ch
Feedback

不要被骗子欺骗!Telemetrio 会找到并标记这些频道 👉 如果想查看标记,请订阅

📚منهج السلف طريقنا الى الله 📚

📚منهج السلف طريقنا الى الله 📚

前往频道在 Telegram

↘️በዚህ ቻናል የሚተላለፉት ↘️በሱና ኡስታዞች የተቀሩ ደርሶች ↘️የሱና ኡስታዞች ሙሀደራዎች ↘️በመቀጠል አስተማሪ ፁሁፎች ➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴ https://t.me/htt_asselfya

显示更多
3 819
订阅者
-524 小时
+1617 天
+15530 天
帖子存档
አላህ ያሳያቹህ ከነሱው እየተማር እነሱን ይሳደባል
አላህ ያሳያቹህ ከነሱው እየተማር እነሱን ይሳደባል

🔴 አሁን ቀጥታ ስርጭት 📚 ሙዘኪራህ ዐለል ዐቂደቲል ዋሲጢያህ -ክፍል  13- 🎙በሸይኽ ሙሐመድ ዘይን ኣደም የላይቩ ሊንክ👇👇👇 https://t.me/SheikhMuhammedZainAdam?livestream

ሸኸ ሙሀድ ዘይን ደርስ ታዳምጥ የል እንዳያልፍህ ከነሱ እየተማርክ እነሱን ትሳደባለህ

ፍጠን. ደርስ እንዳያመልጥህ. ኢሊያስ

Repost from .
#ለወንድም_ሳዳት_ከማል_አድርሱልኝ_!! 〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰 #እየውል_ሳዳት_!! እውነት ግን፦ ተውሒድ ካሳሰበህ፣ ውስጥህን ከነካው፣ ተከታይ ለማብዛት፣ ካልሆነ ያቀድከው፣ የእውነት ከሆነ፣ ሺርክን ያዎገዝከው፣ ሡፍያን አድናቂን፣ ጨምረህ እራቀው፣ ተነስ ከሱ አስጠንቅቅ፣ ስራህን አሟላው፣ <====================> መንዙማ የመሥማት፣ ፍቅር ከሌለብህ፣ ሰዎችን መጋበዝ፣ ካልሆነ ሐሳብህ፣ ሙቅተዷውን ያዘው፣ ተውሒድ አይጥፋብህ፣ <====================> አንተ መንዙማ እያልክ፣ ስንኙን መኮምኮም፣ ሱፍያ ሲሰራጭ፣ በሱና ሰዎች ሥም፣ በኢኽዋን አደንዛዥ፣ በሙመይዓ አጥምም፣ ተነስተህ መናገር፣ ቢያቅትህ መቃዎም፣ አትንኳቸው ካልከን፣ ካገዝካቸው አንተም፣ የት ላይ ተውሒዱ፣ ከመንዙማ አልዎጣም፣ የኢሯሂም መንገድ የተውሒዱ ኢማም ከሺርክ ጀምሮ፣ ሳይተው ሰዎቹንም፣ አርቋቸው ነበር፣ አታካብዱ አላለም፣ <====================> ከሺርክ ባለቤቶች፣ ከአጋዦቻቸው፣ ፍፁም መቆራረጥ፣ መጥራራት ለብቻው፣ ለነሱ አለማገዝ፣ መውደድ የሱናን ሰው፣ ሙቅተዷ አስፈራጁ፣ ይሄ ከተውሒድ ነው። <====================> #እየውልህ_ሳዳት_!! ተውሒድ ብሎ ማለት፣ መንዙማ ማሰማት፣ ይሄ ብቻ ነው ወይ፣ ከህደት መዋጋት? ሥስት ኩፍር ሰማን፣ ተለቆ በብዛት፣ <====================> አንተ ግን ያን ሁሉ፣ እንዳልሰማህ ሆነህ፣ መንዙማ ጋር ብቻ፣ ትዘዎትራለህ፣ በሽታ ገጥሞሃል፣ አይደለም በጤናህ፣ ያ ሰው አይደለህም፣ አላህ ይፈውስህ፣ በጣም ዞሮብሀል፣ ቀልጠሃል እባክህ፣ እሱ አይቸግረውም፣ ቶሎ ይመልስህ፣ <====================> አዎ ሥንት ኩፍር፣ ሰምተናል ተው ምን ሆንክ፣ ሀይማኖት አንድነት፣ በግልፅ ሲሰበክ፣ ከሺርክ ጋኖች ጋር ሄዶ ሲተማመክ ከቢድዓ አውራዎች ቀርቦ ሲፍሸከሸክ የሰሀቦች መንገድ፣ ሲሰደብም ዝም አልክ፣ እረ ከቶ ሥንቱ፣ ይዘለቃል ብለህ፣ ምን ፋይዳ አለው ታዲያ፣ አውቆ የተኛ ነህ፣ ባስተዋይነት ሥም እንደ ጉድ ቀዘቀዝክ፣ በጣም ተልጀሃል፣ ክፉኛ ተባረድክ!! <====================> ሌሎች ተናግረዋል፣ እንዳትለኝማ፣ አዎ ጀግኖች አሉ፣ በገጠር ከተማ፣ ሀቅን በመጠበቅ፣ ወጥተው ይዘው ማማ፣ ነገርግን ችግሩ፣ ሁሉም እንዳይሠማ፣ በናንተን ማነወር፣ ሸሽቶ ገብቷል ውርማ፣ <====================> በቻናልህ ላለው፣ መናገር ግድ ነው፣ ለአንተ አያብቃቃህም፣ ሌሎቹ ተናግረው ✍ አብዱረህማን ዑመር የቴሌግራም ቻናል፦ https://t.me/Abdurhman_oumer/3104

