ch
Feedback

不要被骗子欺骗!Telemetrio 会找到并标记这些频道 👉 如果想查看标记,请订阅

Ethiopian SDA Instrumental songs Seventh day Adventist

Ethiopian SDA Instrumental songs Seventh day Adventist

前往频道在 Telegram

🇪🇹Ethiopian SDA(Seventh day Adventist) church Classical Instrumental songs will be uploaded here. So #share it with your 👫#friends. It's ✝️religious✝️ group. 📀Send me 🎤 #comments through @Simera1. 📵PLEASE ▶️ #UNMUTE MY 📶CHANNEL ⏩🔇🔈🔉🔊👈🤝

显示更多
1 831
订阅者
+124 小时
+87 天
+4430 天
帖子存档
Happy Sabbath መልካም ሰንበት 👇👇Join and Chat 👇👇 @Simera1 @SDAEnglish @SDAsong @SDAinstrumental @SDAInstrumentals

አዲስ የ2023 3ኛ ሩብ ዓመት የጎልማሶች ሰንበት ትምህርት በቅርቡ... 👇👇Join and Chat 👇👇 @Simera1 @SDAEnglish @SDAsong @SDAinstrumental @SDAInstr
አዲስ የ2023 3ኛ ሩብ ዓመት የጎልማሶች ሰንበት ትምህርት በቅርቡ... 👇👇Join and Chat 👇👇 @Simera1 @SDAEnglish @SDAsong @SDAinstrumental @SDAInstrumentals

እውነትና ገንዘብ አንድ ቢሊየነር ነበር ፣ መክናው ውስጥ ሆኖ የአንድ ሰባኪ አስተምሮ ይሰማል። ሰባኪው  ስለ  አብታም  ሰዎች  ፣ ከሁሉም  ገንዘብም  እንደሚያስቀድሙ  ፣  ሁሉም  ነገር    ከገንዘብ   በኋላ  እንደሚመጣ   እንደሚያስቡ፣ ነገር  ግን  ገንዘባቸውን  ይዘው  እንደ  ማይሞቱ  ይሰብካል። ቢሊየነሩም  በሰማው  ነገር በጣም  ሳቀ።  በልቡም  ደሃ ስለሆነኮ ነው ፣ ገንዘብ  ቢኖረው  እንዲ  አይናገርም  ነበር።  ይላል። እናም አንድ ቀን  ሰራተኞቹን ሰብስቦአቸው ፣ አንድም ሳንቲም  ያለአግባብ  እንዳት ባክን ጥብቅ  ማስጠንቀቂያ  ሰጣቸው። ከዛን  በዚህ  ቢሊየነር  ስግብግብነት  የተማረረ  አንድ  ጥበበኛ  ሰው  እንዲህ  ብሎ  ይጠይቃል። ጥበበኛው :- አለቃ ወደ አሜሪካ ከመምጣትህ  በፊት  የት  ነበርህ!? ቢሊየነሩ :- ህንድ  ነበርኩ። ጥበበኛው ;- US ለመምጣት ምን አደረክ ታዲያ!? ቢሊየነሩ :- የህንድን ሩፕ (Rupees)  ወደ US$ ቀየርኩ። ጥበበኛው :-ብዙ አገር ሄደሃልን!? ቢሊየነሩ:- አዎ ብዙ አገራትን ጎብኝቻለሁ። ብሪታኒያ ፣ ፍራንስ፣ ኢታሊያ ብዙ አገራት። ጥበበኛው :- ብሪታኒያ ስትሄድስ ምን አደረክ!? ቢሊየነሩ:- ሩፕ(Rupees) ወደ pound sterling ለወጥኩት። ጥበበኛው :- ለምን?   ቢሊየነሩ :- የህንዱ Rupees  ብሪታኒያ ዋጋ ስለ ሌለው ነው። ጥበበኛው ;- ሰማይ መግባት ትፈልጋለህ? ቢሊየነሩ :-እንዴታ ። "ጥበበኛው:- እንግዲህስ ገንዘብህን ወደ ምፅዋት ቀይር። ሰማይ  ቤትም ገንዘብ ዋጋ የለውምና።  በገንዘብህ  በጎ ነገርን  ካደረክ ሰማይ ትገባለህ። አለው። ቢሊየነሩም በሰማው ነገር በጣም ተደነቀና ፣ አንድ ትልቅ የመርጃ መካከል አቋቋመ። #መልካምነትን_እንኑር Copyright ©️ Tesfa 👇👇Join and Chat 👇👇 @Simera1 @SDAEnglish @SDAsong @SDAinstrumental @SDAInstrumentals

Happy Sabbath መልካም ሰንበት 👇👇Join and Chat 👇👇 @Simera1 @SDAEnglish @SDAsong @SDAinstrumental @SDAInstrumentals
Happy Sabbath መልካም ሰንበት 👇👇Join and Chat 👇👇 @Simera1 @SDAEnglish @SDAsong @SDAinstrumental @SDAInstrumentals

