ch
Feedback
EECSF

EECSF

前往频道在 Telegram

ይህ በ አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የ ህንፃ ኮሌጅ ወንጌል አማኞች ክርስቲያን ህብረት ነው:: #ተቀዳሚ_ዐላማ፤የምንኖርለት:- •ተማሪዎችን በማገልገል የእግዚአብሔርን መንግስት ማስፋት #በዚህ_ቻናል:- ☞ የክርስቶስን አካል የ ሚያንፁ ልዩ ልዩ መልዕክቶች ይቀርባሉ:: ☞ከ ህብረቱ መሪዎችና ከ [ኢቫሱ] የ ሚተላለፉ መልዕክቶችን ያገኛሉ::

显示更多
508
订阅者
无数据24 小时
无数据7 天
无数据30 天
帖子存档
[@12] #EECSF_Graphics Join and share EECSF Channel: @EECSF @EECSF @EECSF
[@12] #EECSF_Graphics Join and share EECSF Channel: @EECSF @EECSF @EECSF

[@12] #EECSF_Graphics Join and share EECSF Channel: @EECSF @EECSF @EECSF
[@12] #EECSF_Graphics Join and share EECSF Channel: @EECSF @EECSF @EECSF

[@12] #EECSF_Graphics Join and share EECSF Channel: @EECSF @EECSF @EECSF
[@12] #EECSF_Graphics Join and share EECSF Channel: @EECSF @EECSF @EECSF

🌟🌟🌟🌟🌟🌟🌟🌟🌟🌟🌟 "ስማርት” የንዑስ ቡድን “ስማርት” የሚለው የእንግሊዝኛ ቃል፤ ጉብዝናን፣ ፍጥነትንና ቅልጥፍናን አመልካች ሲሆን በ21ኛው ክፍለዘመን በተጨማሪነት ኢንተርኔትን ለሚ
🌟🌟🌟🌟🌟🌟🌟🌟🌟🌟🌟 "ስማርት” የንዑስ ቡድን “ስማርት” የሚለው የእንግሊዝኛ ቃል፤ ጉብዝናን፣ ፍጥነትንና ቅልጥፍናን አመልካች ሲሆን በ21ኛው ክፍለዘመን በተጨማሪነት ኢንተርኔትን ለሚጠቀሙ ቁሶችም በገላጭነት እንጠቀምበታለን፡፡ በዚህም ጊዜ ይህ የንዑስ ቡድን ከፍተኛ ሚና ይጫወታል:: 👉 #አሁንም ባለንበት ስፍራ ሆነን የ #Smart ንዑስ ቡድን አባል መሆን እንችላለን:: 👉 #በዚህ የፀሎት ሰንሰለት(Chain48) ውስጥ #12 የሚሆኑ #Smart group ይገኛል:: 👉 #Smart group ምን ያደርጋሉ? •አንድ ላይ በፀሎት ሰንሰለት ይገናኛሉ:: •የሚመቻቸውን ሰዓት በመምረጥና ሁሉም #online በሚሆኑበት ጊዜ የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናት(discussion) ያካሂዳሉ:: •በሚቀጥሉትም ቀናቶች በሚዘጋጁ የ #group challenge(game) ይሳተፋሉ:: ••• #አሁንም በዚህ የፀሎት እንቅስቃሴ መሳተፍ የምትፈልጉ ፤ ጥያቄ ያላችሁ ፣ ምስክርነት ወይም የምታጋሩን ነገር ያላችሁ ከታች ባሉት user names ልታናግሩን ትችላላችሁ!! @DETAE1 @Melii3 @DeBee_kim @Caleb_24 #Passion_Week | #Chain48 Join and share EECSF Channel: @EECSF @EECSF @EECSF

🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥 #Passion_Week(Chain48)_update #day_1 Bible study and prayer title ******************************* #እነሆ፤ ንጉ
🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥 #Passion_Week(Chain48)_update #day_1 Bible study and prayer title ******************************* #እነሆ፤ ንጉሥሽ በአህያ ግልገል ተቀምጦ ይመጣል። #Bible study and prayer through small groups in #Chain48 #ሁላችንም በያለንበት ቦታ ሆነን በወጣው ፕሮግራም(schedule) መሠረት #ለ30_ደቂቃ እንፀልያለን:: #ፀልየን ስንጨርስም ቀጣዩን ሰው ደውለን ማሳወቅ አለብን:: #የ Bible study ጥናት ለማድረግ እንዲያመች #team coordinators በሚከፍቱት የ#telegram group discuss ማድረግ ትችላላችሁ:: ስለዚህም የ Bible study discussions ቲሙ በተስማማበት ሰዓት ላይ ማድረግ ይቻላል:: #አሁንም በዚህ የፀሎት እንቅስቃሴ መሳተፍ የምትፈልጉ ፤ ጥያቄ ያላችሁ ፣ ምስክርነት ወይም የምታጋሩን ነገር ያላችሁ ከታች ባሉት user names ልታናግሩን ትችላላችሁ!! @DETAE1 @Melii3 @DeBee_kim @Caleb_24 🔺በክርስቶስ ኢየሱስ ያመነ ሰው ሁሉ አሁን ኩነኔ የለበትም። #ሰላሜን እሰጣችኋለሁ:: #Passion_week | Chain48 #day_1 Join and share EECSF Channel: @EECSF @EECSF @EECSF

#Passion_Week(Bible study and prayer.). #Study and prayer time with in Chain48. #download the Bible study manual.
#Passion_Week(Bible study and prayer.). #Study and prayer time with in Chain48. #download the Bible study manual.

Share 'Passion_Week_BS (1).pdf'

++++++++++++++++++++++++ #Passion_Week #The lamb of God #Who has taken our burdens on the cross of Calvary #The source of our
++++++++++++++++++++++++ #Passion_Week #The lamb of God #Who has taken our burdens on the cross of Calvary #The source of our joy #The source of our peace #The source of our faith #Thank you Jesus!!! #Lets study the Final days of our Lord Jesus Christ And pray. 🔺በክርስቶስ ኢየሱስ ያመነ ሰው ሁሉ አሁን ኩነኔ የለበትም። #Passion_week | Chain48 Join and share EECSF Channel: @EECSF @EECSF @EECSF

#New Prayer Schedule Chain_prayer(Chain48)_update 🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥 #ከሰኞ(ሚያዚያ-5) ጀምሮ ተግባራዊ ይሆናል:: 👉አዲሱ #Schedule በ #12 team
#New Prayer Schedule Chain_prayer(Chain48)_update 🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥 #ከሰኞ(ሚያዚያ-5) ጀምሮ ተግባራዊ ይሆናል:: 👉አዲሱ #Schedule በ #12 team የተዋቀረና በውስጡ 6 ተማሪዎችን የሚያሳትፉ ነው:: 👉ይህ የፀሎት ሰንሰለት ከመጀመሪያው የሚለየው #2 ተማሪዎች በተመሳሳይ ሰዓት መፀለያቸው ነው:: 👉የ #team Coordinators(•) ከእነርሱ ጋር #በተመሳሳይ ሰዓት ለሚፀልይ ተማሪ ደውለው ያሳውቃል:: 👉#የተደወለለትም ተማሪ ፀልዯ ሲጨርስ ከእርሱ በኃላ ለሚፀልይ ተማሪ #ይደውላል:: 👉 ይህም ማለት #team Coordinators(•) በቀን ሁለት ጊዜ ይደውላሉ: - አብሯቸው ለሚፀልይና - ከ እነርሱ በኃላ ለሚፀልይ 👉 _ ለ #Bible study ጥናት _ ለ #ውይይት _ የ #group game ለማድረግ እንዲመች #team coordinators የ #telegram group በመክፈት 6ቱም ተማሪ እንዲሳተፍ ማድረግ:: • <If there is a will,there is a way> 🔺በክርስቶስ ኢየሱስ ያመነ ሰው ሁሉ አሁን ኩነኔ የለበትም። 🙏🙏🙏ጌታ ኢየሱስ ይባርካችሁ:: Join and share EECSF Channel: @EECSF @EECSF @EECSF

#Chain_prayer(Chain48)_update 🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥 👉 የተወደዳችሁ ቅዱሳን ባለፈው ሳምንት የጀመርነው የፀሎት ሰንሰለት አሁንም እንደቀጠለ ነው:: 👉ይህ ፀሎት በእናንተው ፈቃድና አስተያየት መሰረት የሚቀጥል ይሆናል:: 👉የዛሬውም ፀሎት በራሳችን የፀሎት ርዕሰ እየቀጠለ ይገኛል:: 👉 ከነገ (ሰኞ )ጀምሮም እስከ ቅዳሜ ድረስ #passion በሚል ርዕሰ: • በፀሎት • በ bible study • Smart discussion የምንቀጥል ይሆናል:: 👉 ይህንንም የፀሎት ሰንሰለት እያስተባበራችሁ ያላችሁ #Smart Coordinators ምስጋናችን የላቀ ነው:: አሁንም በተሰጣችሁ ሀላፊነት #Chain እንዳይቋረጥ በየጊዜው መከታተላችሁን አትዘንጉ:: 👉 በዚህ የፀሎት ሰንሰለት መሳተፍ የፍቅር ግዴታችን ነው:: ስለዚህም ባለፈው ሳምንት ያልተሳተፍችሁ ተማሪዎች አሁን በሚሻሻለው #Schedule መሰረት የምትሳተፍ ይሆናል:: • <If there is a will,there is a way> 🔺በክርስቶስ ኢየሱስ ያመነ ሰው ሁሉ አሁን ኩነኔ የለበትም። 🙏🙏🙏ጌታ ኢየሱስ ይባርካችሁ:: Join and share EECSF Channel: @EECSF @EECSF @EECSF

