ch
Feedback
Serdo የሰው ሀይል አቅራቢ

Serdo የሰው ሀይል አቅራቢ

前往频道在 Telegram

Job for all

显示更多

📈 Telegram 频道 Serdo የሰው ሀይል አቅራቢ 的分析概览

频道 Serdo የሰው ሀይል አቅራቢ (@serdo_1) 阿姆哈拉语 语言赛道中的 是活跃参与者。目前社区聚集了 12 416 名订阅者,在 职业 类别中位列第 3 080,并在 埃塞俄比亚 地区排名第 2 286

📊 受众指标与增长动态

невідомо 创建以来,项目保持高速增长,吸引了 12 416 名订阅者。

根据 03 十二月, 2024 的最新数据,频道保持稳定运转。过去 30 天订阅人数变化为 0,过去 24 小时变化为 0,整体触达仍然可观。

  • 认证状态: 未认证
  • 互动率 (ER): 平均受众互动率为 0%。内容发布后 24 小时内通常能获得 N/A% 的反应,占订阅者总量。
  • 帖子覆盖: 每篇帖子平均可获得 0 次浏览,首日通常累积 0 次浏览。
  • 互动与反馈: 受众积极参与,单帖平均反应数为 0

📝 描述与内容策略

作者将该频道定位为表达主观观点的平台:
Job for all

凭借高频更新(最新数据采集于 04 十二月, 2024),频道始终保持新鲜度与高覆盖。分析显示受众积极互动,使其成为 职业 类别中的关键影响点。

12 416
订阅者
无数据24 小时
无数据7 天
无数据30 天
帖子存档
👀👀👀👀👀👀👀👀👀👀 አዲስ ክፍት የስራ ማስታወቂያ" ቀን 19/04/16 የወጣ ➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖ ⭐️የስራ መደብ:#ዋና ሼፍ ✨️ት/ት ደረጃ:በዘርፉ የትመረቁ ✨️ልምድ: ከታወቀ ምግብ ቤት ወይም ሆቴል የስራ ልምድ ማቅረብ የሚችል ✨ደሞዝ: በስምምነት /ማራኪ 🔆ብዛት————— 4 ➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖ የስራ መደብ:# ረዳት ሼፍ ✨️ት/ት ደረጃ:በዘርፉ የትመረቁ ✨️ልምድ: ከታወቀ ምግብ ቤት ወይም ሆቴል የስራ ልምድ ማቅረብ የሚችል ✨ደሞዝ: ማራኪ(በስምምነት) ☀️ብዛት————— 6 ➖➖➖➖➖➖➖➖➖ ⭐️የስራ መደብ:# ዋና ወጥ ቤት ✨የት/ደረጃ' : በዘርፉ ስልጠና የወሰደ ✨የስራ ልምድ : ልምድ ያለው ✨ፆታ' : ወ/ሴ ✨ደሞዝ': በስምምነት/ማራኪ ☀️ብዛት ——3 ➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖ —————————————————— የስራ መደብ:# ሱፐርቫይዘር ✨️ት/ት ደረጃ:በዘርፉ የትመረቁ ✨️ልምድ: የስራ ልምድ ማቅረብ የሚችል ✨ደሞዝ: ማራኪ(በስምምነት) ✨ ፆታ:፧ ሴት ☀️ብዛት————— 2 ——————————————————— ⭐️የስራ  መደብ ~አስተናጋጅ ✨የት/ት ደረጃ: 10+ ✨ልምድ: በመስተንግዶ ልምድ ያላት 🔆 ፆታ——ወ/ሴ ✨ደሞዝ: ማራኪ 🔆ብዛት——10 ➖➖➖➖➖➖➖➖➖ ⭐️የስራ መደብ: ፅዳት ✨የት/ደረጃ' 10 ✨የስራ ልምድ': የሆቴል ልምድ ያላት ✨ፆታ' ወ/ሴ ✨ደሞዝ' በስምምነት 🔆ብዛት—-4 ➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖ ☎️  አድራሻ ቦሌ ፍሬንድሽኘ 1ኛ ፎቅ ቢሮ ቁ- 105 ይደውሉ 📞 0923247823 📞  0923248123 📞  0911664997 ✅✅✅✅✅✅✅✅✅✅ እባኮት በስራ ሰዓት ይደውሉ ። 📵