ግባ. ኢሊያስ. አያምልጥህ. ትምህርቱ.

+3
ኡስታዝ ኢብኑ ሙነወር ከሺርክ ለመዳን ሁነኛ ነጥቦች t.me/NABAWITUBE

ሙሓደራ ክፍል 189 አዲስ ሙሓደራ ክፍል 01 ረድ በ ወሰን ተላላፊዎች ላይ የ ሚዳሰሱ ነጥቦች ለ አብነት 👇 ““የ አብዱል ሀሚድ አልለተሚይ እና  ሁሰይን ሙሀመድ ስህተቶች እና ግጭጭቶች…““ 🎤 በ ኡስታዝ ኸድር አሕመድ አል ከሚሴ (አቡ ሐቲም) https://t.me/UstazKedirAhmed

ኡስታዝ  ኢብኑ  ሙነወር ከሙብተዲዕ ጋር መማር ይቻላል ወይ?    t.me/NABAWITUBE

ثناء الشيخ العلامة ابن عثيمين رحمه الله تعالى تعليقاً على كلمة للشيخ ربيع حفظه الله ورعاه: لا شك أن هذا مما يزيد الانسان محبة له و دعاء له https://t.me/DrRabeeM/999

قال الشيخ العلامة
ربيع بن هادي عمير المدخلي حفظه الله
لا يجوز للمسلم أن يتعصب لأبيه ولا لأخيه ولا لشيخه ولا لقريب ولا لبعيد أبداً. 📚 اللباب 497

