ch
Feedback
GLOW KG AND PRIMARY SCHOOL ADDIS ABABA ETHIOPIA.

GLOW KG AND PRIMARY SCHOOL ADDIS ABABA ETHIOPIA.

前往频道在 Telegram

Always strive for Excellence❤!!

显示更多
1 431
订阅者
+824 小时
+127
+730
帖子存档
👇 Here is also grade 8 Students

April 05,2023G.C To all grade 6students’ parents / Legal guardians Extending our warm greeting to all Glow students’ parents/ legal guardians, we would like to inform you about grade 6 student identification Code for Ministry exam or regional exam. We already checked students name and photo with the students ! But, incase if there is any problem (name spelling , photograph or any thing ) you have to report for the school office . N.B You can report in person or calling phone on 0920602925 Mr.Alemayehu

ለልጆች ማስተማር ያለብን 11 ጠቃሚ የህይወት ክህሎቶች የህይወት ክህሎት ትምህርት ለልጆች ለህይወት ዘመናቸው ሁሉ ጠቃሚ ነገር ነው። ነገር ግን ብዙ ልጆች 2ኛ ደረጃ ት/ቤት እስኪደርሱ ድረስ ብዙ ነገሮችን አናስተምራቸውም። ልጆችን ለአቅመ ሄዋን/አዳም እስኪደርሱ ድረስ የህይወት ክህሎትን ለማስተማር ሳንጠብቅ ገና በልጅነታችን እድሜያቸውንና አቅማቸውን በሚያገናዝብ መልኩ ማስተማር መጀመር አለብን። ለልጆች ማስተማር ካለብን የህይወት ክህሎት ውስጥ ለአብነት 11 እናሳያችሁ፦ 1፡ ውሳኔ ሰጪነት ጥሩ ውሳኔ መስጠትን ልጆች መማር ያለባቸው ገና በልጅነታቸው ነው። ከሚለብሱት ልብስ፣ መብላት ከሚፈልጉት ምግብ፣ ማድረግ የሚፈልጉትን ጫማ እራሳቸው እንዲመርጡ በማድረግ መጀመር ይቻላል። ልጆች በውሳኔያቸው ልንረዳቸውና ልናግዛቸው የውሳኔያቸውን ውጤት በማጤን እንዲያዪትና እንዲቀበሉት ልንረዳቸዉ ያስፈልጋል። 2፡ ጤና እና ንጽህና አጠባበቅ ብዙ ጊዜ ልጆችን እጃቸውን እንዲታጠቡ እንነግራቸዋለን ነገር ግን ለምን እንደሆነ አንነግራቸውም። ጤናንና ንጽህናን ስለመጠበቅ በደንብ ልናብራራላቸው ያስፈልጋል። ጤናን ንጽህናን መጠበቅ የየእለት ልምድ ስለመሆናቸው ና እስኪለምዱትና ልምድ እስኪያደርጉት ድረስ በደንብ ማስተማር አለብን። 3፡ ጊዜ አጠቃቀም ጊዜ አጠቃቀም በህይወት ውስጥ በጣም ጠቃሚ ክህሎት ስለሆነ ልጆችን በጊዜ ገና በልጅነታቸዉ ልናስተምራቸዉ የሚገባ ክህሎት ነው። 4፡ ምግብ ዝግጅት  ልጆችን ገና በልጅነታቸዉ ቀለል ያሉ ምግቦችን ልናስተምራቸዉ ይገባል። 5፡ ገንዘብ አያያዝ የገንዘብ አያያዝ ብዙ ወላጆች የምንቸገርበት ጉዳይ ስለሆነ ልጆችን የገንዘብ አጠቃቀም ብናስተምራቸዉ ቁጠባን፣ በአግባቡ ገንዘብ ማውጣትና መጠቀም ይማራሉ። 6፡ ጽዳት ወላጆች ልጆችን የራሳቸውን ቤት እና አካባቢ ማጽዳትን እንዲማሩ በልጅነታቸው አልጋቸውን በማስነጠፍ፣ የበሉበትን ሳህን ከማስነሳትና ከማጠብ ፣ቆሻሻን በአግባቡ ከማስወገድ፣ የተጫወቱበትን መጫወቻ ከማንሳት በማስጀመር በየትኛው እድሜ ምን ማድረግ እንዳለባቸው ማወቅና ማስተማር ያስፈልጋል። 7፡ ልብስ ማጠብ ልጆችን በእድሜ ደረጃቸው ልብሳቸውን ማጠብ ልናስተምራቸው ይገባል። ልብስን በቀለማት መለየት፣ ማጣጠፍና በቦታ ማስቀመጥ፣ እያደጉ ሲመጡ ፓንት እና ካልሲ በማጠብ እንዲጀምሩ ማድለግ ይቻላል። 8፡ እቃ መግዛት ልጆች ያዩትን ሁሉ ይገዛልን የማለት ጸባይ አላቸው። እንደ ወላጅ ያዩትን ሁሉ ሳይሆን የሚያስፈልጋቸውን እና ከወጪም አንጻር ያለውን ማብራራት እና ማሳወቅ ያስፈልጋል። 9፡ በራሳቸዉ እንዲለብሱ እና እንዲዘጋጁ ማስተማር ልጆች በራሳቸው መልበስ እና መዘጋጀትን ገና በልጅነታቸው መማር አለባቸው። የራሳቸውን ልብስ ወደ አልጋ ከመሄዳቸው በፊት ለነገ እንዲመርጡ ማድረግ አልብን። 10፡ በቤት ውስጥ ትንንሽ ነገርን እንዲጠግኑ ማስተማር ልጆች በቤት ውስጥ ወላጆቻቸውን መርዳት ይወዳሉ። በዚህ ዉስጥ ጥቃቅን ነገሮችን ለምሳሌ የሽንት ቤት ወረቀት መቀየር፣ ቆሻሻ መድፋት እና የመሳሰሉትን ማስተማር ይኖርብናል። 11፡ አንዳንዴ ለመመገብ ስንወጣ መብላት የሚፈልጉትን ምግብ በራሳቸው እንዲያዙ ልጆችን በምግብ ቤት እራሳቸው እንዲያዙ ማድረግ በራስ መተማመናቸውን የሚጨምርና ምርጫቸው ተቀባይነት እንዳለው እንዲሰማቸው ይረዳቸዋል። በሚያዙበት ወቅት የትህትና ቃላትን እንዲጠቀሙ ማድረግ ተገቢ ነው። [ ይኽ መልዕክት ልጆች ብቁና ተወዳዳሪ ትውልድን ሆነው እንዲያድጉ ለማስቻል ለወላጆች የሚቀርብ ትምህርት ነው። ]

