GLOW KG AND PRIMARY SCHOOL ADDIS ABABA ETHIOPIA.
前往频道在 Telegram
1 417
订阅者
无数据24 小时
无数据7 天
-1430 天
帖子存档
በሰፈራ ቅርንጫፍም በጣም በቆንጆ ሁኔታ የፍራፍሬ ቀን እንደዚ ተከብሮዋል!!!.....
ሰላም እንዴት ናቹ ውድ ቤተሰቦቻችን በዛሬው እለት በሽቦ ኤጀርሳ ቅርንጫፍ የፍራፍሬ ቀን(Fruit day) አከባበር
Wow it's a wonderful moments . Thank you all Admin. and Teachers of Glow Schools . May Almighty God Blesses you all.
🏆✨ Celebrating Excellence!
🙏We proudly awarded our Top 3 students from grade 1 to 8 for their hard work, dedication, and academic excellence 📚👏
And we appreciate male foot ball competition which is held from 02/06/2018E.C to 30/06/2018 Ethiopian calendar.
#AcademicExcellence #TopStudents #ProudMoment #StudentAchievement #SchoolLife
ሰላም ውድ ወላጆች፣
በ130ኛዉ የአድዋ ድል መታሰቢያ በዓል ምክንያት ነገ፣ ሰኞ የካቲት 23 ቀን 2018 ዓ.ም ትምህርት ቤት ዝግ ይሆናል።
ማክሰኞ፣ የካቲት 24 ቀን 2018 ዓ.ም መደበኛ ትምህርት የሚቀጥል ይሆናል።
የአንድነት 🤝፣ የጀግንነት 💪 እና የኢትዮጵያ ኩራት 💚💛❤️ ቀን!
የ2018 ዓ.ም የወላጆችና የመምህራን ገፅ ለገፅ ውይይት በመልካም ሁኔታ ተጠናቋል ።
现已上线!2025 年 Telegram 研究 — 年度关键洞察 
