ch
Feedback
GLOW KG AND PRIMARY SCHOOL ADDIS ABABA ETHIOPIA.

前往频道在 Telegram

Always strive for Excellence❤!!

显示更多
1 421
订阅者
+224 小时
+77
-830
帖子存档
የወላጅ-መምህር-ት/ቤት የምክክር ቀን ሰላም ውድ ወላጆች፣ የመጀመሪያው መንፈቅ አመት (First Semester) የልጆቻችሁን የትምህርት ውጤት እና የስነ-ባህሪይ እድገት አስመልክቶ ቅዳሜ፣ የካቲት 14 ቀን 2018 ዓ.ም ከጠዋቱ 2፡30 – 5፡30 ሰዓት ድረስ ምክክር ይደረጋል፡፡ ስለሆነም በዚሁ ፕሮግራም ላይ በተጠቀሰው ሰዓት በልጆችዎ ቅርንጫፍ ትምህርት ቤት ግቢ እንዲገኙና ስለ ልጆችዎ ምክክር እንዲያደርጉ እየጠየቅን በዕለቱ የመጀመሪያው መንፈቅ ዓመት የውጤት መግለጫ እንደሚሰጥ ከወዲሁ ለማሳወቅ እንወዳለን፡፡