Vk
16 227
ቀን ሙሉ መሳቅ ትፈልጋላችሁ ዝም ብላቹ Join በሉ😜
.
.
እረ ግቡና ሳቁቁልኝ የምን መደበር ነዉ🙄😳😂
😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
ሆዳቹን እስኪያማቹ መሳቅ ከፈለጋቹ ይሄን ቻናል ሳየመልጣቹ ተቀላቀሉት👇👇👇👇👇👇
16 227
◇አክሽን ◇የጦርነት ◇የጫካ ◇የወንጀል እንዲሁም የፍቅር ፊልም ሚመችክ ከሆነ አሁኑኑ JOIN በለው ይሄ ቻናል ምርጥ ምርጥ ፊልሞችን በጥራትና በፍጥነት ያሳያል። Join 👇👇
16 227
⭐ኢንስፔክተር_ኤርሚያስ🍿አድማስ ተከታታይ ድራማ በሁለተኛው ቻናላችን 💥 በሙሉ ጥራት
ጀምረናል ይምትፈልጉ በዚህ ሊንክ ገብተው ይከታተሉ 👇👇👇
https://t.me/+HPdPm3rjxyQ3Y2E8
https://t.me/+HPdPm3rjxyQ3Y2E8
16 227
ሳክስ ምናምን ብለን አንዋሽም አጫጭር ቀልዶች እና ስሜትን የሚገልፁ አማርኛ ጥቅሶች የሚገኝበት ቻናል ነው እመኑኝ ትወዱታላችሁ 🙏 JOIN ማለት ብቻ !
16 227
🗨️Chat ስታደርጉ ምታወሩት ይጠፋባችኋል?🤯🤔
👱♀ለሴቶችም🧔♂ ለወንዶችም የሚሆን channel ይዘን መተናል።♨️
❤️ልብ የሚስቡ የፍልስፍና ቃላቶችን ያገኙበታል
☺️
🔷ተቀላቀሉን እመኑኝ ታተርፉበታላችሁ