Happy Sabbath መልካም ሰንበት 👇👇Join and Chat 👇👇 @Simera1 @SDAEnglish @SDAsong @SDAinstrumental @SDAInstrumentals
Happy Sabbath መልካም ሰንበት 👇👇Join and Chat 👇👇 @Simera1 @SDAEnglish @SDAsong @SDAinstrumental @SDAInstrumentals

Happy Sabbath መልካም ሰንበት 👇👇Join and Chat 👇👇 @Simera1 @SDAEnglish @SDAsong @SDAinstrumental @SDAInstrumentals
Happy Sabbath መልካም ሰንበት 👇👇Join and Chat 👇👇 @Simera1 @SDAEnglish @SDAsong @SDAinstrumental @SDAInstrumentals

የ2023 ሁለተኛው ኳርተር ሰንበት ትምህርት "ሦስት አለማቀፋዊ መልዕክቶች" 👇👇Join and Chat 👇👇 @Simera1 @SDAEnglish @SDAsong @SDAinstrumental @SDAInstrumentals

የ Ethiopian SDA Songs ቻናላችን subscriber 700 መድረሱን በማስመልከት የጥያቄ እና መልስ ውድድር ከአጓጊ ሽልማቶች ጋር ይዘን ቀርበናል። ውድድሩን አርብ ምሽት ላይ የምናደርግ ሲሆን ከአንድ እስከ ሶስት ለወጡ ተወዳዳሪዎች ልዩ ሽልማት የምንሸልም ይሆናል። እስከዚያው ድረስ ይሄንን ፖስት ላይክ 150 በማስገባት share ደግሞ ቢያንስ 50 በማስገባት ፍቃደኝነታችሁን ግለፁ። 150 ላይክ ካልገባ ለቀጣይ ሳምንት ይተላለፋል። 👇👇Join and Chat 👇👇 @Simera1 @SDAEnglish @SDAsong @SDAinstrumental @SDAInstrumentals

አዲሱ የ2023 2ኛ ሩብ ዓመት የጎልማሶች ሰንበት ትምህርት በቅርብ ቀን 👇👇Join and Chat 👇👇 @Simera1 @SDAEnglish @SDAsong @SDAinstrumental @SDAInstr
አዲሱ የ2023 2ኛ ሩብ ዓመት የጎልማሶች ሰንበት ትምህርት በቅርብ ቀን 👇👇Join and Chat 👇👇 @Simera1 @SDAEnglish @SDAsong @SDAinstrumental @SDAInstrumentals

ነቢያትና ነገስታት ሙሉ መጽሐፍ መልካም ንባብ 👇👇Join and Chat 👇👇 @Simera1 @SDAEnglish @SDAsong @SDAinstrumental @SDAInstrumentals

ነቢያትና ነገስታት ሙሉ መጽሐፍ መልካም ንባብ 👇👇Join and Chat 👇👇 @Simera1 @SDAEnglish @SDAsong @SDAinstrumental @SDAInstrumentals

Happy Sabbath መልካም ሰንበት 👇👇Join and Chat 👇👇 @Simera1 @SDAEnglish @SDAsong @SDAinstrumental @SDAInstrumentals
Happy Sabbath መልካም ሰንበት 👇👇Join and Chat 👇👇 @Simera1 @SDAEnglish @SDAsong @SDAinstrumental @SDAInstrumentals

Happy Sabbath መልካም ሰንበት 👇👇Join and Chat 👇👇 @Simera1 @SDAEnglish @SDAsong @SDAinstrumental @SDAInstrumentals
Happy Sabbath መልካም ሰንበት 👇👇Join and Chat 👇👇 @Simera1 @SDAEnglish @SDAsong @SDAinstrumental @SDAInstrumentals

307 ጌታ መሸሸጊያችን ነው ጌታ መሸሸጊያችን ነው ማዕበሉ ሲነሳብን ወደርሱ እንጠጋለን ማዕበሉ ሲነሳብን ማረፊያችን ስንደክም መጠጊያችን ስንፈራ አይጥለንም ታማኙ መሪያችን ማዕበሉ ሲነሳብን የቀን ጥላ የሌት ምሽግ ማዕበሉ ሲነሳብን አንፈራም ምንም ቢሆን ማዕበሉ ሲነሳብን ማረፊያችን ስንደክም መጠጊያችን ስንፈራ አይጥለንም ታማኙ መሪያችን ማዕበሉ ሲነሳብን ምሽግ እና መጠጊያችን ማዕበሉ ሲነሳብን ጠባቂያችን አምባችን ሁን ማዕበሉ ሲነሳብን ማረፊያችን ስንደክም መጠጊያችን ስንፈራ አይጥለንም ታማኙ መሪያችን ማዕበሉ ሲነሳብን 👇👇Join and Chat 👇👇 @Simera1 @SDAEnglish @SDAsong @SDAinstrumental @SDAInstrumentals

