ch
Feedback
የጥበብ ማዕድ

የጥበብ ማዕድ

前往频道在 Telegram

ዝም ብለህ ተቀላቀል!

显示更多

📈 Telegram 频道 የጥበብ ማዕድ 的分析概览

频道 የጥበብ ማዕድ (@yetbebmead_ab) 阿姆哈拉语 语言赛道中的 是活跃参与者。目前社区聚集了 16 034 名订阅者,在 宗教与灵性 类别中位列第 5 354,并在 埃塞俄比亚 地区排名第 2 100

📊 受众指标与增长动态

невідомо 创建以来,项目保持高速增长,吸引了 16 034 名订阅者。

根据 27 六月, 2026 的最新数据,频道保持稳定运转。过去 30 天订阅人数变化为 667,过去 24 小时变化为 -4,整体触达仍然可观。

  • 认证状态: 未认证
  • 互动率 (ER): 平均受众互动率为 2.80%。内容发布后 24 小时内通常能获得 2.17% 的反应,占订阅者总量。
  • 帖子覆盖: 每篇帖子平均可获得 447 次浏览,首日通常累积 346 次浏览。
  • 互动与反馈: 受众积极参与,单帖平均反应数为 9

📝 描述与内容策略

作者将该频道定位为表达主观观点的平台:
ዝም ብለህ ተቀላቀል!

凭借高频更新(最新数据采集于 28 六月, 2026),频道始终保持新鲜度与高覆盖。分析显示受众积极互动,使其成为 宗教与灵性 类别中的关键影响点。

16 034
订阅者
-424 小时
+1587
+66730
帖子存档
፡ ተበዳይ ሰው መስሎ ...... መሄድ ለፈለገ ..... ‎አንል "ለምን ቀረች?" አንል "ለምን ሸሸኝ?" ‎ከምኞትም በላይ ..... መረገጫ ጨርቁን እንጥፈን ነው የምንሸኝ ፡
፡ ተበዳይ ሰው መስሎ ...... መሄድ ለፈለገ ..... ‎አንል "ለምን ቀረች?" አንል "ለምን ሸሸኝ?" ‎ከምኞትም በላይ ..... መረገጫ ጨርቁን እንጥፈን ነው የምንሸኝ ፡

አንዳንዴ የ ትግስትህ ብዛት ልካቸውን እንዳያቁ ያደርጋቸዋል።

የሚያስፈልግህን ምታጣው የምትፈልገውን እስከሚሆንልህ ስለምትገፋው ነው።

፡ ሙሾ ላመለጠ ወጣትነት (በዕውቀቱ ሥዩም) ሳይደምን ይዘንባል ይዶፋል ከደጃፌ ግርጌ የሕይወት ጎርፍ ያልፋል የክንፌ ርጋፊ አንድ የላባ ነዶ ያካሌ ቅራፊ የቀረ ተጎርዶ ተጠርጎ ሲወሰድ በጥሞና እያየሁ ይሄው ቁጭ ብያለሁ ሲጋልብ በፊቴ ይህ የውሀ ሰጋር ጀንበሬን አየኋት ተጠርጋ ሰትሄድ ከሰርዲን ጣሳ ጋር የልጅነት ቅርሴ ድዴ ያባረራት ያች የወተት ጥርሴ ካሮጌ ቆርኪ ጋር አብራ ተቀላቅላ ባረፋ ተከባ በጎርፍ ጀልባ ታዝላ ስትሄድ እያየሁ ይኸው ቁጭ ብያለሁ የመጀመሪያዋ የጉንጬ ላይ ቡግር የመጨረሻዋ የራሴ ላይ ጠጉር ከሳር ከትቢያው ጋር እንደተቃቀፉ በጎርፍ ጀርባ ላይ እየተንሳፈፉ እንደዋዛ ሲያልፉ በጥሞና እያየሁ ይሄው ቁጭ ብያለሁ ፡

፡ the night after you left i woke up so broken the only place to put the pieces were the bags under my eyes (Rupi Kaur)

Shemametew(128k).mp34.36 MB

ማበዴ_ነው_አለች_እወነቶን_ነው_እኔ_እራሱ_ማበዴ_ነው128k.mp34.25 MB

Endelebe_Mandefro_እንደልቤ_ማንደፍሮ_ደረስክ_ወይ128k.mp34.53 MB

dereje_dubale-ged_yelem_music_lyrics(128k).mp34.15 MB

ቤተሰቦች ዛሬ ቅዳሜ ነው በቻናላችን የማንን ሙዚቃ እናጫውትላችሁ?!