🔊🔊🔊🔊🔊🔊🔊🔊🔊🔊🔊 #የእግዚአብሔር_ቃል #God’s word. #By Graphics_Team Join and share EECSF Channel: @EECSF @EECSF @EECSF
🔊🔊🔊🔊🔊🔊🔊🔊🔊🔊🔊 #የእግዚአብሔር_ቃል #God’s word. #By Graphics_Team Join and share EECSF Channel: @EECSF @EECSF @EECSF

🌟🌟🌟🌟🌟🌟🌟🌟🌟 #Chain48_Update #በዚህ ሳምንት ያደረግነው የፀሎት ሰንሰለት እግዚአብሔር ረድቶን በአስደናቂ ሁኔታ ተካሂዷል:: #ሁላችንም በያለንበት ቦታ ሆነን በወጣው ፕሮግራም(schedule) መሠረት #ለ30_ደቂቃ ስንፀልይ ነበር:: #አሁንም ከሰኞ(ሚያዚያ-5) ጀምሮ በተለያዩ ርዕሶችና የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናቶች እንዲሁም የመወያያ ሀሳቦች ጋር የፀሎት ሰንሰለቱን እንቀጥላለን:: # እሁድ ዕለት ደግሞ የፀሎት ሰንሰለቱን ጠብቀን በግላችን የምንፀልይ ይሆናል:: #አሁንም በዚህ የፀሎት እንቅስቃሴ መሳተፍ የምትፈልጉ ፤ ጥያቄ ያላችሁ ፣ ምስክርነት ወይም የምታጋሩን ነገር ያላችሁ ከታች ባሉት user names ልታናግሩን ትችላላችሁ!! @DETAE1 @Melii3 @DeBee_kim @Caleb_24 #የፀሎት_ሰንሰለት #Chain48 Join and share EECSF Channel: @EECSF @EECSF @EECSF

🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏 __Thanksgiving|Saturday__ April-11|2020 #We EiABC Fellowship Leaders Express our Sincere gratitude for
🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏 __Thanksgiving|Saturday__ April-11|2020 #We EiABC Fellowship Leaders Express our Sincere gratitude for our Students; We have witnessed your love and Obedience. #You guys are our real Legends and thank you so much for your kind heart!!! #True Christianity isn’t bound in Challenges and trials. We will continue our Fellowship and intimacy through Chain48 and small groups. •please feel free to share your ideas on: @DETAE1 @Melii3 @DeBee_kim @Caleb_24 We Love you and Salute your Faith Join and share EECSF Channel: @EECSF @EECSF @EECSF

Let’s Continue Our gratitudes... 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏 ____Thanksgiving|Saturday____ April-11|2020 • POST • TEXT • CALL #Exp
Let’s Continue Our gratitudes... 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏 ____Thanksgiving|Saturday____ April-11|2020 • POST • TEXT • CALL #Express your gratitude for Someone. #Express your gratitude for those who’ve a crucial role in your life. #don’t forget to say:”Thank you!!” # costless but precious ___”Thanksgiving|Saturday”___ Join and share EECSF Channel: @EECSF @EECSF @EECSF