Complete uploaded songs link 🎵🎶🔗 1. One way Seventh Day Adventist Song 2. Selamu Tagese Album 1 Seventh Day Adventist Song 3. Mamo Petros Seventh Day Adventist Song Album #1 4. Hawassa Seventh Day Adventist Choir Album #1 5. Gerji Seventh Day Adventist Church Choir Album #1 6. Mamo Petros New Song SDA Singer Album #3 7. Gimbchu Seventh Day Adventist Church Choir Song 8. Kokala Seventh Day Adventist Church Choir Song 9. Phetros Tasme SDA Church Singer 10. Aberash Yemer Song SDA Singer 11. CMC SDA Choir Song 12. Beyene Bedicha SDA singer Album #1 13. Beyene Bedicha SDA Singer Album_2 14. Beyene Bedicha SDA Singer Album #3 15. Beyene Bedicha SDA Singer Album #4 16. Beyene Bedicha SDA Singer Album #5 17. Beyene Bedicha SDA Singer Album #6 18. Beyene Bedicha SDA Singer Album #7 19. Amanuel SDA Singer 20. Abera Masebo SDA Singer 21. Aberash Yemer SDA Singer 22. Maranata Arsi Negele SDA Choir Song Album #1 23. Maranata Arsi Negele SDA Choir Song Album #2 24. Dawit Kasa SDA Singer 25. Degife Tirkaso SDA Singer Album #1 26. Degife Tirkaso SDA Singer Album #2 27. Filoha Seland Hager Semahu SDA Choir Song Album #1 28. Filoha Yesus Yenefse Wedaj SDA Choir Song Album #2 29. Getachew Gutamo SDA Singer Album #1 30. Wedase Hawassa SDA Choir Song Album #2 31. Kebena SDA Choir Song Album #1 32. Kebena SDA Choir Song Album #2 33. Kidane Kitabo SDA Singer 34. Lemlem Lebso SDA Singer Album #1 35. Lemlem Lebso SDA Singer Album #2 36. Lesprance Akaki SDA Choir Song 37. Mamo Petros SDA Singer Album #2 38. Selamu Tagese SDA Singer Album #2 39. Getachew Gutamo SDA Singer Album #2 40. Abonsa SDA Choir Song Album #2 41. Abonsa SDA Choir Song Album #1 42. Datan Demise SDA Singer Album #2 43. Wubnesh Desta SDA Singer 44. Teshale SDA Singer 45. Mamo Petros SDA Singer የውበት ሁሉ ምንጭ 46. Meklit and Rahel SDA Singers ፍጹም ወዳጄ ነህ 47. Juliata SDA Singer እስራኤል ሆይ 48. Tefera W/Mariam SDA Singer የኋለኛው ዝናብ Album #1 49. Abela_SDA_Choir_Singers_Album_እኔን_ላከኝ 50. Abinet_Anulo_SDA__Singer_Album_#1 👇👇Join and Chat 👇👇 @Simera1 @SDAEnglish @SDAsong @SDAinstrumental @SDAInstrumentals

Happy Sabbath መልካም ሰንበት 👇👇Join and Chat 👇👇 @Simera1 @SDAEnglish @SDAsong @SDAinstrumental @SDAInstrumentals
Happy Sabbath መልካም ሰንበት 👇👇Join and Chat 👇👇 @Simera1 @SDAEnglish @SDAsong @SDAinstrumental @SDAInstrumentals

ሁላችን ሰማይ ስንደርስ የየሱስን ግሩም ፍቅር ዘምር ምህረቱን ፀጋውንም ዘምር በከበረው ግሩም ስፍራ ያዘጋጃል ቤታችን ሁላችን ሰማይ ስንደርስ ምን ዓይነት የደስታ ጊዜ ይሆን ጌታችንን ስናይ እንዘምር የድል መዝሙርን የመናኝን ጎዳና ስንጓዝ ደመና ሁሉ ከላይ ያልፋል የጉዞዋችን ቀናት ሲያልቁ ደመና ሁሉ ያልፋል ሁላችን ሰማይ ስንደርስ ምን ዓይነት የደስታ ጊዜ ይሆን ጌታችንን ስናይ እንዘምር የድል መዝሙርን ታማኝና እውነተኛ እንሁን በየቀኑም ታምነን እንሥራ በክብር ጌታችንን ስናይ ዋጋችን ይከፍለናል ሁላችን ሰማይ ስንደርስ ምን ዓይነት የደስታ ጊዜ ይሆን ጌታችንን ስናይ እንዘምር የድል መዝሙርን በፊታችን ወዳለው እንፍጠን ውበቱን አሁን እናያለን የንቁ ደጆች ሲከፈቱ በወርቅ ጎዳና ስንሄድ ሁላችን ሰማይ ስንደርስ ምን ዓይነት የደስታ ጊዜ ይሆን ጌታችንን ስናይ እንዘምር የድል መዝሙርን 👇👇Join and Chat 👇👇 @Simera1 @SDAEnglish @SDAsong @SDAinstrumental @SDAInstrumentals