📚منهج السلف طريقنا الى الله 📚
前往频道在 Telegram
↘️በዚህ ቻናል የሚተላለፉት ↘️በሱና ኡስታዞች የተቀሩ ደርሶች ↘️የሱና ኡስታዞች ሙሀደራዎች ↘️በመቀጠል አስተማሪ ፁሁፎች ➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴ https://t.me/htt_asselfya
显示更多3 819
订阅者
-524 小时
+1617 天
+15530 天
帖子存档
Repost from Ibnu Munewor (ኢብኑ ሙነወር)
አስቸኳይ
~
በሰሜን ወሎ ዳውንት ወረዳ የወረዳው አመራሮች በአካባቢው ሙስሊሞች የውስጥ ጉዳይ ጣልቃ በመግባት ህገ ወጥ ለሆኑ ክፍሎች በመወገናቸው የተነሳ በሙስሊሞች መካከል ደም ሊያፋስሱ ጉዳዩ ጫፍ ደርሷል። የሚመለከታችሁ ክፍሎች ባስቸኳይ እልባት ስጡ። ከቦታው የደረሰኝ መረጃ ነው።
ሼር አድርጉ ባረከላሁ ፊኩም።
=
የቴሌግራም ቻናል
https://t.me/IbnuMunewor
Repost from Ibnu Munewor (ኢብኑ ሙነወር)
ሸይኹል ኢስላም ኢብኑ ተይሚያ ረሒመሁላህ እንዲህ ይላሉ:-
من أحبَّ أن يلحق بدرجة الأبرار ، فلينو في كل يوم نفع الخلق فيما يسر الله من مصالحهم على يديه.
"የደጋጎች ደረጃ ላይ መድረስ የሚወድ በያንዳንዷ ቀን አላህ በሱ ሰበብ ባገራለት መጠን ፍጡራንን ለመጥቀም ያስብ።" [አልኢማኑል አውሰጥ: 1/609]
=
የቴሌግራም ቻናል
https://t.me/IbnuMunewor
Repost from Ibnu Munewor (ኢብኑ ሙነወር)
አንድ ነጥብ
~
የትግራይ ህዝብ በጦርነቱ ከፍተኛ ጉዳት እንደደረሰበት የሚታወቅ ነው። ሰሞኑን የኢትዮጵያ እስልምና ጉዳይ ሰዎች ከ67 ሚሊዮን ብር በላይ ግምት ያለው እርዳታ ማድረጋቸው ጥሩ የድጋፍ ስራ መሆኑን አውስቼ "አላህ ጀዛቸውን ይክፈላቸው" ብል ይሄ ስሜት ያሰከረው መንጋ ሲንጫጫ ነበር። ከዚህ በፊት የመስጂድ ቦታ ለሰጡን አካላት ምስጋና ስገልፅ ምንም ያላሉት እነዚያ ሙስሊሞች ስላልሆኑ ነው። አንዳንድ ሰዎች ዘንድ "እናመሰግናለን፣ አላህ ይስጥልን" ማለት ለሙስሊሞች ሲሆን የቢድዐን አካል ማወደስ፣ የመንሀጅ መንሸራተት ሲሆን ለካፊሮች ሲሆን ግን ችግር የለውም። እንዲያውም እንደ ንቃት ነው የሚቆጠረው። ነገሮች እንዴት እየተያዙ እንደሆነ ቆም ብለን እናስተውል።
በተረፈ የመጅሊስ ሰዎች አካሄድ እንከን የለሽ ነው የሚል አቋም የለኝም። ባደባባይ ከሚታዩ ችግሮቻቸው ውስጥ በአንድ ሁለቱ ላይ ከዚህ ቀደም በግልፅ ፅፌያለሁ።
ለማንኛውም አንድ አካል ችግር ቢኖርበት እንኳ በመልካም ስራው ላይ "ጀዛሁላሁ ኸይራ" ማለት አቧራ የሚያስነሳ አይደለም።
1- ኢብኑ ባዝ - ረሒመሁላህ - ከሙሐመድ አልገዛሊ "መዐ'ላህ" ኪታብ በረጅሙ ከወሰዱ በኋላ መጨረሻ ላይ "ጀዛሁላሁ ኸይራ" ይላሉ። [ነቅዱል ቀውሚየቲል ዐረቢያ] [መጅሙዑ ፈታዋ፡1/317]
2- ሸይኹል አልባኒይም - ረሒመሁላህ - አሕመድ ዲዳትን ትልቅ ጂሃድ ላይ እንዳሉ በመግለፅ "ጀዛሁላሁ ኸይራ" ይላሉ። [ሲልሲለቱል ሁዳ ወኑር]
3- ሸይኽ ሙሐመድ ዐሊ ኣደምም እንዲሁ ከዩሱፍ አልቀርዳዊ "ፊቅሁ ዘካ" ኪታቡ ረዘም ያለ ክፍል ከወሰዱ በኋላ "ጀዛሁላሁ ኸይራ" ይላሉ። [ዘኺራ፡ 22/168] አለፍ ብለውም እንዲህ ሲሉ ስራውን ከማድነቅ ጋር ዱዓእ ያደርጋሉ:- انتهى ما كتبه الدكتور القرضاويّ شكر اللَّه سعيه، وهو بحثٌ نفيسٌ جدًا.