አስቸኳይ ክፈት የሰራ ቦታ ማስታወቂያ በጣም ታዋቂ ክትፎ ቤት ብቁ የሆኑ ሰራተኞችን አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል ። 1- ሱፐርቮይዘር ——ብዛት 1 2- ዋና ምግብ አብሳይ ለጠዋት -1 2- ምግብና መጠጥ ቁጥጥር :-1 3- የቧንቧ ሰራተኛ ———-1 4- ኦርደር ተቆጣጣሪ———1 የሰራ ልምድ:- 1+ የት/ደ:-10+ ደመወዝ :- በስምምነት አድራሻ : ቦሌ ፍሬንድሺኘ ህንፃ 1ኛ ፎቅ ቢሮ ቁ. 105 ስልክ — 0923248123 0911664997

👀👀👀👀👀👀👀👀👀👀 ታዋቂ ለሆነ ሬስቶራንት አዲስ ክፍት የስራ ማስታወቂያ" ቀን 25/04/16 የወጣ ➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖ ⭐️የስራ መደብ:#ዋና ሼፍ ✨️ት/ት ደረጃ:በዘርፉ የትመረቁ ✨️ልምድ: ከታወቀ ምግብ ቤት ወይም ሆቴል የስራ ልምድ ማቅረብ የሚችል ✨ደሞዝ: በስምምነት /ማራኪ 🔆ብዛት————— 7 ➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖ የስራ መደብ:# ረዳት ሼፍ ✨️ት/ት ደረጃ:በዘርፉ የትመረቁ ✨️ልምድ: ከታወቀ ምግብ ቤት ወይም ሆቴል የስራ ልምድ ማቅረብ የሚችል ✨ደሞዝ: ማራኪ(በስምምነት) ☀️ብዛት————— 5 ➖➖➖➖➖➖➖➖➖ ⭐️የስራ መደብ:# ዋና ወጥ ቤት ✨የት/ደረጃ' : በዘርፉ ስልጠና የወሰደ ✨የስራ ልምድ : ልምድ ያለው ✨ፆታ' : ወ/ሴ ✨ደሞዝ': በስምምነት/ማራኪ ☀️ብዛት ——7 ➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖ ⭐️የስራ መደብ:#ወጥ ጨላፊ ✨️ት/ት ደረጃ:በዘርፉ የትመረቁ ✨️ልምድ: ከታወቀ ምግብ ቤት ወይም ሆቴል የስራ ልምድ ማቅረብ የሚችል ✨ደሞዝ: በስምምነት /ማራኪ 🔆ብዛት————— 7 —————————————————— ⭐️የስራ  መደብ ~አስተናጋጅ ✨የት/ት ደረጃ: 10+ ✨ልምድ: በመስተንግዶ ልምድ ያላት 🔆 ፆታ——ወ/ሴ ✨ደሞዝ: ማራኪ 🔆ብዛት——32 ➖➖➖➖➖➖➖➖➖ ⭐️የስራ መደብ: ፅዳት ✨የት/ደረጃ' 10 ✨የስራ ልምድ': ልምድ ያላት ✨ፆታ' ወ/ሴ ✨ደሞዝ' በስምምነት 🔆ብዛት—-10 ➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖ ☎️  አድራሻ ቦሌ ፍሬንድሽኘ 1ኛ ፎቅ ቢሮ ቁ- 105 ይደውሉ 📞 0923247823 📞  0923248123 📞  0911664589 ✅✅✅✅✅✅✅✅✅✅ እባኮት በስራ ሰዓት ይደውሉ ። 📵

