ch
Feedback
GLOW STAR KG AND PRIMARY SCHOOL ADDIS ABABA ETHIOPIA.

GLOW STAR KG AND PRIMARY SCHOOL ADDIS ABABA ETHIOPIA.

前往频道在 Telegram

Always strive for Excellence❤!!

显示更多
1 535
订阅者
+124 小时
+207
+10430
帖子存档
WaW!!! wonder full Glow tanks to God👏👏👏

እንኳን ደስ አላችሁ! እንኳን ደስ አለን!ለውድ ግሎው ት/ቤት፦ ​👨‍🏫 መምህራን ​👩‍🎓 ተማሪዎች ​👨‍👩‍👧‍👦 ወላጆች እና ​🏫 መላው የትምህርት ቤቱ ማህበረሰብ ​ትምህርት ቤታችን በ2018 ዓ.ም የ6ኛ ክፍል ሚኒስትር ፈተና ካስፈተናቸው ተማሪዎች መካከል፦ ​ወንድ፦ 54ሴት፦   43በድምሩ፦ 97  ተማሪዎች ​ሁሉንም ተማሪዎቻችንን በከፍተኛ ውጤት ወደ ቀጣዩ (7ኛ) ክፍል ማሳለፋችንን ስንገልጽ በታላቅ ደስታና ኩራት ነው! ​🏆 ይህ ውጤት እንዲመዘገብ ያላሰለሰ ጥረት ላደረጋችሁና መሥዋዕትነት ለከፈላችሁ፦ ​ለተማሪዎቻችን፦ ስላኮራችሁን እናመሰግናለን! ​ለትምህርቱ  በለቤቶች ፣ መምህራን፣ ርዕሰ መምህርና ምክትል ርዕሳነ መምህራን፦ ለከፍተኛ አመራርና የቅንጅት ስራችሁ! ​ለአስተዳደር ሰራተኞች፦ ከጀርባ ሆናችሁ ለሰጣችሁት አስተዋጽኦ! ​ለተማሪ ወላጆች/አሳዳጊዎች፦ ላሳያችሁት ቀጣይነት ያለው አጋርነት! ​🌟 እንኳን ደስ ያላችሁ! እንኳን ደስ አለን!

AnimatedSticker.tgs0.19 KB

Waw Thanks to God !!!!!❤️❤️❤️❤️❤️❤️🧡

AnimatedSticker.tgs0.45 KB

AnimatedSticker.tgs0.24 KB