የቀርዷዊ ማንነት የሚታወቅ ነው።
አሁንም ሸይኹል አልባኒይ ለሙሐመድ አልገዛሊይ እና ዩሱፍ አልቀርዷዊይ አድናቆታቸውን ከገለፁ በኋላ ለቀርዷዊ "አላህ ይጠብቀው። ሙስሊሞችንም ይጥቀምበት" ብለዋል። [ጋየቱል መራም፡ 7]
አልባኒይ የነዚህን አካላት ብልሹ አካሄድ በመተቸት የታወቁ ናቸው። ከመሆኑም ጋር "በመልካም ስራቸው" ላይ አላህ እንዲመነዳቸው ዱዓእ ሲያደርጉ እናያለን። መሰል አካሄድ ብንፈልግ ሌሎችም ጋር እናገኛለን። "ሙብተዲዕን ማድነቅ ይቻላል" እያልኩ አይደለም። ይልቁንም ነገሮችን መለየትና በልክ መያዝ እንልመድ እያልኩ ነው።
ያያያዝኩት በሕሩ ተካ በጉራጌ ዞን ጉንችሬ ላይ የነበረን ሁከት ተከትሎ የነበረውን ሂደት አስመልክቶ ርስቱ ይርዳውን፣ የፍትህ ሚኒስቴርን፣ አስተዋይና ሚዛናዊ ብሎ የገለፃቸውን ክርስቲያኖችን፣ የጉንችሬና የእነሞር አመራሮችን ያደነቀበትና ያመሰገነበት ነው። ለሽፋን ከሚቀርቡ ሰሞንኛ ግርግር ውጭ እነዚህ የተጠቀሱት አካላት ለአካባቢው ችግር ወይ ጠንሳሽ ናቸው። ወይ አፍራሽ ሚና የነበራቸው ናቸው። ወይ ደግሞ ኃላፊነታቸውን ባለመወጣት ችግሩ እንዲቀጥል ያደረጉ ናቸው።
(የተነሳውን ነጥብ ጥለው በማስቀየስ ላይ እንደሚጠመዱ እጠብቃለሁ።)
=
የቴሌግራም ቻናል፡-

ኢብኑ ዑሠይሚን - ረሒመሁላህ - እንዲህ ይላሉ:-
"ሚስትህ ጥፋት ብትፈፅምብህ የዛሬውን ጥፋት ብቻ አትመልከት። ወደኋላም ተመልከት። ወደፊትም ተመልከት። ከዚያም በፍትህ ፍረድ።" [ሸርሑ ሪያዲ ሷሊሒን፡ 2/73]
ሚስትም የባሏን ጥፋት እንዲሁ ትመልከት።
=
የቴሌግራም ቻናል፡-
https://t.me/IbnuMunewor
Repost from Ibnu Munewor (ኢብኑ ሙነወር)
“ህመምተኞቻችሁን በሶደቃ አክሙ።”
~
አቡበክር አልኹባዚይ እንዲህ ይላሉ፦
"የሆነ ጊዜ አደገኛ ህመም ታመምኩኝ። አንድ ደግ ጎረቤቴ አየኝና ' 'ህመምተኞቻችሁን በሶደቃ አክሙ' የሚለውን የአላህ መልእክተኛን ﷺ ንግግር ተጠቀም' አለኝ።
ወቅቱ በጋ ነበር። ብዙ ሃብሃብ ገዛሁ። በርካታ ድሃዎችና ህፃናት ተሰብስበው በሉ። ከዚያም እጆቻቸውን ወደ አላህ አንስተው እንዲያድነኝ ዱዓእ አደረጉልኝ። ከዚያ ወላሂ! ከአላህ - ተባረከ ወተዓላ - ጥሩ ጤና ያገኘሁ ሆኜ እንጂ አላነጋሁም።"
📖 [ሲየሩ አዕላሚ ኑበላእ፡ 18/44]
=
* የቴሌግራም ቻናል
https://t.me/IbnuMunewor
* የዋትሳፕ ቻናል፦
https://whatsapp.com/channel/0029VaA3X1e5kg7BlsJboa2M
* ፌስቡክ
https://www.facebook.com/Ibnu.Munewor?mibextid=ZbWKwL
Repost from Ibnu Munewor (ኢብኑ ሙነወር)