*القصيدة التي حملت أسماء سور القرآن الكريم* *في عام 1979 م/1400هجري نظّم القسم العربي بهيئة الإذاعة البريطانية مسابقة شعرية بمناسبة مرور 1400 سنة على هجرة النبي صلى اللّٰه عليه و آله و سلم ، فاشترك في هذه المسابقة ألف ومئتان من الشعراء، ولم يكن الفائز الأول في حلبتها عربيا، بل كان إفريقيّا من السنغال شاعر اسمه عبدالله باه.* *وفيما يلي قصيدته الفائزة والتي أسماها* *"نونية القرآن" .* 👇 *والقصيدة تتضمن كل سور القرآن الكريم مرتبة حسب ورودها في المصحف الشريف* *لله درك من شاعر* *لله درك من مبدع* *القصيدة :-* افتح كتاب الله إن الفاتحة فتحٌ وبرهانٌ وسبع مثاني بقرٌ وعمران كظلِّ سحابة وعلى النساء موائد الرحمن اجعل من الأنعام قُربى وارعها في ذروة الأعراف والوديان للهِ أنفال وآل محمدٍ والتوبة تغشى يونس بأمان أوما علمت بأنَّ هودا مرسل وبأنّ يوسف أجمل الشبّان وإذا سمعت الرعد حنَّ بصوتهِ فاعلم بأنّ الماء ذو جريان واسمع لإبراهيم لاتسمع لما قد قال أهل الحِجر من نُكران والنحل لمّا ربها أوحى لها تاقت إلى الإسراء في الأوطان ولقد علمنا أنّ كهفاً آمناً وبأنَّ مريم أطهر النسوان وبأنَّ طهَ أمَّ كلَّ الانبياء في المسجد الاقصى بلا نقصان وبأن حج البيت ركنٌ خامس والمؤمنون أتوهُ في إذعان والنور يكسوهم لحُسنِ خصالهم ولهم كمال الوصف في الفرقان وانهل من الشعراء علماً نافعاً تكسب لساناً ناطقاً وبيان واعلم بأنَّ النّمل جاء حديثها قصصاً وبيت العنكبوت مهانِ والروم في أدنى البلاد تدنَّسَت واعمل بما أوصى به لقمان واسجد لربك خاشعاً متذللاً واحذر من احزابٍ ذوي خسران سبأ وفاطر ثمّ ياسين بعدها والصافات تقي من الشيطان صادٌ تعلَّم والزمر لاتنسها غافر ورتّل فُصِلَت باتقان شورى فالزمها وهذا نهجنا والزخرف احفظ لاتكُن ولهان والساعة آتية ومن اشراطها ماجاء في القرآن من دخّان وبها ترى كل الخلائق جاثية حتى قُرى الأحقاف تجتمعان واعلم بأن محمد فتح الدُنى والفتح الاعظم جاء بعد ثمان وأقام في الحجرات طول حياتهِ ومرتلاً(قافٍ) بكل أوان والذاريات مفصلاً آياتها والطور مسكٌ فاح في الاركان والنجم نورٌ للخلائق تهتدي وكذا القمر نورٌ من الرحمن والله أخبر أن يوم الواقعة فَصلٌ وأن الحكم للديان جعل الحديد منزلاُ سبحانه وسمع لخولة يوم يجتدلان والحشر آتٍ ألف يوم طولهُ وبه ترى الثقلان يمتحنانِ وبه ترى الأملاك صفاً واحداً في يوم جمعة ماله من ثانِ واهل النفاق تهتكت استارهم يوم التغابُن يُعرَفُ البهتان أما الطلاق فلا تبادر لفظهُ واجعلهُ كالتحريم في الميزانِ والمُلك لله والقلم مخلوقهُ الأول تعالى خالق الثقلان والحآقّة حقٌ ومن أسمائها يوم المعارج يخسف القمران نوحٌ نبيٌّ مرسلٌ من ربه والجِنّ حق جاء في القران وإذا المزمِّل والمدثر جاءتا يوم القيامة يبعث الإنسان والمرسلات أتت تبشّرُ بالنبأ والنازعات تزلزل الابدان عبسى من الأعمى فقال الوحي لا لا يامحمد ياعظيم الشأنِ وإذا أتى التكوير آن الانفطار يتلو وللمطففين نيرانِ وترى انشقاقاً في السما ذات البروج والطارق الأعلى تراهُ دانِ وترى وجوهاً ذِكرها في الغاشية وترى طلوع الفجر في البلدان والشمس بعد الليل تُشرِقُ بالضحى والانشراح لفائزٍ بجنان والتين والزيتون حلوٌ طَلعُها وبدأ بإقرأ في العلق أمران في ليلة القدر المبارك أُنزلَت في الوتر لا في الشفع من رمضان ثم توالى للرسول منجّماً والبيّنة في قولنا برهان وإذا رأيت الأرض حولك زلزلت والعاديات تصيح في الميدان لعلمت أن القارعة قد آذنت فلما التكاثُر يا أخا العرفانِ والعصر إن الهمز شينٌ فعلهُ والويل للهمّاز والطعّان والفيل أدبر في شرودٍ عندما عجزت قُريشٌ عن حِمى الأوطان من يمنع الماعون يحرم شربةً من ماء نهر الكوثر السيّان والكافرون تنكست راياتهم والنصر يوم الفتح للإيمانِ ولقد علمنا أنَّ تبت والمسد ويلٌ يذوق عذابهُ الزوجانِ فاحرص على الإخلاص والزم حبلهُ فبغيرهِ لايقبل الاحسانِ واعلم بأنَّ الله مالك أمرهِ ربّ الفلق والناس والأكوان *وبذا أكون قد ختمت قصيدتي* *سمّيتها نونية القرآن

