ch
Feedback
SOS HGS Grade 12, 2016

SOS HGS Grade 12, 2016

前往频道在 Telegram
609
订阅者
无数据24 小时
-17 天
-1030 天

数据加载中...

标签云
无数据
有任何问题?请刷新页面或联系我们的客服
进出提及
---
---
---
---
---
---
吸引订阅者
十一月 '24
十一月 '24
+1
在0个频道中
十月 '24
+5
在0个频道中
Get PRO
九月 '24
+49
在1个频道中
Get PRO
八月 '24
+17
在0个频道中
Get PRO
七月 '24
+19
在1个频道中
Get PRO
六月 '24
+18
在0个频道中
Get PRO
五月 '24
+31
在1个频道中
Get PRO
四月 '24
+26
在3个频道中
Get PRO
三月 '24
+16
在0个频道中
Get PRO
二月 '24
+24
在0个频道中
Get PRO
一月 '24
+28
在0个频道中
Get PRO
十二月 '23
+32
在0个频道中
Get PRO
十一月 '23
+59
在0个频道中
Get PRO
十月 '23
+74
在0个频道中
Get PRO
九月 '23
+47
在0个频道中
Get PRO
八月 '23
+11
在0个频道中
Get PRO
七月 '23
+17
在0个频道中
Get PRO
六月 '23
+15
在0个频道中
Get PRO
五月 '23
+5
在0个频道中
Get PRO
四月 '23
+6
在0个频道中
Get PRO
三月 '23
+8
在0个频道中
Get PRO
二月 '23
+2
在0个频道中
Get PRO
一月 '23
+11
在0个频道中
Get PRO
十二月 '22
+6
在0个频道中
Get PRO
十一月 '22
+16
在0个频道中
Get PRO
十月 '22
+22
在0个频道中
Get PRO
九月 '22
+19
在0个频道中
Get PRO
八月 '22
+13
在0个频道中
Get PRO
七月 '22
+11
在0个频道中
Get PRO
六月 '22
+8
在0个频道中
Get PRO
五月 '22
+13
在0个频道中
Get PRO
四月 '22
+7
在0个频道中
Get PRO
三月 '22
+15
在0个频道中
Get PRO
二月 '22
+9
在0个频道中
Get PRO
一月 '22
+6
在0个频道中
Get PRO
十二月 '21
+11
在0个频道中
Get PRO
十一月 '21
+9
在0个频道中
Get PRO
十月 '21
+20
在0个频道中
Get PRO
九月 '21
+14
在0个频道中
Get PRO
八月 '21
+24
在0个频道中
Get PRO
七月 '21
+13
在0个频道中
Get PRO
六月 '21
+12
在0个频道中
Get PRO
五月 '21
+513
在0个频道中
日期
订阅者增长
提及
频道
20 十一月0
19 十一月0
18 十一月0
17 十一月0
16 十一月0
15 十一月0
14 十一月0
13 十一月0
12 十一月0
11 十一月+1
10 十一月0
09 十一月0
08 十一月0
07 十一月0
06 十一月0
05 十一月0
04 十一月0
03 十一月0
02 十一月0
01 十一月0
频道帖子
2
https://student.ethernet.edu.et
515
3
+1
SS University1.xlsx
569
4
SS University1.xlsx
129
5
NS University1.xlsx
126
6
+3
NS University.xlsx
682
7
+1
sos social bandwith.xlsx
45
8
Please check your choice.