የለተሞ መንጋ
~
እኛ በሸይኽ ረቢዕ ላይ ድንበር ማለፍ አይገባም እንላለን፣ ለካስ ሰዎቹ ሌላ ዓለም ነው ያሉት። ጭራሽ በሑሴን ሙሐመድ ላይ ድንበር እያለፉ ኖሯል። "የሐበሻው ኢብኑ ባዝ" ተብሏል ለካ! ምናልባትም እንዲህ ዓይነቱ ቡድንተኝነት የወለደው ከንቱ ሙገሳ ይሆናል ልባቸውን አሳብጦ ገደል እየከተታቸው ያለው። አንደኛውንም "ሸይኹል ኢስላም" እያሉት እንደሆነ ሰምቼ ነበር። እውነት ይሆን?
ከቅጥፈቱ በላይ የገረመኝ ጠሀ ኸዲር ይህንን አሳፋሪ ወሬ ቁም ነገር አድርጎ መለጠፉ ነው። ሰዎቹ ግን እኛ ከምንገምታቸውም በጣም የራቁ ናቸው።
=
* የቴሌግራም ቻናል
https://t.me/IbnuMunewor
Repost from Ibnu Munewor (ኢብኑ ሙነወር)
አንድ ነጥብ
~
የትግራይ ህዝብ በጦርነቱ ከፍተኛ ጉዳት እንደደረሰበት የሚታወቅ ነው። ሰሞኑን የኢትዮጵያ እስልምና ጉዳይ ሰዎች ከ67 ሚሊዮን ብር በላይ ግምት ያለው እርዳታ ማድረጋቸው ጥሩ የድጋፍ ስራ መሆኑን አውስቼ "አላህ ጀዛቸውን ይክፈላቸው" ብል ይሄ ስሜት ያሰከረው መንጋ ሲንጫጫ ነበር። ከዚህ በፊት የመስጂድ ቦታ ለሰጡን አካላት ምስጋና ስገልፅ ምንም ያላሉት እነዚያ ሙስሊሞች ስላልሆኑ ነው። አንዳንድ ሰዎች ዘንድ "እናመሰግናለን፣ አላህ ይስጥልን" ማለት ለሙስሊሞች ሲሆን የቢድዐን አካል ማወደስ፣ የመንሀጅ መንሸራተት ሲሆን ለካፊሮች ሲሆን ግን ችግር የለውም። እንዲያውም እንደ ንቃት ነው የሚቆጠረው። ነገሮች እንዴት እየተያዙ እንደሆነ ቆም ብለን እናስተውል።
በተረፈ የመጅሊስ ሰዎች አካሄድ እንከን የለሽ ነው የሚል አቋም የለኝም። ባደባባይ ከሚታዩ ችግሮቻቸው ውስጥ በአንድ ሁለቱ ላይ ከዚህ ቀደም በግልፅ ፅፌያለሁ።
ለማንኛውም አንድ አካል ችግር ቢኖርበት እንኳ በመልካም ስራው ላይ "ጀዛሁላሁ ኸይራ" ማለት አቧራ የሚያስነሳ አይደለም።
1- ኢብኑ ባዝ - ረሒመሁላህ - ከሙሐመድ አልገዛሊ "መዐ'ላህ" ኪታብ በረጅሙ ከወሰዱ በኋላ መጨረሻ ላይ "ጀዛሁላሁ ኸይራ" ይላሉ። [ነቅዱል ቀውሚየቲል ዐረቢያ] [መጅሙዑ ፈታዋ፡1/317]
2- ሸይኹል አልባኒይም - ረሒመሁላህ - አሕመድ ዲዳትን ትልቅ ጂሃድ ላይ እንዳሉ በመግለፅ "ጀዛሁላሁ ኸይራ" ይላሉ። [ሲልሲለቱል ሁዳ ወኑር]
3- ሸይኽ ሙሐመድ ዐሊ ኣደምም እንዲሁ ከዩሱፍ አልቀርዳዊ "ፊቅሁ ዘካ" ኪታቡ ረዘም ያለ ክፍል ከወሰዱ በኋላ "ጀዛሁላሁ ኸይራ" ይላሉ። [ዘኺራ፡ 22/168] አለፍ ብለውም እንዲህ ሲሉ ስራውን ከማድነቅ ጋር ዱዓእ ያደርጋሉ:- انتهى ما كتبه الدكتور القرضاويّ شكر اللَّه سعيه، وهو بحثٌ نفيسٌ جدًا.