👀👀👀👀👀👀👀👀👀👀 "አስቸኳይ ክፍት የስራ ማስታወቂያ" ቀ22/04/16 የወጣ ➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖ የስራመደብ: ስልክ ኦፕሪተር ለራይድ ግማሽ ቀን   ✨ት/ት ደረጃ:10/12/ዲፕሎማ ✨ልምድ: 0አመት ✨️ደሞዝ: 9,000 ➖➖➖➖➖➖➖ ➖➖➖➖➖➖➖➖ ⭐️የስራ መደብ #Reception ለሆቴል ,ድርጅቶች እና ለ ገስት ሀውስ/ለክሊኒክ/ሆስፒታል/ለድርጅት ✨የት/ደረጃ 10/ degree/dip ✨ፃታ' ወ/ሴ ✨የስራ ልምድ'0~1 ዓመት ✨ደሞዝ' 7000+ ➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖ ⭐️የስራ መደብ #F&B_control እና ሆቴል ሱፐር ቫይዘር፣ሆስተስ#መስተንግዶ/ባርቴንደር ✨️የት/ደረጃ' በዘርፉ የሰለጠነ ✨ፆታ' ወ/ሴ ✨️ደሞዝ' 7000 - 12000 ➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖ 🔵ስራ መደብ:#ጀማሪ ሞደሊግግ ✨ት/ት ደረጃ:10/12/ዲፕሎማ ✨ልምድ: 0አመት ✨️ደሞዝ:14,000+ ➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖ ⭐️የስራ መደብ #አካዉንታንት ለ ድርጅቶች እና ሆቴሎች ላይ /ለአስመጭ/ለፍብሪካ ✨የት/ደረጃ' ዲግሪ/ዲፕሎማ ✨የስራ ልምድ'0-6ዓመት ✨ደሞዝ' 6000~17,000 ➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖ 🔵#ትኬተር #ለባስ/ለቱር/ለቤቲንግ ✨የት/ደረጃ' 10/ዲግሪ/Level ✨የስራ ልምድ' ዐ ዓመት ✨ደሞዝ' 9000-11000 ➖➖➖➖➖➖➖➖➖ 🔵 FOR NGO #Any ....የት/ት ደረጃ 10/ዲግሪ/ዲፕሎማ ፆታ ወ/ሴ ደሞዝ 27,000 +ጥቅማጥቅም ➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖ ⭐️የስራ መደብ:#ዋና ሼፍ እና ረ/ሼፍ እና pastry cheff እና ስጋ ቆራጭ ✨️ት/ት ደረጃ:በዘርፉ የትመረቁ ✨️ልምድ:ዐ-4 ✨ደሞዝ:10,000 ➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖ 🔵የስራ መደብ:# IT ለትላልቅ ድርጅትለኮሌጅ ✨ት/ት ደረጃ:degree/diplom ✨ልምድ: 0አመት ✨ፆታ:ሴ/ወንድ ✨ደሞዝ:በስምምነት ➖➖➖➖➖➖➖➖➖ ⭐️የስራ መደብ:# ፍርማሲስት/ዲራጊስት ✨የት/ደረጃ' degree/diploma ✨የስራ ልምድ 0-2 ✨ፆታ' ወ/ሴ ✨ደሞዝ'  በስምምነት ➖➖➖➖➖➖➖➖➖ ⭐️የስራ  መደብ ~መኪና ሽያጭ ✨የት/ት ደረጃ:10/ዲግሪ/ዲፕሎማ ✨ልምድ:0አመት ✨ደሞዝ:9000+ ➖➖➖➖➖➖➖➖➖ ⭐️የስራ መደብ #መምሕር maths,economics,physics,--- በሁሉም ከ KG-12 ድረስ ዋና እና ረዳት ✨የት/ደረጃ' 10,ዲግሪ / ዲፕሎም ✨የስራ ልምድ' 0-ዓመት ልምድ ✨ፆታ' ወ/ሴ ✨ደሞዝ' በስምምነት ➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖ ⭐️የስራ መደብ:#ሹፌር  ህ2,ደ1,ህ1, እና/አውቶ ሞተርኛ መንጃ ፍቃድ ላላቸው ✨ት/ት ደረጃ:8+ ✨ልምድ:1አመት ✨ደሞዝ:በስምምነት ➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖ ⭐️የስራ መደብ: # supervisor ለ ሱፐር ማርኬት ሆቴሎች ላይ ወይ ሱፐርማርኬት ላይ የሰሩ ✨የት/ደረጃ': degree#diploma ✨ልምድ:1-2 ✨ፆታ' ወ/ሴ ✨ደሞዝ: በስምምነት ➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖ ⭐️የስራ መደብ #ኬሚካል እንጅነሪግ/ኬሚስት ✨የት/ደረጃ' ዲግሪ ✨የስራ ልምድ' 0ዓመት ✨ደሞዝ' በስምምነት ➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖ 🔵የስራ መደብ #መረጃ መዝገብ አያያዝ ✨የት/ደረጃ'  degree/diploma ✨ልምድ 0አመት ✨️ደሞዝ' 11,000 ➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖ ⭐️የስራ መደብ #ግራፌክስ ዲዛይነር ✨ልምድ: የሰሩ ✨ፃታ'ሴ/ወ ✨ደሞዝ:በስምምነት ➖➖➖➖➖➖➖➖➖ ⭐️የስራው መደብ:#ውሀ ሽያጭ ✨ት/ት ደረጃ: 10/degree/ dip ✨ልምድ:0አመት ✨️ደሞዝ:8500+ ➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖ ⭐️የስራ መደብ:#ካሸር ለድርጅት እና ለትለያዩ ተቁአማት#ለቤቲንግ#ለሆቴል#ለሱፕርማርኬት ✨የት/ደረጃ' 10-ዲግሪ ✨ልምድ:0-1 ✨ፆታ' ሴ ✨ደሞዝ' 5500-9000+ ➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖ ⭐️የስራ መደብ # ሁለገብ ሰራተኛ ✨የት/ደረጃ' 10/12/ዲፕሎማ ✨ልምድ:ዐአመት ✨ፆታ' ወ/ሴ ✨ደሞዝ'6000+ ➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖ ⭐️የስራ መደብ #ስቶር_ኪፐር ለሆቴል መኪና አስመጪ እና ላኪ ላይ#ለድርጅት/ኮንስትራሽን ✨️የት/ደረጃ'10 degree/dip ✨ልምድ:0አመት ✨ፆታ' ሴ#ወንድ ✨️ደሞዝ'በድርጅቱ እስኬል ➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖ ⭐️የስራ መደብ #ማርኬቲንግ/ማኔጅመንት ✨የት/ደረጃ' ዲግሪ/ዲኘሎማ ✨የስራ ልምድ' ከ0-2ዓመት ✨ፆታ' ሴ/ወ ✨ደሞዝ:8000-14000+ ጥቅማጥቅም ➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖ ⭐️የስራ መደብ #ሳፍሪ ኮም ሴልስ/ስልክ ኦፕሪተር ✨የት/ደረጃ'/10/ዲፕሎማ ✨ልምድ: 0አመት ✨ደሞዝ' 12,000 ➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖ ⭐️የስራ መደብ:#እንጅነሪግ በሁሉም ✨ት/ት ደረጃ: ዲግሪ ✨ልምድ:0አመት ➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖ ⭐️የስራ መደብ: ሆስተስ እንግዳ ተቀባይ ✨የት/ደረጃ' 10/ሰርተፍኬት ✨የስራ ልምድ '0አመት ✨ፆታ' ሴት ✨ደሞዝ: 17,000 ➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖ ⭐️የስራ መደብ:#ሴት ተዋንያን (ለyoutube) ✨የት/ት ደረጃ:10/ሰርተፍኬት ✨ልምድ:0አመት ✨ደሞዝ:19,000 ➖➖➖➖➖➖➖➖➖ ⭐️የስራ መደብ: ፍብሪካ ሰራተኛ ✨የት/ደረጃ' 6/10 ✨ፆታ' ሴ/ወ ✨ደሞዝ' 6300 ➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖ ⭐️የስራ መደብ #ፑል አጨዋች ✨የት/ደረጃ '8 ✨ልምድ:0አመት ✨️ደሞዝ' 5000 ➖➖➖➖➖➖➖ ⭐️የስራ መደብ #ጉዳይ አስፈፃ/ለNGO ✨የት/ደረጃ' 10/ ዲፕሎማ/ዲግሪ ✨የስራ ልምድ' 0ዓመት ✨ፆታ' ሴ/ወ ✨ደሞዝ' 9000~13500 ➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖ ☎️  አድራሻ ቦሌ ፍሬንድሽኘ 1ኛ ፎቅ ቢሮ ቁ- 105 ይደውሉ 📞 0923247823 📞  0923248123 📞  0911664589 ✅✅✅✅✅✅✅✅✅✅ እባኮት በስራ ሰዓት ይደውሉ ። 📵

