EECSF
前往频道在 Telegram
ይህ በ አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የ ህንፃ ኮሌጅ ወንጌል አማኞች ክርስቲያን ህብረት ነው:: #ተቀዳሚ_ዐላማ፤የምንኖርለት:- •ተማሪዎችን በማገልገል የእግዚአብሔርን መንግስት ማስፋት #በዚህ_ቻናል:- ☞ የክርስቶስን አካል የ ሚያንፁ ልዩ ልዩ መልዕክቶች ይቀርባሉ:: ☞ከ ህብረቱ መሪዎችና ከ [ኢቫሱ] የ ሚተላለፉ መልዕክቶችን ያገኛሉ::
显示更多508
订阅者
无数据24 小时
无数据7 天
无数据30 天
帖子存档
508
አሁን የእግዚአብሔርን ቃል የምንማርበት ጊዜ ይሆናል ዛሬ እንደባለፈው በፅሁፍ(text) ነው የምንካፈለው የጌታን ቃል የሚያካፍለን ወንድም ልዑል ነው ቃሉን አብረን እንካፈል!!
508
ማስታወቂያ
📌 በጌታ ፊት እየተጋችሁ እንደሆነ ተስፋ እናደርጋለን አሁንም ለእኛ ደስታችን እርሱ ነውና ሳንታክት ወደ ፀጋው ዙፋን በዕምነት እንቅረብ
📌 እባካችሁ ማገልገል የምትፈልጉ በጌታ እንለምናችኃለን አሳውቁን!!!!!!!!!!
ተባረኩ
508
አሜን!!
ስለነበረን የፀሎት ጊዜ ጌታ ይመስገን፡፡
አሁን አምላካችንን በዝማሬ የምናመልክበት ጊዜ ይሆናል በዝማሬ የሚያገለግለን ተጋባዥ ወንድማችን Toby ነው፤ ተባረኩበት፡፡
508
ጌታ ሆይ እጅግ አድርገን እናመሰግንሀለን። እንደ ምሕረትህ ብዛት ሁለተኛ ወለድከን፣ የበረሀ ወይራ የነበርነውንም ወደ መልካሙ ዛፍ አገባኸን ክብር ሁሉ ለስምህ ይሁን። በአንተ እጅግ ደስ ይለናል ስለ መልካምነትህ ሁሉ እናመሰግንሀለን። በአንተ እንድንኖር፣ እንድንከተልህም ቅዱስ ቤተመቅደስም እንሆን ዘንድ ወደሀልና እናመልክሀለን።
ዛሬም ደግሞ በምሕረትህ አለንና እንድታበረታን እንድንተናነጽም፣ ፍሬም እንድናገኝ አንተ እርዳን።
በቃልህ ምከረን፣ ገስፀን፣ አጽናናን ሁላችን ወደ አንተ ከትናንት ይልቅ እንድንቀርብህ በማስተዋል ሙላን። ከፊታችንም ያለውን ሩጫ አንተን እየተመለከትን በትዕግስት እንሩጥ። መንፈስ ቅዱስ ጌታ ኢየሱስ የነገረንን ሁሉ ስለምታሳስበን እናመሰግንሀለን። ቀሪ ጊዜያችንን አንተ ተረከብ፤ በኢየሱስ ስም አሜን።
508
ሰላም የክርስቶስ ኢየሱስ ለሆናችሁ ለእናንተ ይሁን!! ፕሮግራማችንን በጌታ በኢየሱስ ክርስቶስ ስም እንጀምራለን፡፡ እንግዲህ እግዚአብሔር አምላክ በምህረቱ ጠብቆን ለዛሬ ደርሰናልና ክብር ሁሉ ለእርሱ ይሁን፡፡ እስከ ፕሮግራማችን ፍፃሜ ድረስ አብራችሁን ቆዩ፣ ተባረኩ፡፡
508
Indian-born Canadian-American Christian apologist Ravi Zacharias died today at the age of 74.
After 48 years of teaching and commending Christianity, Zacharias passed away early Tuesday morning at his Atlanta home.
“Like a child who suddenly stops sobbing when he is clasped in the arms of his mother, such will be the grip of heaven upon our souls.”
—@RaviZacharias (1946–2020)
You made it. You’re home. #ThankYouRavi
@ChristianBookSh
508
#Chain_prayer(Chain48)_update
🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥
📌 4ተኛ ሳምንት
ርዕስ - በእምነት መኖር (walk by faith) + ከሀሰተኛ አስተማሪዎች መጠበቅ 1 ዮሐ 4፥ 1-21
ቀን 1፦1 ዮሐ 4፥1-6
🔴 "ሁልጊዜ ከአስተምህሮ በስተጀርባ መንፈስ አለ ፤ ሀሰተኛ አስተማሪዎች የሚመረመሩት በአስተምህሮ እና በአኗኗር ዘይቤአቸው ነው ፤ Everyone of you are capable of judging because you have the capacity " ፓ/ር ዘሌ
📌 ❝መንፈሳዊ ሰው ግን ሁሉን ይመረምራል ራሱ ግን በማንም አይመረመርም።❞ 1ኛ ቆሮንቶስ 2: 15 ስለዚህ ዕለት ዕለት በመንፈሱ እንድንሞላ ጌታን እንጠይቅ
📌 ነገሮችን እንደእግዚአብሔር ሀሳብ እንድንመለከት መንፈሳዊ አይኖቻችን እንዲበሩ
📌 በዘመን መጨረሻ እየጨመረ እንጂ እየቀነሰ ለማይሄደው የስህተት አስተምህሮ ነቅተን ሌሎችን እንድናስመልጥ
⭕️ በቃል የሚጠና ጥቅስ፦❝እንግዲህ ስለዚህ ነገር ምን እንላለን? እግዚአብሔር ከእኛ ጋር ከሆነ ማን ይቃወመናል?❞
—ሮሜ 8: 31
**********
የሕንፃ ኮሌጅ(EiABC) ወንጌላውያን ክርስቲያን ተማሪዎች
2012 ዓ. ም.
Join and share:
@EECSF