የቀርዷዊ ማንነት የሚታወቅ ነው።
አሁንም ሸይኹል አልባኒይ ለሙሐመድ አልገዛሊይ እና ዩሱፍ አልቀርዷዊይ አድናቆታቸውን ከገለፁ በኋላ ለቀርዷዊ "አላህ ይጠብቀው። ሙስሊሞችንም ይጥቀምበት" ብለዋል። [ጋየቱል መራም፡ 7]
አልባኒይ የነዚህን አካላት ብልሹ አካሄድ በመተቸት የታወቁ ናቸው። ከመሆኑም ጋር "በመልካም ስራቸው" ላይ አላህ እንዲመነዳቸው ዱዓእ ሲያደርጉ እናያለን። መሰል አካሄድ ብንፈልግ ሌሎችም ጋር እናገኛለን። "ሙብተዲዕን ማድነቅ ይቻላል" እያልኩ አይደለም። ይልቁንም ነገሮችን መለየትና በልክ መያዝ እንልመድ እያልኩ ነው።
ያያያዝኩት በሕሩ ተካ በጉራጌ ዞን ጉንችሬ ላይ የነበረን ሁከት ተከትሎ የነበረውን ሂደት አስመልክቶ ርስቱ ይርዳውን፣ የፍትህ ሚኒስቴርን፣ አስተዋይና ሚዛናዊ ብሎ የገለፃቸውን ክርስቲያኖችን፣ የጉንችሬና የእነሞር አመራሮችን ያደነቀበትና ያመሰገነበት ነው። ለሽፋን ከሚቀርቡ ሰሞንኛ ግርግር ውጭ እነዚህ የተጠቀሱት አካላት ለአካባቢው ችግር ወይ ጠንሳሽ ናቸው። ወይ አፍራሽ ሚና የነበራቸው ናቸው። ወይ ደግሞ ኃላፊነታቸውን ባለመወጣት ችግሩ እንዲቀጥል ያደረጉ ናቸው።
(የተነሳውን ነጥብ ጥለው በማስቀየስ ላይ እንደሚጠመዱ እጠብቃለሁ።)
=
የቴሌግራም ቻናል፡-
https://t.me/IbnuMunewor
ደርስ
~
* ሪያዱ ሷሊሒን
* ክፍል:- 1️⃣4️⃣4️⃣
* የኪታቡን ሶፍት ኮፒ (በ pdf ) በዚህ ሊንክ ማግኘት ትችላላችሁ
https://t.me/IbnuMunewor/3505
* የለቱ ደርስ መነሻ ገፅ 426፣ باب استحباب قيام رمضان
* የሚሰጥበት ቦታ፦ አሸዋ ሜዳ፣ መስጂደል ዋሊደይን
* የሚሰጥበት ጊዜ:- ሐሙስ እና ጁሙዐ
=
የቴሌግራም ቻናል፡-
https://t.me/IbnuMunewor
Repost from Ibnu Munewor (ኢብኑ ሙነወር)
ኢስራእ እና ሚዕራጅ መቼ ተካሄደ?