+4
20230328_023915.jpg2.21 MB

ሞዴል ፈተና በተመለከተ፡፡ 👉 የ6ኛ ክፍል ሞዴል ፈተና    coverage  በተመለከተ  በአዲሱ ስርዓተ ትምህርት  ሆኖ የ6ኛ ክፍል ብቻ ሙሉ  መፅሀፍ ከቨር ያደርጋል፡፡ 👉የ8ኛ ክፍል ሞዴል ፈተና    coverage   በተመለከተ በአዲሱ ስርዓተ ትምህርት  ሆኖ የ8ኛ ክፍል ብቻ ሙሉ  መፅሀፍ  ከቨር ያደርጋል፡፡

ቀን 1/7/2015 ዓ.ም ማስታወቂያ! በ2015 የትምህርት ዘመን 6ኛ እና 8ኛ ክፍል ከተማ አቀፍ እና ሀገራቀፍ ፈተና ተፈታኝ ለሆናችሁ ተማሪዎች በሙሉ ቀደም ሲል በቀጥታ / ኦላይን መመዝገባችሁ ይታ
ቀን 1/7/2015 ዓ.ም ማስታወቂያ! በ2015 የትምህርት ዘመን 6ኛ እና 8ኛ ክፍል ከተማ አቀፍ እና ሀገራቀፍ ፈተና ተፈታኝ ለሆናችሁ ተማሪዎች በሙሉ ቀደም ሲል በቀጥታ / ኦላይን መመዝገባችሁ ይታወቃል፡፡ ከዚህ ጋርም በተያያዘ የተመዘገባችሁበትን መረጃ ትክክለኛነት ለማረጋገጥ እንዲቻል ለ6ኛ ክፍል https://aa6.ministry.et እና ለ8ኛ ክፍል https://aa.ministry.et ሊንኮችን በመጫን View Result የሚለውን በመጫን የመለያ ቁጥራችሁን እና ስም / Registration Number and First Name በማስገባት ማየት የምትችሉ መሆኑን እየገለጽን ስህተት ካለበት ለትምህርት ቤታችሁ በስቸኳይ እንድታሳውቁ እናሳስባለን፡፡ መረጃዎችን በፍጥነት ለማግኘት ማሰፈንጠሪያዎቹን ይጫኑ! Blog: - https://aacaebc.blogspot.com You Tube: https://www.youtube.com/watch?v=TWkBGoeYCNQ... TikTok፡- tiktok.com/@aaeducationbureau Telegram ፡ https://t.me/wwwAddisAbabaeducationbureau Twitter ፡ https://twitter.com/aacaebc Face book: https://www.facebook.com/aacityeducationcommunication Instagram: - https://www.instagram.com/aacaeb/

ውድ የትምህርት ቤታችን የተማሪ ወላጆች በሙሉ የቦረናን ድርቅ ምክንያት በማድረግ ካለን ላይ ቀንሰን እንደከዚህ በፊቱ ለቦረና ህዝብ የሚሆን መኮሪኒ፣ ፓስታ ወይም ሩዝ በልጆት እንዲልኩልን በትህትና እንጠይቃለን :: 👏 ስለሚደረጉት በጎነትና ትብብር ሁሉ በግሎው ትምህርት ቤት አስተዳደር ስም ከፍ ያለ ምስጋናችንን በቅድሚያ እናቀርባለን!! ት/ቤቱ

GLOW KG AND PRIMARY SCHOOL ADDIS ABABA ETHIOPIA. - Telegram 频道 @httpy4 的统计与分析