📚منهج السلف طريقنا الى الله 📚
前往频道在 Telegram
↘️በዚህ ቻናል የሚተላለፉት ↘️በሱና ኡስታዞች የተቀሩ ደርሶች ↘️የሱና ኡስታዞች ሙሀደራዎች ↘️በመቀጠል አስተማሪ ፁሁፎች ➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴ https://t.me/htt_asselfya
显示更多3 819
订阅者
-524 小时
+1617 天
+15530 天
帖子存档
Repost from The Dawatu As'salafiyyah
📜 "እኛን የነካ ካፊር ነው" የለተሚዮች ጩኸት
ወገኖች እስቲ ለዛሬ ቢሆን አእምሯችሁን ተጠቀሙ ሸይኻችሁ ሁሰይን ሳዳት ካፊር ለመባል ሁጃ ቢቻ ማቆም እንደሚቀረው እየነገረን ነው።
በሸይኽ ዐብዱልሀሚድ የተብዲዕ ጅምላ ጭፍጨፋ ወይም ሰለፊይነቱ ከጥርጣሬነት የቀረው (የዳነው) እነሱን የቀደሰ መሆኑ ምንም ጥርጥር የለውም።
ወይም ብፁዕ አባታችን... ለማለት የቀረው አካል ቢሆን እንጅ ብል ውሸት አይሆንብኝም!
ሸይኽ ዐብዱልሀሚድ የጅምላ ተብዲዓቸውን ጀርህ ሙፈሰር (የተብራራ ትችት) ነው ተቀበሉ የሚሉትን ወንድም ሳዳት ከማል ይሄ እናንተ የምትሉት ሙፈሰር ሳይሆን ሙሰልሰል ነው እንዳለ ይታወቃል እንደ እውነታው ከዚህ በላይ ሊባል የሚገባው ነው የነሱ "ሙፈሰር" የሙሰልሰል (ፊልም) ደረጃ (ወንጀልነቱ) እንኳን ዝቅ ባለ!
እራሳቸውን ዲን አድርገው በነሱ ላይ የተሳለቀውን በዲን ተሳለቀ "ኩፍርን ፈፅሞዋል ከእስልምና አጥር ያስወጣዋል የአሏህ ፍራቻ ባይኖረን እናከፍረው ነበር" እያሉ ነው።
1. እናንተ እንጂ በዲን አልተሳለቀም!
2. በዲን ተሳልቆዋል ካላችሁ ሁጃ ደርሶታል ሙብተዲዕ ነው ሳይሆን ካፊር ነው ልትሉት የሚገባው!
3. ከተክፊሪዮች በምን እንለያችሁ?!
"እኛን የነካ ካፊር ነው" የሚል ሌላ መርህ አምጥታችኋል።
▣ እናከፍራቸው ነበር እንዳሉ መረጃ ከራሳቸው ንግግር
قلت: لماذا لم تذكر - يا شيخ موسى القطان - سياق الكلام الذي قاله الشيخ عبد الحميد من أجله نحو هذا الكلام؟
"እንዲህ እላለሁ:
ሸይኽ ሙሳ አል'ቀጣን ለምን የሸይኽ ዐብዱልሀሚድ ይህን መሰል ንግግር የተናገሩበትን አገባብ ለምን አትጠቅስም?"
https://t.me/Amirposts/7583
▣ ሳዳት ኩፍር ፈፅሞዋል ያሉበት
"ሸይኽ ዐብዱልሀሚድ ሳዳት በጀርህ እና ተዕዲል መሳለቁን አወሳ (ተናገረ) ጀርህ እና ተዕዲል ከዲን ነው። በየትኛውም በዲናዊ ጉዳይ ላይ የተሳለቀ ይከፍራል ከእስልምና ክልል ይወጣል።"
https://t.me/Amirposts/7583
▣ ብሽሽቅ ለሸይኽ ሙሳ አል'ቀጣን ሁሰይን ሸይኽ ሀሰን ገላው በእድሜም በእውቀት ይበልጧችኋል ይላል ሸይኽ ሙሳ ከሸይኽ ዐብዱልሀሚድ ሸይኽ ሙሀመድ አል'ኢማም እንደሚበልጡ ስለተናገሩ።
በመቀጠል እነዚህን ሙመይዓህዎችን በመበደዕ ሸይኽ ዐብዱልሀሚድ ብቻውን አይደለም እንዲያውም ከእርሱ ጋር የሀገሪቱ ዑለምችም አሉ እንደ ሸይኽ ሀሰን ገላው እሱ ከአንተ በእድሜም በእውቀትም ይበልጣል።"
https://t.me/Amirposts/7587
🖋 አቡ ተይሚያ
Repost from « ወገኖቼ ሆይ! አላህን ተገዙ፡፡ ከእርሱ በቀር ምንም አምላክ የላችሁም፡፡
ምርጥ. ጅልባብ ተጋበዙልኝ.
