1 510
订阅者
无数据24 小时
+37 天
-730 天
数据加载中...
吸引订阅者
六月 '26
六月 '26
+18
在0个频道中
五月 '26
+32
在0个频道中
Get PRO
四月 '26
+29
在0个频道中
Get PRO
三月 '26
+25
在0个频道中
Get PRO
二月 '26
+16
在0个频道中
Get PRO
一月 '26
+17
在0个频道中
Get PRO
十二月 '25
+31
在0个频道中
Get PRO
十一月 '25
+51
在0个频道中
Get PRO
十月 '25
+51
在0个频道中
Get PRO
九月 '25
+284
在0个频道中
Get PRO
八月 '25
+33
在0个频道中
Get PRO
七月 '25
+78
在0个频道中
Get PRO
六月 '25
+30
在0个频道中
Get PRO
五月 '25
+29
在0个频道中
Get PRO
四月 '25
+16
在0个频道中
Get PRO
三月 '25
+15
在0个频道中
Get PRO
二月 '25
+12
在0个频道中
Get PRO
一月 '25
+35
在0个频道中
Get PRO
十二月 '24
+30
在0个频道中
Get PRO
十一月 '24
+66
在0个频道中
Get PRO
十月 '24
+67
在0个频道中
Get PRO
九月 '24
+111
在0个频道中
Get PRO
八月 '24
+31
在0个频道中
Get PRO
七月 '24
+32
在0个频道中
Get PRO
六月 '24
+27
在0个频道中
Get PRO
五月 '24
+16
在0个频道中
Get PRO
四月 '24
+10
在0个频道中
Get PRO
三月 '24
+14
在0个频道中
Get PRO
二月 '24
+8
在0个频道中
Get PRO
一月 '24
+16
在0个频道中
Get PRO
十二月 '23
+29
在0个频道中
Get PRO
十一月 '23
+15
在0个频道中
Get PRO
十月 '23
+44
在0个频道中
Get PRO
九月 '23
+115
在0个频道中
Get PRO
八月 '23
+28
在0个频道中
Get PRO
七月 '23
+15
在0个频道中
Get PRO
六月 '23
+17
在0个频道中
Get PRO
五月 '23
+17
在0个频道中
Get PRO
四月 '23
+12
在0个频道中
Get PRO
三月 '23
+10
在0个频道中
Get PRO
二月 '23
+20
在0个频道中
Get PRO
一月 '23
+37
在0个频道中
Get PRO
十二月 '22
+47
在0个频道中
Get PRO
十一月 '22
+42
在0个频道中
Get PRO
十月 '22
+85
在0个频道中
Get PRO
九月 '22
+452
在0个频道中
| 日期 | 订阅者增长 | 提及 | 频道 | |
| 17 六月 | +2 | |||
| 16 六月 | +1 | |||
| 15 六月 | +3 | |||
| 14 六月 | 0 | |||
| 13 六月 | +2 | |||
| 12 六月 | +2 | |||
| 11 六月 | +4 | |||
| 10 六月 | +1 | |||
| 09 六月 | +1 | |||
| 08 六月 | +1 | |||
| 07 六月 | +1 | |||