🔴አንተና ሞት🔴 🔴ልክ ስትሞት ከሁሉም ቀድሞ ከአንተ የሚወገደው ስምህ ነው። እንደ ሞትክ "ሬሳው የታለ" ማለት ይጀምራሉ። ሊሰግዱብህ ሲፈልጉም "ሰላተል ጀናዛ (የሬሳ ሰላት) ይሰገድ" ይባባላሉ።
      🔴አንተና ሞት🔴 🔴ልክ ስትሞት ከሁሉም ቀድሞ ከአንተ የሚወገደው ስምህ ነው።   እንደ ሞትክ "ሬሳው የታለ" ማለት ይጀምራሉ።   ሊሰግዱብህ ሲፈልጉም "ሰላተል ጀናዛ (የሬሳ ሰላት) ይሰገድ" ይባባላሉ። ሊቀብሩህ ሲፈልጉም   "ሬሳው አቅርቡት ይባባላሉ።" 👇 👉ገና ከጅረምሩ ካንተ ላይ ስምህ ይነሳል። 🚫ጎሳህ ብሄርህ ዘርህ አያታልልህ። 💫እቺ ዱንያ እንዴት የተዋረደችና የምንሄድባት ሀገር እንዴት የከበደች ናት?! ተመልከት……    ስትሞት ሦስት ዐይነት ሰዎች መርዶህ ይሰማሉ። 1ኛ,  በዘፈቀደ አንተን የሚያውቁህ ናቸው። መሞትህ ሲሰሙ   "ውይ፣ ምስኪን ነበር፣ ሲያሳዝን" ይላሉ። 2ኛ, የሚቀርቡህ ጓደኛችህ ናቸው። በምትሞት ጊዜ ለቀናት ወይም ለሳምንታት ሊያዝኑ ይችላሉ;  ከዝያ በኋላ ወደ ጉዳያቸውና ወደ ሳቃቸው ይመለሳሉ። 3ኛ, ቤትህ ውስጥ የሚፈጠረው ጥልቅ የሆነ ሀዘን ነው።   እነርሱም ለሳምንታትና ለወራት አንዳንዴም ለዐመታት ሊያዝኑ ይችላሉ። ከዝያም ወደ ቀጣይ ሕይወታቸውና ወደ ሳቃቸው መመለሳቸው አይቀርም። ☝እንዲህ ☝እንዲህ እያለ ዱንያ ላይ የነበረህ ታሪክህ ያከትማል። 💎የአኼራ ሕይወትህ ይጀምራል!! 🌙ቁንጅናህ     🌙ንብረትህ        🌙ጤንነትህ           🌙ወላጆችህ              🌙ልጆችህ                🌙ባለቤትህ       ሁሉ ካንተ ይወገዳሉ። 💎እውነተኛ የሆነው ሕይወት አሁን ትጀምራለህ። 💫ትጠየቃለህ………     👉ጌታህ ማን ነው?        👉ነብይህ ማን ነው?          👉እምነትህ ምንድን ነው? ምን ያህል ተዘጋጅተሃል?? منقول https://t.me/Aumu_Salihat https://t.me/Aumu_Salihat

الله يهديه ويهدي الجميع إلى الصواب وإلى الحق وإلى اتباع الكتاب والسنة بفهم سلف الأمة شوف كيف يلمز منهاج السلف هو يقصد الرد على الإخونجية وأهل البدع والسرورية والقطبيين لكن أراد يلبس بكلام العلماء تلبس الحق بالباطل كم يقال كلمة حق أريد به الباطل

የተከበራችሁ ወንድሞችና እህቶች የእውነት ባለቤቶችን በመደገፍ ሆነ የጥፋት ሰዎችን ለማረም በመሞከር የበዛውን ግዜ ማጥፋት ዑለማእ የሚመክሩት አይደለም ። ሰፊው ግዜ - ቁርአንና ሐዲስን ለማር !!! https://t.me/Muhammedsirage

هل يجوز أخذ مكان خاص للرقية؟ وأخذ الرقية مهنة ؟ | لفضيلة الشيخ د. #صالح_السحيمي 🔸لتحميل المقطع 🔸 https://t.me/din_alaslaam/2824 🔻4:38⏱️🔻 ‏ https://youtu.be/wUDyijD5QVg?si=QnRSh46Qm0k54UGu

አስቂኝ ንግግር👇 🔷ከታላቁ ሸይኽ አላህ ይዘንላቸው🔷 🔹ሸይኽ ሙቅቢል ረሂመሁሏህ🔹🔹 #ጫት#     ዘካ አለው እንደ ተብለው ተጠየቁ እሳቸውም አው አለው አሉ ። ምንድን ነው ዘካው ተብለው ሲጠየቁ?? ነቅሎ መጣል ነው አሉ ።ሐቅ ነዉ👍👍