0530606479
https://t.me/umufewzan_asslefiya/1691?single
➢ፕሮግራሙ ተጀምሯል
ተ ▬
ጀ▬
መ▬
ረ▬
🏷 እርዕሱ :-الميسر في أحكام الصوم وآبه
🔰 የኪታቡን pdf ለማግኘት
➘➘➘➘➘➘➘
https://t.me/abutoiba/4270
https://t.me/abutoiba/4270
🎙በኡስታዝ አቡ አዩብ ሙሀመድ ሰኢድ
https://t.me/Merkez_Abi_Ayub
የሚጮሁትን የማይኖሩ ጉዶች!
ክፍል - 4
~
ያያያዝኩት የባህሩ ተካ ንግግር ነው። የውሸት እርከኑን በዚህ መጠን ከፍ አድርጎታል። ውሸቱን ሲለማመደው ጊዜ "አንባቢ ይታዘበኛል" የሚለውንም ትቶታል። እንዲያው አንድ ሰው መስሎት ተሳስቶ ቢናገር ይሁን። ይሄ ሐያእ የቀለለው ፍጡር ግን በምን መልኩ ሰው ላይ እንደሚዋሽ ተመልከቱ። ሳዳት ነው ወደነዚህ አካላት የሚጣራው? በሐዲሥ እንደመጣው ከሙናፊቅ ምልክቶች ውስጥ ሁለቱ ሲያወሩ መዋሸት እና በሙግት ላይ አመፀኝነት ወይም ገልብጦ መወንጀል ነው። በነዚህ አጥፊዎች ላይ ረድ መስጠት ነው ወደነሱ መጣራት ተብሎ የሚገለፀው? ጥላቻ አናቱ ላይ ወጥቶ በትክክል ማየት እንዳይችል ጋርዶታል። በረድ ስም እየዋሸ መለጠፍ ጣፋጭ ምግብ ሆኖለታል። እጅ እጅ የሚል ፅሁፉን ውሸት ጣል ሲያደርግበት ውበትና ጥንካሬ የሚጨምር ይመስለው እንደሁ አላውቅም። "የሰካራም ግጥም ሁሌ ቅዳ ቅዳ" እንዲሉ ወጥሮ የውሸት አውቶማቲክ መተኮሱን ተያይዞታል። ረድ ማለት የጠሉት ሰው ላይ የፈለጉትን መለጠፍ ሆኗል ባህሩ ዘንድ። ሰው እንዴት በዚህ ደረጃ ውሸትን ስራዬ ብሎ አጥብቆ ይይዛል? ነብዩ ﷺ እንዲህ ብለዋል፦
وإِيَّاكُمْ والْكَذِبَ، فَإِنَّ الْكَذِبَ يَهْدِي إِلَى الْفُجُورِ، وإِنَّ الْفُجُورَ يَهْدِي إِلَى النَّارِ، ومَا يَزَالُ الرَّجُلُ يَكْذِبُ ويَتَحَرَّى الْكَذِبَ حَتَّى يُكْتَبَ عِنْدَ اللَّهِ كَذَّابًا
“አደራ ውሸትን ተጠንቀቁ! ውሸት ወደ ጥመት ይመራል፤ ጥመት ደግሞ ወደ እሳት ይመራል፡፡ አንድ ሰው ሲዋሽና ውሸትም ላይ ሲያተኩር አላህ ዘንድ ውሸታም ተብሎ ይመዘገባል።” [ቡኻሪይ እና ሙስሊም]
