ch
Feedback
School of indiana /Mariyam/KG1-3

School of indiana /Mariyam/KG1-3

前往频道在 Telegram
636
订阅者
+1224 小时
+567 天
+9030 天
帖子存档
🏆🏆🏆KG1 basic knowledge competition winners.🏅🏅🏅🏅

ውድ ወላጆች እንደምን አላችሁ ። 👆👆👆👆👆👆👆👆👆 በተጠየቀው መሠረት ከተማሪዎች የተሰበሰበውን ገንዘብ (63600 ብር) በተባለው ሰዓትና ጊዜ ለሚመለከተው አካል ገቢ አድርገናል ። 🎀🎀🎀🎀🎀🎀🎀🎀🎀 የዚህ በጎ ተግባር ተሳታፊ ለሆናችሁ ወላጆች በሙሉ የከበረ ምስጋናችንን በድጋሚ ለማቅረብ እንወዳለን ። 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏 ት/ቤቱ

ወላጅና የጤና ባለሙያ ወ/ሮ እየሩሳሌም ማርቆስ ለተማሪዎች ስለ ድንገተኛ አደጋ ፣ተላላፊ በሽታ እንዲሁም በመልካም ስነምግባር ዙሪያ የግንዛቤ ማስጨበጫ በመስጠት ተማሪዎችን አነቃቅተዋል ።በእጅጉ ልናመሰግን እንወዳለን ።

የክርስትና እምነት ተከታዬች ለሆናችሁ ወላጆችና ተማሪዎቻችን እንዲሁም ለመላዉ ህዝበ ክርስቲያን እንኳን ለትንሳኤ በዓል በሰላም አደረሳችሁ! በዓሉ የሰላም የደስታና የመተሳሰብ እንዲሆንላችሁ እንመኛለን
የክርስትና እምነት ተከታዬች ለሆናችሁ ወላጆችና ተማሪዎቻችን እንዲሁም ለመላዉ ህዝበ ክርስቲያን እንኳን  ለትንሳኤ በዓል በሰላም አደረሳችሁ! በዓሉ  የሰላም የደስታና የመተሳሰብ እንዲሆንላችሁ እንመኛለን ፡፡                   መልካም በዓል!                                           ት/ቤቱ

# ለውድ የስኩል ኦፍ ኢንዲያና ወላጆች/ህጋዊ አሳዳጊዎች በሙሉ- 👇👇👇👇👇👇👇👇👇 ትምህርት ቤታችን የተማሪዎችን የትምህርት አገልገሎት ክፍያ በባንክ እያስከፈለ መሆኑ እሙን ነው ። ነገር
# ለውድ የስኩል ኦፍ ኢንዲያና ወላጆች/ህጋዊ አሳዳጊዎች በሙሉ- 👇👇👇👇👇👇👇👇👇 ትምህርት ቤታችን የተማሪዎችን የትምህርት አገልገሎት ክፍያ በባንክ እያስከፈለ መሆኑ እሙን ነው ። ነገር ግን የአከፋፈል ስርዓቱ በጣም ቀልጣፋና ጊዜ ቆጣቢ ባለመሆኑ በተጨማሪም ከእናንተ ከውድ ወላጆች በሰበሰብነው አስተያየት መሠረት የማሻሻል ስራዎች ተሰርተዋል ስለሆነም ያለብዎትን ቀሪ ሂሳብ እና ክፍያ ቀጥሎ በሚያገኙት ኮድ መሠረት በብርሃን ባንክ ብቻ የሚከፍሉ ይሆናል ። # ማስታውሻ የአከፋፈል ስርዓት 👉የግንቦት ወር. 👉 ከግንቦት 1 እስከ 10 👉 የሚያዚያ ወር. 👉 ከሚያዚያ 15 እስከ 25 ድረስ መሆኑን አውቃችሁ በወቅቱ እንድትከፍሉ እያሳሰብን በወቅቱ ያልከፈለ ወላጅ # የባንኩ ሲስተም በእየቀኑ የሚታሰብ 10 ብር ቅጣት እንደሚቀጣ ለማሳወቅ እንወዳለን ት/ቤቱ

ለውድ የእስኩል ኦፍ ኢንዲያና ወላጆች በሙሉ ከዚህ በኃላ ያለውን ክፍያ ቀጥሎ በሚደርሳችሁ ኮድ በብርሃን ባንክ ብቻ የምትከፍሉ ሲሆን ክፍያውም የግንቦት ወር ከግንቦት 1 እስከ10 እና የአራተኛ ሩብ አመት ክፍያ ከሚያዚያ 15 እስከ 25 ድረስ መሆኑን አውቃችሁ ክፍያውን በወቅቱ እንድትከፍሉ እያሳሰብን በወቅቱ ያልከፈለ ወላጅ በቀን 10 ብር ቅጣት ሲስተሙ እንደሚያስብበት ከወዲሁ ለማሳወቅ እንወዳለን ። ት/ቤቱ

2016 E.c Action research training