ብዙ ጊዜ እማየው ለሚስቶች ብቻ ሲመከር ሚስቶችን ብቻ ሙሲባ ሲደረግ ሚስቶችን ብቻ ነገረኛ ምላሰኛ .. በተለያዩ ቻናሎች ለባለትዳሮች ሲመከር እሚያጠነጥነው ሚስቶችን ወንዶቹስ መድሪ ሰራሀ ወንዶቹስ ብሎ አሰብ እሚያረግ አላይም መድሪ አላጋጠመኝ ይሆን ወንዶቹም ወንድነት በስም ብቻ እንዳላይደል ወንድነት በትእዛዝ ብቻ እንዳላይደል ወንድነት 4 ሚስት ማግባት የተፈቀደላቸው ብቻ እንዳላይደል ይነገራቸው ባይ ነኝ ስንት ሙህምል ወንዶች አሉ ባል ብቻ የሆኑ በተለይ በስደቱ አለም እሚገኙት ባሎች ከ 100%90 ፐርሰንቱ ስለነሱ ሲሰማ እና ሲታይ አላህዋ ትዳር አትስጠኝ ተብሎ እሚለመንባቸው ናቸው ወረቢ ሻህድ ወልደው የልጅ ማሳደግ ሀላፍትና 100%5 ፐርሰንት የሚስት ሀላፍትናማ እሷ ናት እምታሳድገው ባሏን ህፃን ልጅ ወይም አካል ጉዳተኛ ይመስል ስራኮ ይሰራል አኪድ ግን ይህን ትዳር የ እቃቃ ትዳር አርጎ የያዘው ይመስላል ለእውነተኛ ትዳር እሚዘጋጅ ይመስላል ብሩ በኪሱ ወይም ለራሱ ሚስት ታመመች ሀኪም ቤት እራሷ ... የሙስቱን ብር ልጅ ይዛ እምትሰርምውን ጭምር እሚቀሙ ብዙ ናቸው ቤተሰብ እንዳትረዳ እሚከለክሉ ቤት ይቁጠረው የቤት ክራይ ወንዱ አከራይ የክራይ ክፍያ ሲጠይቅ ባልዬውን ሳይሆን ሸይኽ ወኔ ቢስ ሴቷን ነው እሚጠይቀው እየደወለ መቀመጫ እሚያሳጣት ለምን ባል አይጠየቅም ሲባሉ እዚህ ሀገር ሴቱ እንደሚከፍል ነው የተለመደው በቃኝ ፍታኝ ስትለው ቁልል ብር ይጠይቃል ያሰቃያል ፍታኝ እንድባል ፍታኝ ሲባል 10 ሺ ሪያል ወይም 20000ሺ ብር .. ይጥይቃል ለሀላፍትና ያልበቁ ስንት ባሎች አሉ ሚስቱ ታማ መታከሚያ አጥታ ብር ስትለው እህቶች ግሩፕ ከፍተው ያዋጡልሽ (ይለምኑልሽ) እና ታከሚ እሚሉም አሉ ወረቢ ሚስቱን ለ አጂ ነቢ ቤት ሽጦ እያሰራ " እራት እንዳገባ ተፈቅዶልኛል " ይላል አጅሬው ነውንደ አላህ ፊት ትቀርባታለህ ምን ችግር አለው ዛሬ አግበስብስ ደራርብ እምትጠየቀው አንተ የመሳሰሉት ክፍተቶች እያሉባቸው ለወንዶች ምክር አያስፈልግምን https://t.me/menhagsalef https://t.me/menhagsalef

"ተማሪ በፍፁም አትፍሪ" ሒሳብ አለመማር - ወይም ኬሚስትሪ ከወንዶች ጋር አብረሽ ስፖርትን በሱሪ ባትሮጭ ከሜዳ ባትሽከረከሪ ዶክተር ጋር ብቻሽን-ነርስነት ባትሰሪ የአድዋን ጦርነት ተምረሽ ሂስትሪ እንቶ ፈንቶ ነገር - ለሰው ባታወሪ የእንግሊዝኛን ወግ አንብበሽ ባትኖሪ፤ ይበቃሽ የለም ወይ ቁርአን ብትቀሪ ተውሒድን ተምረሽ ቤተሰብ ብትመክሪ የሸሪዓዊ እውቀት የዲን አስተማሪ መሆንሽ በቂ ነው በፍፁም አትፍሪ t.me/abdu_rheman_aman