ሳዳትን በማጠልሸት ላይ እንቅልፍ ከምታጡ ራሳችሁን ከዚህ የውሸት ሱስ አውጡ። ሳዳት እናንተን ከነ ንዝንዛችሁ እርግፍ አድርጎ ትቶ አነሰም በዛም የራሱ ስራ ላይ ነው ያለው። ደግሞም በተለይ ተራውን ህዝብ በማንቃት ላይ ባለው አስተዋፅኦ አንዳችሁ እንኳ የሚስተካከል ቀርቶ የሚቀርብ ነገር የላችሁም። የራሳችሁን ድርሻ ባግባቡ እንደመወጣት ሰዎች የሱን ትምህርት እንዳይከታተሉ ጥላሸት መቀባትን ጂሃድ አድርጋችሁታል። ይሄ ነው የናንተ ስኬት።
ባህሩ ተካ እንደምታዩት ወንድማችን ሳዳትን ወደ "ቲክ – ቶክ መንደር ወርዶ ወጣቱን ወደ ዮኒ ማኛና ኢክራም አውቶሞቲቭ" ይጣራል እያለ ነው።
* ሳዳት ከአጥፊዎች ነው ያስጠነቀቀው። ባህሩ ደግሞ አጥፊዎቹን ጥሎ ሳዳትን መዝለፍ ላይ ነው የተጠመደው። ከአጥፊዎች ማስጠንቀቅ ወደነሱ መጣራት ከሆነ እንዳበደ ውሻ ሁሉን የምትናከሱት እናንተ አጥፊዎች ወደምትሏቸው እየተጣራችሁ ኖሯል ለካ? መቼም በራሳችሁ ጩኸት ስለደነቆራችሁ ሂሳባችሁ ምን እንደሚሰጥ አይገባችሁም።
* ምናልባት አጥፊዎቹን ፊት ለፊት ተገኝቶ መምከሩን ከሆነ ወደነሱ መጣራት የምትለው ይሄ ምን ያህል በልብህ ያረገዝከው ጥላቻ ነገሮችን የመረዳት አቅምህንም እንዳሽመደመደው ነው የሚያሳየው። እንዲያው አቀራረቡ ላይ ሂስ አለኝ ብትል እንኳ እንዳንተ አይነቱ በቆሻሻ የብሄር ካባ ተጀቡኖ የጉራጌ ካፊ'ሮች ጋር አንድነት ስለማድረግ የሚሰብክ ሰው ሂስ የመሰንዘሩን ድፍረት እንዴት ነው የሚያገኘው? የጥላቻ ብቅል ይህን ያክል ያሰክራል ለካ! የሚገርመው በዚህ መልኩ አይኑን በጨው አጥቦ እየዋሸ "ውሸታም" ተባልኩ ብሎ ሲብሰው ማየት ነው። የእውነት ህሊና ካለህ ከመባልህ ይልቅ መሆንህ ባስጨነቀህ ነበር። ያለበለዚያ ነገሮችን እየገለበጥክ ማየትህን ትቀጥላለህ። ጠቢቡ ኢብኑል ቀዪም ረሒመሁላህ ምን እንደሚሉ ተመልከት:-
إياك وَالْكذب فَإِنَّهُ يفْسد عَلَيْك تصور المعلومات على مَا هِيَ عَلَيْهِ وَيفْسد عَلَيْك تصورها وَتَعْلِيمهَا للنَّاس فَإِن الْكَاذِب يصور الْمَعْدُوم مَوْجُودا وَالْمَوْجُود مَعْدُوما وَالْحق بَاطِلا وَالْبَاطِل حَقًا وَالْخَيْر شرا وَالشَّر خيرا فَيفْسد عَلَيْهِ تصَوره وَعلمه عُقُوبَة لَهُ.