685
9
+3
sos social university.xlsx
895
10
ማስታወቂያ የተቋም እና የትምህርት መስክ ምርጫን ይመለከታል በ2016 ትምህርት ዘመን የ12ኛ ክፍል ማጠቃለያ አገር አቀፍ ፈተና ወስዳችሁ ለትምህርት ሚኒስቴር ተጠሪ በሆኑ የመንግስት ዩኒቨርስቲዎች በመደበኛ እና በRemedial ፕሮግራም ለመከታተል የሚያስችል ማለፊያ ውጤት ያስመዘገባችሁ ተማሪዎች የተቋም እና የትምህርት መስክ ምርጫችሁን በየትምህርት ቤታችሁ በተወከሉ መምህራን በኩል እስከ መስከረም 30/2017 ዓ.ም ድረስ መሙላት የምትችሉ መሆኑን እንገልጻለን። የኢፌዴሪ ትምህርት ሚኒስቴር መስከረም 2017
672
11
2016 E.C. University Choice Format.pdf
900
12
#AASTU #ASTU በ2017 ዓ.ም. በአዲስ አበባ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ እና በአዳማ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ ገብተው በአፕላይድ ሳይንስና በኢንጂነሪንግ የትምህርት ዘርፎች ትምህርታቸውን መከታተል ለሚፈልጉ ጥሪ ቀርቧል። ዩኒቨርሲቲዎቹ በ2016 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ የዩኒቨርሲቲ መግቢያ ፈተና 50% እና ከዚያ በላይ ያስመዘገቡ የተፈጥሮ ሳይንስ ተማሪዎችን ተጨማሪ የመግቢያ ፈተና በቀጥታ (online) በመስጠት ነው የሚቀበሉት። የትምህርት መስኮቹ ምን ምን ናቸው ? / አዲስ አበባ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ / #ኢንጂነሪንግ ፦ አርክቴክቸር፣ ሲቪል ኢንጂነሪንግ ፣ ሜካኒካል ኢንጂነሪንግ ፣ ኬሚካል ኢንጂነሪንግ ፣ ኤሌክትሪካል እና ኮምፒዩተር ኢንጂነሪንግ ፣ ኤሌክትሮ መካኒካል ኢንጂነሪንግ ፣ሶፍትዌር ኢንጂነሪንግ ፣ ማይኒንግ ኢንጂነሪንግ ፣ ኢንቫይሮሜንታል ኢንጂነሪንግ #አፕላይድሳይንስ ፦ ኢንዱስትሪያል ኬሚስትሪ፣ ፉድ ሳይንስ፣ አፕላይድ ኒውትሪሽን ፣ ጂኦሎጂ፣ ባዮቴክኖሎጂ / አዳማ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ / #ኢንጂነሪንግ ፦ አርክቴክቸር፣ ሲቪል ኢንጂነሪንግ ፣ ወተር ሪሶርስ ኢንጂነሪንግ ፣ ኬሚካል ኢንጂነሪንግ ፣  ሜካኒካል ኢንጂነሪንግ ፣ ማቴሪያል ሳይንስና ኢንጂነሪንግ ፣ ኤሌክትሪካል ፓወር እና ኮንትሮል ኢንጂነሪንግ፣ ኤሌክትሮኒክስ እና ኮሚኒኬሽን ኢንጂነሪንግ፣ ኮምፒዩተር ሳይንስ ኢንጂነሪንግ፣ ሶፍት ዌር ኢንጂነሪንግ #አፕላይድሳይንስ ፦ አፕላይድ ቦዮሎጂ፣ አፕላይድ ኬሚስትሪ፣ ኢንዱስትሪያል ኬሚስትሪ፣ ፋርማሲ፣ አፕላይድ ፊዚክስ ፣ አፕላይስ ጂኦሎጂ፣ አፕላይድ ማቲማቲክስ የምዝገባ ጊዜ፡- ከመስከረም 06 እስከ መስከረም 13 ቀን 2017 ዓ.ም እንደሆነ ተገልጿል። ምዝገባው የሚጠናቀቀው መስከረም 13 ቀን 2017 ዓ.