አማርኛ ሙዚቃዎች amharic music
前往频道在 Telegram
እዚህ ግሩፕ ላይ የምለቃቸው አብዛኛዎቹ ዘፈኖች እኔ የምወዳቸው እና የእኔን ምርጫዎች ናቸው። slow እና ትዝታ ሙዚቃ በጣም እወዳለው። ዘና ያረጋችኋል ብዬ ተስፋ አረጋለው። ህይወትን ቀለል አርጋቹ ኑሩ! ምኞትና ፍላጎት ማብቂያ የላቸውም። ሁሉም ነገር በጊዜው ይሆናል እመኑኝ። ሁሌም አመስጋኝ ሁኑ። እናንተ አሁን ያላችሁበት ሁኔታ ላይ ያልሆነ ብዙ ሰው አለ። ባላውቃቹም የሀገሬ ልጆች ውድድ አረጋችኋለው።
显示更多3 416
订阅者
-224 小时
无数据7 天
+6030 天
帖子存档