"ውሸትን ተጠንቀቅ። እሱ መረጃዎችን ባሉበት ሁኔታ (በትክክለኛ ቅርፃቸው) የመረዳት አቅምህን ይበክልብሃል። በተጨባጭ መሳልና ማሳወቅንም እንዲሁ ያበላሽብሃል። ውሸታም የሌለውን እንዳለ፣ ያለውን እንደሌለ፣ እውነቱን ሃሰት፣ ሃሰቱን እውነት፣ ኸይሩን ሸር፣ ሸሩን ደግሞ ኸይር አድርጎ ገልብጦ ያቀርባል። በውሸቱ ይቅቀጣ ዘንድ የመረዳት አቅሙም እውቀቱም ይበላሽበታል።" [አልፈዋኢድ፡ 135]
ውሸትን እንደ ፅድቅ ማየት የሚመጣው በዚህ ምክንያት ነው። "የማይበስል ጭንቅላት መብሰሉ ላይቀር የሰው ማገዶ ያስጨርሳል።"
=
የቴሌግራም ቻናል
https://t.me/IbnuMunewo

https://t.me/IbnuMunewor

Repost from Ibnu Munewor (ኢብኑ ሙነወር)
የለተሞ መንጋ
~
እኛ በሸይኽ ረቢዕ ላይ ድንበር ማለፍ አይገባም እንላለን፣ ለካስ ሰዎቹ ሌላ ዓለም ነው ያሉት። ጭራሽ በሑሴን ሙሐመድ ላይ ድንበር እያለፉ ኖሯል። "የሐበሻው ኢብኑ ባዝ" ተብሏል ለካ! ምናልባትም እንዲህ ዓይነቱ ቡድንተኝነት የወለደው ከንቱ ሙገሳ ይሆናል ልባቸውን አሳብጦ ገደል እየከተታቸው ያለው። አንደኛውንም "ሸይኹል ኢስላም" እያሉት እንደሆነ ሰምቼ ነበር። እውነት ይሆን?
ከቅጥፈቱ በላይ የገረመኝ ጠሀ ኸዲር ይህንን አሳፋሪ ወሬ ቁም ነገር አድርጎ መለጠፉ ነው። ሰዎቹ ግን እኛ ከምንገምታቸውም በጣም የራቁ ናቸው።
=
* የቴሌግራም ቻናል

ለሙመዪዓዎች ሹብሃ/ብዥታ ምላሽ
ብዙ ግዜ በሙመዪዓዎች ላይ ረድ ሲደረግ ሙመዪዓዎች ከሚያመጡት ብዥታ አንዱ እናንተ ገና ናችሁ መጀመሪያ ተማሩ ፣ ይህ የኡለማዎች ነው በኡለማዎች ስራ አትግቡ ፣ ቀድራችሁን እወቁ ፣ በማታውቁት ርዕስ አትግቡ ... መሰል ማታለያ ብዥታዎችን ለሚነዙ ሙመዪዓዎች ሸይኽ ሙሀመድ ቢን ሃዲ ሀፊዘሁሏህ ምላሽ አላቸው
الشيخ الفاضل العلامة
محمد بن هادي المدخلي حفظه الله🚨 الرد على شبهة المميعة الذين يقولون للشباب السلفي لا تدخلوا في مسائل التحذير لأنكم صغار لا تفهمونها واتركوها للعلماء . https://t.me/Jebrilsultan/4232
Repost from Abu Imran Muhammed Mekonn
ኢብኑ ሙነወርን በየቀኑ ስራ እየፈጠረለት የሚገኘው ኢልያስ አህመድ
➪➪➪➪➪🏝
ኢልያስ አህመድ ከቀን ወደቀን ከኢኽዋኖች ጋር ያለውን ግንኙነት እያጠናከረ ይገኛል። ዛሬ ከነ ያሲን ኑሩ እና ሙሐመድ ሀይሚድን እንዲሁም ከአንዋር መስጂዱ ኢማም ጋር ታይቷል። ኢብኑ ሙነወር፣ ሳዳት እና ኸድር ከሚሴ ደግሞ ለኢልያስና መሰሎቹ ኡዝር በመፈለግ ተጠምደዋል። አንዱን ጥፋቱን ለመሸፈን ሲፍጨረጨሩ ሌላ ያጠፋል። በተለይ ኢብኑ ሙነወር ኢልያስ እንዳይነካ የማይጎትተው ገመድ የለም። የሚያሳዝነው ግን ኢልያስ የኢብኑ መነወርን ድካም ለመቀነስ አላሰበም እንደውም ጥፋቱን ጨማምሮ ቀጥሏል። አሳዛኞቹ የራሳቸው አሮ የሰው የሚያማስሉት ኢብኑ ሙነወር እና መሰሎቹ ግን አሁንም "አይኔን ግንባር ያድርገው" ብለው የመርከዙ ሰዎችን ጥፋት ለመላከል ይባዝናሉ። «ሃኡላኢል መሳኪን» በጣም ያሳዝናሉ።
➼ ለማንኛውም ሀቅ ፈላግ የሱናው ነበልባል ሆይ! የነዚህ ሰዎች ጥፋት በደንብ ይግባህ!