ም ከሌሊቱ 6 ሰዓት ላይ ነው። የምዝገባ መስፈርቱን የሚያሟሉ አመልካቾች በማንኛውም ስፍራ በኢንተርኔት (online https://stuoexam.astu.edu.et ወይም www.aastu.edu.et / www.astu.edu.et ድረገጽን በመጠቀም መመዝገብ ይችላሉ፡፡ ፈተናው የሚሰጥበት ቀን በድህረ ገጽ የምዝገባው ቀን ካበቃ በኋላ ይደረጋል። ፈተናው የሚሰጥበት ቦታ ፤ በምዝገባ ወቅት በመረጡት ዩኒቨርሲቲ (የፈተና ጣቢያ) በአካል በመቅረብ ይሆናል፡፡ NB. ለምዝገባና ለፈተና ምንም አይነት ክፍያ የማይጠየቅ ሲሆን የፈተና ጣቢያዎቹ ያላቸው የመፈተኛ ቦታ ውስን በመሆኑ ፍላጎቱ ያላቸው አመልካቾች ይህን አውቀው ቅድሚያ እንዲመዘገቡ ተብሏል። @tikvahethiopia
950
13
https://youtu.be/FlcNQhxAqxo?si=xBccy68jAFXpTLex
2 689
14
ለትምህርታቸው ሙሉ ትኩረት በመስጠት አመቱን ሙሉ ማጥናታቸው እና የመመህራን ዕገዛ በ12ኛ ክፍል ፈተና ጥሩ ውጤት እንዲያስመዘግቡ የረዳቸው መሆኑን ከሀረሪ ክልል በፈተናው ጥሩ ውጤት ያስመዘገቡ ተማሪዎች ገለጹ። *** የ2016 የትምህርት ዘመን የ12ኛ ክፍል ሐገር አቀፍ መልቀቂያ ፈተና ውጤት ይፋ መደረጉ ይታወሳል። እንደ ሀገር በተሰጠው የመልቀቂያ ፈተና የሐረሪ ክልል ከአዲስ አበባ መስተዳድር በመቀጠል ለፈተናው ከተቀመጡ ተማሪዎች ውጤት አንፃር በማሳለፍ ምጣኔ እንደ ሀገር ሁለተኛ ደረጃ ላይ መሆኑን የትምህርት ሚኒስቴር መረጃ ያመለክታል። ከዚህም ጋር ተያይዞ በሐረሪ ክልል ከፍተኛ ውጤት ካስመዘገቡ ተማሪዎች መካከል የሀረር ኤስ ኦ ኤስ ሔርማን ግማይነር ተማሪ ሱራፌል በትረ ፣ መርቱ ዮሀንስ እና ቤትሔል ማስረሻ ከሀረሪ ብዙሐን መገናኛ ኤጀንሲ ጋር ቆይታ አድርገዋል። ተማሪዎቹ በውጤቱ የተሰማቸውን ደስታ ገልጸው ለጥሩ ውጤት የበቁበትም ምክንያት ትምህርት ከተጀመረ ጊዜ አንስቶ አመቱን ሙሉ ማጥናት፣ ሙሉ ትኩረት መስጠት፣ ለፈተና በቂ ዝግጅት ማድረግና የመምህራኖች ዕገዛ ትልቁን ድርሻ እንደሚይዝ ገልፀዋል። ተማሪዎቹ አክለውም በጋራ ማጥናትና መመካከር እንዲሁም መምህራኖቻቸው የሚሰጧቸውን የክፍልና ከክፍል ውጪ የትምህርት ተግባራት በአግባቡ መከታተልም የተሻለ ውጤት ለማምጣት ያግዛል ያሉት ተማሪዎቹ በቀጣይም በዩኒቨርሲቲ ህይወታቸው የተሻለ ውጤት በማስመዝገብ ራሳቸውንና ክልሉን ለማስጠራት መዘጋጀታቸውን ነግረውናል። የተማሪዎቹ ወላጆች በበኩላቸው ልጆቻቸው ባስመዘገቡት ውጤት መደሰታቸውን ገልጸው ለዚህ ሁሉ ውጤት መምህራኖቻቸውን ጨምሮ የትምህርት ቤቱን ማህበረሰብ አመስግነዋል። አክለውም እንደ ሀገር የተማሪ ውጤት በቀነሰበት በዚህ ወቅት የሐረሪ ክልል ትምህርት ቢሮ እንደ ክልል የተሻለ ውጤት እንዲመዘገብ እያደረገ ላለው ስራ አመስግነው በዚሁ እንዲቀጥል ጥሪ አቅርበዋል። የሀረር ኤስ ኦ ኤስ ሔርማን ግማይነር 2ኛ ደረጃ ትምህርት ቤት በዘንድሮው የ2016 የትምህርት