| 06 六月 | 0 | |||
| 05 六月 | 0 | |||
| 04 六月 | 0 | |||
| 03 六月 | 0 | |||
| 02 六月 | 0 | |||
| 01 六月 | 0 |
频道帖子
👉ለአንድሮሜዳ ት/ቤት ቤተሠቦች 🏫📢
✅ የት/ት ቤታችን የ6ኛ ክፍል ተማሪዎች ላለፋት 3ቀናት ሲሰጥ የነበረውን ክልላዊ ፈተና በዛሬው ዕለት በሰላም ጨርሠዋል::
✅ የ8ኛ ክፍል ተማሪዎቻችን ከነገ ጀምሮ ለ2 ቀን የሚቆይ የክልላዊ ፈተና የሚወስዱ በመሆኑ ሁለቱንም ቀናት ከ1:30 በፊት ት/ት ቤት መድረስ ይኖርባቸዋል::
✅ በዚህ ሳምንት ክልላዊ ፈተና መኖሩን ተከትሎ በተፈጠረ የተወሰነ የሠርቪስ ጠዋት ቀድሞ መምጣትና ማታ መዘግየት ላሳያችሁት ትዕግስት መላው የት/ት ቤታችንን ቤተሠብ ከልብ እናመሠግናለን::
ለልጆቻችን መልካም ውጤት እንመኛለን 🙏✨
| 2 | 👉ለአንድሮሜዳ ት/ቤት ቤተሠቦች 🏫📢
ጉዳዩ የ6ኛ እና የ8ኛ ክፍል ተማሪዎችን ይመለከታል 📚
✅ የ6ኛ እና 8ኛ ክፍል ተፈታኞች መፈተኛ ጣቢያ መድረስ ያለባቸው ከጠዋቱ 2:00 ሰዓት በፊት ሲሆን
✅የ6ኛ ክፍል ተማሪዎች ከሰኞ 8/10/2018 ዓ.ም እስከ 10/10/2018 ዓ.ም ከጠዋቱ 1:30 በፊት ትምህርት ቤት መድረስ ይኖርባቸዋል::
እንዲሁም
✅የ8ኛ ክፍል ተማሪዎች ከቀን 11/10/2018 እስከ 12/10/2018 ዓ ም ከጠዋቱ 1:30 በፊት ትምህርት ቤት መድረስ ይኖርባቸዋል::
✅ተማሪዎች ትምህርት ቤት ከመጡ በሁዋላ በሠርቪስ ወደ መፈተኛ ጣቢያ የሚሔዱ ይሆናል::
✅ወላጆች ተማሪዎቻችን በቀሩት ቀናት በቂ እረፍት እና የስነልቦና ዝግጅት አድርገው ለፈተናው በጊዜ ትምህርት ቤት እንዲገኙልን ድጋፋችሁ አይለየን::
✅ ተፈታኝ ተማሪዎች ወደ ት/ት ቤት ሲመጡ የተሟላ የት/ት ቤት ዩኒፎርም ለብሠው እና ለፈተና አስፈላጊ ቁሳቁሶችን ማለትም 2 እስራስ: መቅረጫና ላጲስ ይዘው መገኘት ይኖርባቸዋል::
✅ተፈታኝ ተማሪዎችን ቀደም ብሎ ትምህርት ቤት አድርሰው ወደ መፈተኛ ጣቢያ ለማድረስ እንዲችሉ ሠሪቪስ ሠጪ መኪኖቻችን ለአንድ ሳምንት ከተለመደው ሰዓት ቀድመው ስለሚመጡ 20 ደቂቃ ቀደም ብላችሁ እንድትጠብቁን በአክብሮት እንጠይቃለን::
ለልጆቻችን መልካም ውጤት እንመኛለን 🙏✨ | 886 |
| 3 | 没有文字... | 936 |
| 4 | 没有文字... | 933 |
| 5 | 没有文字... | 765 |
| 6 | 没有文字... | 667 |
| 7 | 没有文字... | 663 |
| 8 | 没有文字... | 681 |
| 9 | 没有文字... | 681 |
| 10 | 没有文字... | 649 |
| 11 | 没有文字... | 693 |
| 12 | 没有文字... | 704 |
| 13 | 没有文字... | 1 384 |