ብዙ ጊዜ ታካሚው እንጂ ሕመሙ አይሞትም።

በየትኛውም የኑሮ ደረጃ ውስጥ ይሁን ትልቅ ሰው ትልቅ ነው።            አንዴት እንደሚኖር ያውቅበታል!!!

፡ ተሸፍነሽ እንኳን ፊትሽ ተደንቅሮ የደመና እንቅፋት ‎እንደሙሽራ እንስት ‎ አማረባት እንጂ አትባይም ከፋት ፡
፡ ተሸፍነሽ እንኳን ፊትሽ ተደንቅሮ የደመና እንቅፋት ‎እንደሙሽራ እንስት ‎ አማረባት እንጂ አትባይም ከፋት ፡

እንጎቻ ለመብላት ማገዶ የምንለቅም ድንቅ ትውልዶች ነበርን።☺️

የአልመንድ ዘይት ከፈለጉ እኛ ጋር ያገኛሉ👆👆 👉የፀጉር መሰበርን ይቀንሳል 👉ፀጉርን ከሥር እስከ ጫፍ ያጠናክራል 👉ፀጉርን ያንፀባርቃል እና ያሳማራል 👉ቀላል እና የማይጣበቅ – በየቀኑ ለመጠ
የአልመንድ ዘይት ከፈለጉ እኛ ጋር ያገኛሉ👆👆 👉የፀጉር መሰበርን ይቀንሳል 👉ፀጉርን ከሥር እስከ ጫፍ ያጠናክራል 👉ፀጉርን ያንፀባርቃል እና ያሳማራል 👉ቀላል እና የማይጣበቅ – በየቀኑ ለመጠቀም ተስማሚ 👉ድርቀትንና ፍርፋሪነትን ይቀንሳል  ለወንዶችም ለሴቶችም ተስማሚ 👉0942909948

፡ ‎ምንም አትበል ‎ዝምታ ነው እኔና አንተን የሚያግባባን ‎መጣላቱ ይቅር እንጂ ‎                    ባናወራስ ምን አገባን ‎ ‎ከአንደበቴ ቃል ሳይወጣ ‎የሆንኩትን ሳልናገር       ‎            ልብህ ቀድሞ ያውቅልኛል ‎እኔም ደግሞ ...... ‎ምን እንደሆንክ ለመረዳት ‎ አንዴ አይንህን ማየት ብቻ ይበቃኛል ‎ ‎ቃል አንተንፍስ ተው አናውራ ‎ እንዳይብሰን ሁሉም ይቅር ‎ከስሙኝ ባይ ድምፀት ይልቅ ‎             ዝምታ ነው የእኛ ፍቅር ‎፡

፡ ሲኦል እሳት አለ    ቢሉ መች አምኜ            ገሀነ'ም ጨለማ፤ ሰው እስከሌለ     በአካል ተወስኖ              ገነት ነው ለኔማ።       አቡ

ነገን ጠብቀው ስራ ሕይወትህን ያጥረውና ቤተሰብ ለሚባል ጊዜ ያሳጣሃል፤ አንድ መንገድ ተራማጅ ብቻ ያደርግሃል!       ነገ ላይ በእርግጠኝነት ዛሬ ይናፍቅሃል ለትዝታ ጊዜ ካለህ ማለት ነው።ስለዚህ ዛሬን የእውነት ኑራት!!!

ከይቅርታ በላይ መቻቻል ነው የሰውን ልጅ ዘላቂ ግንኙነት እንዲኖረው የሚያረገው

ቀድመህ ተገኝ ዘና ማለት ይበዛዋል።