#አስቸኳይ ጥብቅ መልክት _ለጎንደር ህዝብ ንሥር በሮድካስት መስከረም 13/2013 ዛሬ የጎንደር ፋኖ ባደረገው ድንገተኛ ማጥቃት የተደናገጠውየአበ‍እይ የገዳይ ሀይል ጎንደር ከጁ እንዳትወጣ ለማድረግ አሁን ላይ ጎንደር ፀጥ ስላለችለት ወደ ዙሪያው ባሉ ወረዳወች በትኖት የነበረን ሀይል ሊያሰባስብ እየተንቀሳቀሰ እንደሆነ የንሥር የመረጃ ምንጮች ጠቁዋል። ስለሆነም በአስቸኳይ የጎንደር በሮች እንዲዘጉና በየቦታው በማድፈጥ እንዳይንቀሳቀስ ማድረግ ግድ ይላል ብለዋል። የሚከተሉት መነገዶች አስቸኳይ እንዲዘጉ ተጠይቋል። 1ኛ,ከቋራ-ሻውራ-ደልጊ-ደንቢያ -አዝዞ ሙሉ በሙሉ እንዲዘጋ፤ 2ኛ, ከመተማ በጭልጋ(ነጋዴ ባህር) ጎንደር መስመር በፍጥነት እንዲዘጋ 3ኛ, ከወልቃይት በዳንሻ ጎንደር 4ኛ, ከአዳርቃይ በደባርቅ ጎንደር 5ኛ ከጎጃም ወደ ሻውራ ደልጊ ጎንደርና 6ኛ ከባህር ዳር ጎንደር በሙሉ ክርችም አድርጎ በመዝጋት የነአገኘው፥መላኩ፥ዝናሽና የአብን ግንኙነተቶችን መበጣጠስና እንደተለመደው የትግል መሪነቱን ሚና እዛው ከቦታው ላይ እንዲደረግ ይሁን ሲሉ አስችኳይ መልክቱን በንሥር ብሮድካስት በኩል አሳውቀዋል። ድል ለአማራ ፋኖ! ድል ለአማራ ህዝብ‼️

