Software programing
前往频道在 Telegram
This is a channel which gives tutorial on different programming languages, android tips and tricks best apps etc...
显示更多1 471
订阅者
无数据24 小时
无数据7 天
无数据30 天
帖子存档
1 471
#የግብረ_ሰዶማውያንን_ጉብኝት
#እንቃወማለን
ሀገራችን ከዚህ የምታገኘው ምንም ይሁን ምን ለትዉልድ ጥፋት እንጂ ጥቅም የለዉም፡፡
አሜሪካን ሀገር የሚገኘው እና ለተመሳሳይ ፆታ ግንኙነት አድራጊዎች የጉብኝት ፕሮግራም በማዘጋጀት የሚታወቀው Toto Tours ከአራት ወር በሁዋላ በላሊበላ፣ ጎንደር፣ ገራልታ፣ አርባ ምንጭ፣ አክሱም እንዲሁም ሌሎች ስፍራዎች ጉብኝት ለማድረግ ማቀዱን ተለትሎ ነው። ይህ ለ 16 ቀናት ይቆያል ብሎ ድርጅቱ እያስተዋወቀ ያለው ጉብኝት በአንድ ሰው 7,900 ዶላር (ሩብ ሚልዮን ብር ገደማ) ይከፈልበታል።
ቅዱሳን ሁላችሁ ይሄን ድርጊት #ሼር በማድረግ ከኢትዮጵያ አብያተክርስቲያናት እና ከኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤ/ያን ጎን ይሁኑ!!
@Yoniteachings