~
ብዙ ሰዎች በተለይም ሱፍዮች አካባቢ ኢስራእ እና ሚዕራጅ ረጀብ 27 እንደተካሄደ ያምናሉ። ግና ይህን የሚያስረዳ ሶሒሕ ማስረጃ ማቅረብ አይችሉም ።
ክስተቱ በምን ቀን፣ በምን ወር፣ በየትኛው አመት እንደተፈፀመ በውል አይታወቅም። በዚህም ሳቢያ የዑለማዎች ሐሳብ ተለያይቷል።
ጊዜውን የሚጠቁም አንድም ሶሒሕ ማስረጃ በሌለበት ረጀብን እየጠበቁ የሚያከብሩ ሰዎች የሚገርሙ ናቸው። ረጀብ ነው የሚለውን "ግልፅ የሆነ ውሸት ነው" ብለው የገለፁት አሉ።
አመቱን በተመለከተ
① ከሂጅራ በፊት ስድስት ወር ቀደም ብሎ፣
② ከሂጅራ አንድ አመት በፊት
③ ከሂጅራ ከ 3 አመት በፊት፣
④ ከሂጅራ ከ5 አመት በፊት፣
⑤ ከመላካቸው በፊት፣ ወዘተ የሚሉ አሉ።
ከሂጅራ ከ8 ወር በፊት፣ ከሂጅራ ከ11 ወር በፊት፣ ከሂጅራ ከ15 ወር በፊት፣ ከሂጅራ ከ17 ወር በፊት፣ ከሂጅራ ከ18 ወር በፊት፣ ከሂጅራ ከ20 ወር በፊት እና ሌሎችም።
ወሩን በተመለከተነው
① ረቢዑል አወል ወር ነው የሚል ዘገባ አለ። [ጦበቃት ኢብኒ ሰዕድ: 1/213–214]
② ዙል ቂዕዳ ወር ያሉ አሉ። [አልቢዳያ ወኒሃያህ: 3/109]
③ ረጀብ ወር ነው ያሉ አሉ።
④ ረመዳን ነው ያሉም አሉ።
⑤ ረቢዑል ኣኺር ያሉም አሉ።
⑥ ሸዋል ወር ያሉም አሉ።
ከነዚህ ውስጥ አመቱንም ወሩንም የሚጠቁም አንድም ሶሒሕ ማስረጃ የለም። ያሉት ማስረጃዎች በሙሉ ደካማ ናቸው።
ስለዚህ ኢስራእና ሚዕራጅ አላህ ለነብዩ ሶለላሁ ዐለይሂ ወሰለም የዋለው ትልቅ ተአምር ቢሆንም ጊዜው በትክክል አይታወቅም። ይህም በሱፍዮች እንደሚደረገው አመት እየጠበቁ ክስተቱን ማክበር ቀደምቶች ዘንድ እንዳልነበር በቂ ማስረጃ ነው። ሰለፎች ዘንድ ቢከበር ኖሮ ጊዜው በውል ይታወቅ ነበርና።
(ኢብኑ ሙነወር፣ ሚያዚያ 16/2009)
=
የቴሌግራም ቻናል፡-
https://t.me/IbnuMunewor
ሙሓደራ ክፍል 189
አዲስ ሙሓደራ ክፍል 01
ረድ በ ወሰን ተላላፊዎች ላይ
የ ሚዳሰሱ ነጥቦች ለ አብነት 👇
““የ አብዱል ሀሚድ አልለተሚይ እና ሁሰይን ሙሀመድ ስህተቶች እና ግጭጭቶች…““
🎤 በ ኡስታዝ ኸድር አሕመድ አል ከሚሴ (አቡ ሐቲም)
https://t.me/UstazKedirAhmed
ደርስ
~
* ሪያዱ ሷሊሒን
* ክፍል:- 1️⃣4️⃣3️⃣
* የኪታቡን ሶፍት ኮፒ (በ pdf ) በዚህ ሊንክ ማግኘት ትችላላችሁ
https://t.me/IbnuMunewor/3505
* የለቱ ደርስ መነሻ ገፅ 421፣ ሐዲሥ ቁ. 1158
* የሚሰጥበት ቦታ፦ አሸዋ ሜዳ፣ መስጂደል ዋሊደይን
* የሚሰጥበት ጊዜ:- ሐሙስ እና ጁሙዐ
=
የቴሌግራም ቻናል፡-
https://t.me/IbnuMunewor