📝 አቡ ዒምራን
ዶክተር ጀይላን የዛኔ አላማውን ሲናገር እንዲህ ብሎ ነበር፦
"ወጣቱን እንዴት አድርገን ከጠሃ ኋላ ተከትሎ እንዲሰግድ እናድርገው"
➻ ይህ ነው አላማቸው ወጣቱ ጣሃን መከተል። ጣሃ ማለት ደግሞ የምታውቁት ሱፊይ አህባሽ ነው አህባሽ ደግሞ የቀብር አምላኪ ነው እውነታው ይሄው ነው። ሌላ ምንም ዬለውም እንዲህ እያደረጉ ነው ዲኑን የሚሸረሽሩት። ይህን የዶክተርን አላማ እቅድ ደሞ የሚያስፈፅምለት ኤልያስ አህመድ አለ የኤልያስን እቅድ ደሞ ኢብኑ ሙነወርና አጋሮቹ ያስፈፅሙለታል። ከዛ የጀይላን እቅድ ይሳካል ማለት ነው።
➧ ውድ ወጣቶች ሆይ አላህን ፍሩ ንቁባቸው አላማቸው ዲኑን መሸርሸር ህዝቡን ወደ ቀብር አምልኮ መጣራት እንጂ ሌላ ምንም አይደለም።
@Jebrilsultan
የኢልያስ አህመድና የመርከዙ ሰዎች፣ የሙሪዶቻቸዉ እና የሙመዪዖች ነገር በጣም ይገርማል!!!
(በነገራችን ላይ የኢልያስ አህመድ ዛሬ ከነኮማንደር ጧሃ ጋር በጅማ መገኘት፣ ከነዚሁ አካላት ጋር በመጅሊስ ጉዳይ መቀማመጥና ስልጣን መካፈል ጋር ምንም ልዩነት የለዉም። በመጅሊሱ ጉዳይ “ለመስለሃ ብለን ነዉ መጅሊስ ዉስጥ የገባነዉ” ብሎ ሞኞቹን ለማሞኘትና በተወሰነ መልኩ ይሆነዋል፣ ይህ የጅማ ስብስባቸዉ ግን ምንም ሊያስብል አይችልም። “ሸይጧን ምን አስመሰለብኝ” ብላችሁ አይኖቻችሁን መጠርጠሩ ይቀላችሁ ይሆናል እንጂ.... ክክክ)
@Khedir_M_Abomsaكلهم نفس الطريق الخارجي إخونجي صوفي بنائي قطبي بسم او بقميص سلفي كلهم حزبيين ليس بغريب مراد تادس الضال المضل هداه الله إلى الصواب وإلى الحق
شوف ثاني اضل منهم الذي يسمى مراد تادس إخونجي معروف محترق حزبي هداه الله ويهدي الجميع إلى الصواب وإلى الحق وإلى اتباع الكتاب والسنة بفهم سلف الأمة

እውነት ለመናገር፤ እንደ አንድ ሱንናን የሚወድ ሙስሊም ሁሉም የሃገራችን ዑለማዎች በትክክለኛው መንሃጅ ላይ ሆነው፤ ሁሉም አላህ የሰጣቸውን ዒልምና ተሰጥዖ በመጠቀም ያለ አንዳች መከፋፈል ኡማውን ወደ ትክክለኛው መንገድ ቢመሩት ምኞቴ ነው።
አይደለም ሌላ "ሐጂ" ጦሃም ሆነ ዑመር ኮምቦልቻ ወደ ትክክለኛው ዐቂዳና መንሃጅ ተመልሰው የሚያውቁትን ትክክለኛ ትምህርት ለሌሎች ቢያስተምሩ ምኞቴ ነው።
ከሰዎች ሂዳያ ማግኘት እንጂ በጥመታቸው ላይ ዘውትረው ሁሌም እነርሱን ከመተቸትና ለነርሱ መልስ ከመስጠት የምናገኘው ነገር የለም።
አላህ ሁላችንንም በሐቅ ላይ አንድ ያድርገን፣ ልዩነትንና ጥላቻን ያጥፋልን።
||
t.me/MuradTadesse