ch
Feedback
GLOW STAR KG AND PRIMARY SCHOOL ADDIS ABABA ETHIOPIA.

GLOW STAR KG AND PRIMARY SCHOOL ADDIS ABABA ETHIOPIA.

前往频道在 Telegram

Always strive for Excellence❤!!

显示更多
1 620
订阅者
无数据24 小时
+57 天
+6630 天
帖子存档
ቀን፡ 23/05/2018ዓ፣ም 👉ለ2018 ዓ.ም 6ኛ ክፍል ተፈታኝ ተማሪዎች በሙሉ ✍️በቅድሚያ የከበረ ሠላምታችንን እያቀረብን በመቀጠል ከታች በተለቀቀው መረጃ መሠረት በማድረግ ማንኛውም ስህተት ነው ብላችሁ ያመናችሁበትን የስም( የአባት፣ የአያት እና መሠል) ስህተቶችን ዛሬ 13/06/2018ዓ፣ም _ ረቡዕ 18/06/2018ዓ፣ም ድረስ እንድታሳውቁን በትህትና  እንጠይቃለን። ✍በተጨማሪም  እንደአስፈላጊነቱ ት/ቤት ድረስ በመምጣት ማየት እንደምትችሉ ጭምር እናሳውቃለን ፡፡                     🙏   ት/ቤቱ!

የወላጅ-መምህር-ት/ቤት የምክክር ቀን ሰላም ውድ ወላጆች፣ የመጀመሪያው መንፈቅ አመት (First Semester) የልጆቻችሁን የትምህርት ውጤት እና የስነ-ባህሪይ እድገት አስመልክቶ ቅዳሜ፣ የካቲት 14 ቀን 2018 ዓ.ም ከጠዋቱ 2፡30 – 5፡30 ሰዓት ድረስ ምክክር ይደረጋል፡፡ ስለሆነም በዚሁ ፕሮግራም ላይ በተጠቀሰው ሰዓት በልጆችዎ ቅርንጫፍ ትምህርት ቤት ግቢ እንዲገኙና ስለ ልጆችዎ ምክክር እንዲያደርጉ እየጠየቅን በዕለቱ የመጀመሪያው መንፈቅ ዓመት የውጤት መግለጫ እንደሚሰጥ ከወዲሁ ለማሳወቅ እንወዳለን፡፡

Wow amazing. Bravo Glow Schools

It’s a wonderful and amazing work.

በጣም ጥሩ ስራ ነዉ ። በርቱ