ዘመን የ12ኛ ክፍል ሐገር አቀፍ መልቀቂያ ፈተና ካስፈተናቸው ተማሪዎች ከ97% በመቶ በላይ የዩኒቨርሲቲ መግቢያ ውጤት ማምጣታቸውን የትምህርት ቤቱ ርእሰ መምህር አቶ ተሾመ ደምለው ገልጸዋል። በትምህርት ዘርፉ በቅንጅትና በትኩረት ከተሰራ ከዚህ የበለጠ ውጤት ማስመዝገብ እንደሚቻልም ጠቁመዋል። የተመዘገበው ውጤት በአንድ ጀምበር የተሰራ ሳይሆን የረዥም አመታት ልፋት ነው ያሉት ዳይሬክተሩ የክልሉን ትምህርት ቢሮ ጨምሮ ለዚህ ውጤት መሳካት አስተዋፅኦ ላደረጉ መምህራን እና የትምህርቱ ማህበረሰብ ምስጋናቸውን አቅርበዋል። እንደ ሀገር 674ሺ823 ተማሪዎች መልቀቂያ ፈተና የወሰዱ ሲሆን 36ሺ409ኙ አልያም 5.4% በመቶ ተማሪ የዩኒቨርሲቲ መግቢያ ውጤት አስመዝግበዋል። በሐረሪ ክልልም በ2015 የትምህርት ዘመን 7.1 በመቶ ተማሪዎች ማለፊያ ውጤት ያስመዘገቡ ሲሆን በ2016 የትምህርት ዘመን ደግሞ 13.3 በመቶ ተማሪዎችን ማሳለፍ መቻሉን ከክልሉ ትምህርት ቢሮ የተገኘው መረጃ ያመላክታል። ይህም ውጤት ከአምናው ተመሳሳይ ወቅት ጋር ሲነጻጸር በ 6.2 በመቶ መሻሻል ያሳያል። ዘጋቢ ሲሳይ ዘርይሁን ። 03 / 01 / 2017
654
15
ለሁሉም የሐረር ኤስ ኦ ኤስ ሔርማን ግማይነር ት/ቤት ተማሪዎች፣ ወላጆች እንዲሁም ሰራተኞች እንኳን ደስ አላችሁ እያልን ሁሉንም የተፈጥሮ ሳይንስ ተማሪዎች በከፍተኛ ውጤት ማሳለፍ መቻላችንን እንዲሁም
ለሁሉም የሐረር ኤስ ኦ ኤስ ሔርማን ግማይነር ት/ቤት ተማሪዎች፣ ወላጆች እንዲሁም ሰራተኞች እንኳን ደስ አላችሁ እያልን ሁሉንም የተፈጥሮ ሳይንስ ተማሪዎች በከፍተኛ ውጤት ማሳለፍ መቻላችንን እንዲሁም በማህበራዊ ሳይንስ ከዚህ በፊት ያልተመዘገበ ከፍተኛ ውጤት መመዝገቡን በኩራት እንገልፃለን ። ኤስ ኦ ኤስ ሔርማን ግማይነር ት/ቤት እጅግ በርካታ ድንቅ ተማሪዎችን ያወጣ ወደፊትም በከፍታ የሚቀጥል ድንቅ ት/ቤት 🎉🎉🎉Congratulations !!! 🎆🎆🎆 .
547
16
没有文字...
610
17
没有文字...
695
18
没有文字...
719
19
没有文字...
59
20
🎆🎆🎆Congratulations 🎉🎉🎉 To all the school community on the remarkable result scored in the entrance examinations!  All natural science students scored above 50%.  95% of social science students scored above 50%. Our extraordinary student, Surafel Betre scored 536/ 600. This accomplishment is a true testament to the hard work, dedication, and support provided by all parties involved. Your hard work and dedication have truly paid off. Well done! 🎉👏📚
2 557