| 14 | ለአንድሮሜዳ ት/ት ቤት ቤተሰቦች
ከወረዳ ትምህርት ፅ/ቤት በደረሰን መረጃ መሠረት ትምህርት ከሠኞ ግንቦት 24 እስከ ረቡዕ ግንቦት 26 የማይኖር መሆኑን እየገለፅን ከሀሙስ ግንቦት 27 ጀምሮ ግን መደበኛው የመማር ማስተማር የሚቀጥል ይሆናል::
ማስታወሻ ለ6ኛና የ8ኛ ክፍል ተማሪዎች የክልላዊ ፈተና የሌሎች ክፍል ደረጃዎችም ማጠቃለያ ፈተና በመቃረቡ በዝጉ ወቅት ተማሪዎች በፕሮግራም እንዲያጠኑ ክትትል እንድታደርጉልን በአክብሮት እንጠይቃለን::
የት/ት ቤቱ አስተዳደር | 1 598 |
| 15 | 没有文字... | 1 776 |
| 16 | ለእስልምና እምነት ተከታይ የአንድሮሜዳ ት/ቤት ቤተሠቦች በሙሉ እንኳን ለ1447ኛዉ ዓ.ሒ. የዒድ አል-አድሃ (አረፋ) በዓል በሰላም አደረሳችሁ እያልን በዓሉ የሰላም የደስታ እና የጤና እንዲሆንላችሁ ከልብ እንመኛለን:: | 1 637 |
| 17 | 没有文字... | 2 222 |
| 18 | ለአንድሮሜዳ ት/ት ቤት ቤተሠቦች
ጉዳዩ: የሠርቪስ አገልግሎት ክፍያን ይመለከታል::
ወርሀዊ የሠርቪስ ክፍያ የመክፈያ ጊዜ ወር በገባ እስከ 05 መከፈል እንዳለበት ይታወቃል::
በወቅቱ ክፍያውን ከፍላችሁ ደረሰኙን ያወራረዳችሁ ወላጆችን እያመሠገንን ነገር ግን የግንቦት ወር ክፍያና ውስን ውዝፍ ክፍያ ያላጠናቀቃችሁ ወይም ከፍላችሁ ደረሰኝ ያላወራረዳችሁ ወላጆች ግን እስከ አርብ ግንቦት 14 ከፍላችሁ እንድታወራርዱ እናሳስባለን::
ማስታወሻ: ማንኛውም ያልተጠናቀቀ ክፍያ ያለበትን ተማሪ የሰርቪስ አገልግሎት ከሠኞ ግንቦት 17 ጀምሮ የሠርቪስ መኪኖቻችን ስለማይሰጡ ከዛ በፊት ባሉት 3 የስራ ቀናት ያለቦትን ያልተጠናቀቀ ክፍያ ከፍሎ በማጠናቀቅና በማወራረድ ልጆን ካላስፈላጊ መጉላላት እንዲጠብቁ በድጋሚ እናሳስባለን::
የት/ት ቤቱ አስተዳደር | 1 866 |
| 19 | 没有文字... | 2 200 |
| 20 | ሚያዚያ 24,2018 ዓ.ም 06፡00 ጀምሮ ከአንድሮሜዳ ት/ቤት በመቄዶንያ ዩትዩብ ይከታተሉ።
www.youtube.com/@Mekedonia
👆ይህን ቻናል አሁኑኑ Subscribe በማድረግ ሁላችሁም Like👍እያደረጋችሁ ስማችሁንና ክፍላችሁን Comment ላይ እየፃፋችሁ እንዲሁም መቄዶንያን እንደምትደግፉ እየገለፃችሁ እንድትከታተሉ ከወዲሁ እናሳውቃለን።
ከአንድሮሜዳ ት/ቤት ለመቄዶንያ ድጋፍ ለማድረግ የተከፈተ የኢትዮጲያ ንግድ ባንክ ሂሳብ ቁጥር 1000747591068
(ከት/ቤቱ እመቤት ረታ እና ከመቄዶንያ ያብስራ ቢሆነኝ)
አዋሽ ባንክ 013470576551902
(ከት/ቤቱ ትምህርተ በሪሁን እና ከመቄዶንያ ሙሉሰዉ ሙንዬ)
፤ አሁኑኑ ይርዱ! | 2 147 |
现已上线!2025 年 Telegram 研究 — 年度关键洞察 