የጎንደሩ ውጊያ ከሚታመን ምንጭ ጎንደር የገባው ፋኖ የመጣው በጠዳ በኩል ነበር፡፡ውጊያውም የተጀመረው ከሌሊቱ 11 ሰዓት አካባቢ ሲሆን፣ ከባድ ውጊያ የተደረገው ጠዋት ነበር፡፡ውጊያውም የተጠናና የራሱ ዓላማ ያለው እንደሆነ ማወቅ ይቻላል፡፡ እንደገባኝ ከሆነ ውጊያውን ያነሳሳው ዋና ምክንያት በርካታ ወጣቶች በጎንደር መታሰራቸው ነው፡፡ ፋኖ ናችሁ እየተባሉ እየተለቀሙ የታሰሩት ወጣቶች ከመበርከቱ የተነሳ ከፍተኛ ቁጣን ቀስቅሷል፡፡የፋኖም ኦፕሬሽን ከዚህ ጋ የተያያዘ ይመስላል፡፡ ማራኪ ክፍለ ከተማ ቀበሌ 18 የተጀመረው ውጊያ፣ ባካባቢው የሚገኘውን መከላከያና ሚሊሻ በመደምሰስ በተለይም በሶስት ፖሊስ ጣብያ ታስረው የሚገኙ እስረኞችን በሙሉ በማስፈታትና፣ የየ ፖሊስ ጣብያዎቹ መሳርያ መጋዘን መውረሱ ተወስቷል፡፡በተለይም፣ በርካታ ወጣቶች ታስረውበት የነበሩ ሶስት ፖሊስ ጣብያዎች በሙሉ እስረኞችን የፋኖ ተዋጊዎች እንዳስለቀቁ ታውቋል፡፡ እነዚህም ጂቲዜድ መንደር ማራኪ ካምፓስ ፊትለፊት ስድስተኛ ፖሊስ ጣብያ ልደታ አካባቢ በዲፖ በኩል አራተኛ ፖሊስ ጣብያ ሸዋ ዳቦ ሰፈር ቀበሌ 18 ሶስተኛ ፖሊስ ጣብያ በውጊያውም በርካታ የመከላከያ ወታደሮችና ሚሊሾች መገደላቸውና የሚሊሺያ አዛዙ መገደላቸው ተሰምቷል፡፡ከባድ ውጊያ ከነበረረባቸው ቦታዎች አንዱ ኮሎጅ ማዞርያ አካባቢ በርካታ የመከላከያ ፓትሮሎች ተቃጥለው ታይተዋል፡፡ ሕዝብ አልገዛም ካለህ አበቃ፡፡ በመሳርያና በሰራዊት ብዛት አታሸንፈውም፡፡ መፍትሄው የሕዝቡን ብሶት ሰምቶ መልስ መስጠት ነበር፡፡ ይሄንን ለማድረግ ግን የአምባገነኖች ባሕርይ አይፈቅድም፡፡"እናሸንፋለን" ሲሉ ተገርስሰው ይወድቃሉ፡፡ አሁንም የብልጽግና መንግስት መጨረሻ ይሄ እንደሚሆን ጥርጥር የለውም፡፡ሕዝብን ያሸነፈ መንግስት የለም፡፡ ሕዝብን አስቆጥቶ ረጅም ርቀት የሄደ አገዛዝ የለም፡፡ ማዳበርያ ለጠየቀ አርሷደር፣ መፍትሄ እንደመስጠት መልሱ ንቀትና ጥይት ሲሆን፣ በሰላም ወጥቶ ለመግባት መታፈንን አስቀሩልኝ ፣ በሀገሬ መሳደድን አስቁሙልኝ ለሚል ጥያቄ መፍትሄው መድፍ ሲሆን .... ሕዝብም ያምጻል፡፡ አሁን በርካታ ቦታዎች ያለ ወገን ungovernable ሆኗል፡፡ ቀጣዪ ያምባገነኖች አስከፊ ውድቀትን ማየት ብቻ ነው የቀረው፡፡ ይሄ ሁሉ ሲሆን ግን መካር አለመኖሩ ይደንቀኛል፡፡ የኢትዮጵያ ሀያላንና ምሁራን የት ሄዱ? አይ ኢትዮጵያ ሀገሬ! በጎ መሪ አጥተሽ የደም መሬት ሆንሽ፡፡

በድሮን ጥቃት ብዙ ንፁሀን የተጨፈጨፉባት ፍኖተ ሰላም በአማራ ህዝባዊ ሀይል ፋኖ ቁጥጥር ስር ገብታለች✊ @fanopoint

ከእስር ተፈቷል! ከ20 ቀን እስር በኋላ ጋዜጠኛ Yidenekachew Kebede በ6000 ሺህ ብር የገንዘብ ዋስትና በዛሬው ዕለት ከእስር ተፈቷል።

ጎጃም ደጋ ዳሞት! ወደ አካባቢው የገባው ሁለት ክፍለጦር ሲወቀጥ ውሎ ሲወቀጥ አመሸልህ ባሻዬ ለመፃፍም እኮ እያቃተን ነው።ከ4 ሺህ በላይ የስ ርዓቱ እስከ አፍንጫው ታጥቆ ገባልህና በአማራ ህዝባዊ ኃይል ተረ ፍርፎ የቀረው እየሮጠልህ ነው።