እግዚአብሔር ሆይ ተመስገን 3× ለሰጠኸኝ እልፍ ወገን ከአንተ ያገኘሁዋቸው ወዳጆቼ ብዙ ናቸው ባርካቸው ባርካቸው ስጠፋ የሚፈልጉኝ ስደክም አይዞህ የሚሉኝ የሚመክሩኝ ጠጋ ብለው ሚደግፉኝ ጎኔ ቆመው ባርካቸው ምህረትህ ይግነንላቸው በሀዘኔ በደስታዬ የሆኑልኝ ጓደኛዬ በጎሳ በዘር ብንለያይ አንድ ያረከን በመስቀል ላይ ባርካቸው እጅህ ከሁሉ ያድናቸው በሰንሰለቴ ያላፈሩ ፊታቸውን ያላዞሩ በጎደለኝ ጊዜ የሞሉ ኑሮዬን የተካፈሉ ባርካቸው ልመናቸውን ስጣቸው ብንጋጭ ድንገት ስራ ላይ በቁጣቸው አይገባም ፀሀይ ምህረታቸው ይቅርታቸው አቅንቶኛል ተግሳፃቸው ባርካቸው ከክፉ ሁሉ አድናቸው እንግዳ አልሆን ስሄድ የትም አለኝብዙ እህት ወንድም እናት አባት በየሀገሩ ከነጩ አለኝ ከጥቁሩ ባርካቸው ፀጋህ በእጥፍ ይብዛላቸው ሚረግማቸው ይረገማል ሚባርካቸው ይባረካል የዚህ ብሩክ ህዝብ አገልጋይ ነኝ ፍቅርም አክብሮትም አለኝ ባርካቸው በሞገስህ ከልላቸው አይኔን በአይናቸው ያላዩ ስለኔ ግን የፀለዩ በመልዕክቶቼ ያዘኑ ሲገባቸው ግን የተፅናኑ ባርካቸው ፊትህንም አብራላቸው ብዙ ጊዜ አብረን ያሳለፍን ሁኔታ ዛሬ ያራራቀን በልቤ አለ ሀውልታቸው ከቶ አልችልም ልረሳቸው ባርካቸው የተድላ ይሁን ዘመናቸው ስለ ኢየሱስ የነገሩኝ ቃሉን ገልጠው ያስተማሩኝ ኑሮአቸው ምሳሌ የሆነኝ መንገዳቸው ያጠነከረኝ ባርካቸው ከክፋት ሁሉ አድናቸው ስህተቴን የነገሩኝ ከውድቀት ጉድጓድ ያዳኑኝ ማልቆጥራቸው ወዳጆቼ ይባረኩ ወገኖቼ ባርካቸው ልመናቸውን ስጣቸው (ደረጀ ሙላት) Join and share EECSF On: @EECSF @EECSF @EECSF

#Robel Chemeda •Testifying your humility and compassion, We thank you for your ministry in serving University students!!! ___
#Robel Chemeda •Testifying your humility and compassion, We thank you for your ministry in serving University students!!! ____”Thank you Robie”_____ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏 __Thanksgiving|Saturday__ April-11|2020 Join and share EECSF Channel: @EECSF @EECSF @EECSF

#Evasue Staff •For all Evasue full time staffs and associates,We appreciate what God has bestowed in your heart. #Thank you a
#Evasue Staff •For all Evasue full time staffs and associates,We appreciate what God has bestowed in your heart. #Thank you all for serving our students. •We EiABC Evangelical Christian Students Salutes your Faith. “Thank you all EvaSUE Staff’s !!!” 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏 ____Thanksgiving|Saturday____ April-11|2020 Join and share EECSF Channel: @EECSF @EECSF @EECSF

#Eyosiyas Getaneh •We Would like to thank you for your great love,humility and passion in serving the kingdom of God!!! •We E
#Eyosiyas Getaneh •We Would like to thank you for your great love,humility and passion in serving the kingdom of God!!! •We EiABC Evangelical Christian Students Salutes your Faith and thank God for your Life. “Thank you Eyosi!!!” 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏 ______Thanksgiving|Saturday______ April-11|2020 Join and share EECSF Channel: @EECSF @EECSF @EECSF

🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏 ______Thanksgiving|Saturday______ April-11|2020 • POST • TEXT • CALL #Express your gratitude for Someo
🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏 ______Thanksgiving|Saturday______ April-11|2020 • POST • TEXT • CALL #Express your gratitude for Someone. #Express your gratitude for those who’ve a crucial role in your life. #don’t forget to say:”Thank you!!” # costless but precious _____”Thanksgiving|Saturday”_____ Join and share EECSF Channel: @EECSF @EECSF @EECSF

🌟🌟🌟🌟🌟🌟🌟🌟🌟🌟🌟 #Chain48 #titled_For everything # special day to say: “Thanks”. # We have started our Thanksgiving_Sat
🌟🌟🌟🌟🌟🌟🌟🌟🌟🌟🌟 #Chain48 #titled_For everything # special day to say: “Thanks”. # We have started our Thanksgiving_Saturday!!! 🙏🙏🙏ተባረኩ። Join and share EECSF Channel: @EECSF @EECSF @EECSF