EECSF
前往频道在 Telegram
ይህ በ አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የ ህንፃ ኮሌጅ ወንጌል አማኞች ክርስቲያን ህብረት ነው:: #ተቀዳሚ_ዐላማ፤የምንኖርለት:- •ተማሪዎችን በማገልገል የእግዚአብሔርን መንግስት ማስፋት #በዚህ_ቻናል:- ☞ የክርስቶስን አካል የ ሚያንፁ ልዩ ልዩ መልዕክቶች ይቀርባሉ:: ☞ከ ህብረቱ መሪዎችና ከ [ኢቫሱ] የ ሚተላለፉ መልዕክቶችን ያገኛሉ::
显示更多508
订阅者
无数据24 小时
无数据7 天
无数据30 天
帖子存档
508
📖📖📖📖📖📖📖📖📖📖📖📖📖📖
_______________________
መዝሙር 146
¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
¹ ሃሌ ሉያ። ነፍሴ ሆይ፥ እግዚአብሔርን አመስግኚ።
² በሕይወቴ እግዚአብሔርን አመሰግናለሁ፤ በምኖርበት ዘመን ሁሉ ለአምላኬ እዘምራለሁ።
³ ማዳን በማይችሉ በሰው ልጆችና በአለቆች አትታመኑ።
⁴ ነፍሱ ትወጣለች ወደ መሬቱም ይመለሳል፤ ያን ጊዜ ምክሩ ሁሉ ይጠፋል።
⁵ የያዕቆብ አምላክ ረዳቱ የሆነ ተስፋውም በአምላኩ በእግዚአብሔር የሆነ ሰው ምስጉን ነው፤
⁶ እርሱም ሰማይንና ምድርን ባሕርንም፥ በእነርሱ ያለውንም ሁሉ የፈጠረ፤ እውነትን ለዘላለም የሚጠብቅ፤
⁷ ለተበደሉት የሚፈርድ፥ ለተራቡ ምግብን የሚሰጥ ነው። እግዚአብሔር የታሰሩትን ይፈታል፤
⁸ እግዚአብሔር የወደቁትን ያነሣል፤ እግዚአብሔር ዕውሮችን ጥበበኞች ያደርጋቸዋል፤ እግዚአብሔር ጻድቃንን ይወድዳል፤
⁹ እግዚአብሔር ስደተኞችን ይጠብቃል፤ ድሀ አደጎችንና ባልቴቶችን ይቀበላል፤ የኃጢአተኞችንም መንገድ ያጠፋል።
¹⁰ እግዚአብሔር ለዘላለም ይነግሣል፤ ጽዮን ሆይ፥ አምላክሽ ለልጅ ልጅ ነው። ሃሌ ሉያ።
EECSF - Verses
@EECSF
508
#Chain_prayer(Chain48)_update
🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥
📌 1ኛ ሳምንት
ርዕስ - ጸንቶ መቆም (Stand fast) + በነጻነት መኖር (Live in liberty)
ቀን 2፦ መታዘዝ 1ኛ ጴጥሮስ 1:1-12
📌 አብ አባት እንደ ምህረቱ ብዛት በክርስቶስ
ኢየሱስ 2ኛ ስለወለደን እናመስግነው
📌 እንታዘዝ ዘንድ አስቀድሞ አውቆ ለመረጠን
ጌታ በመታዘዝ የሚገባ ኑሮ እንድንኖር
መትጋት እንድንችል እንፀልይ
📌 በፈተና የምንጸና በመከራም ሐሴት
እያደረግን ተካፋዮች እንሆን ዘንድ ጸንተን
እንድንኖር ጌታን እንለምን
📖 በቃል የሚጠና ጥቅስ፦ ❝ምንም ልጅ ቢሆን፥ ከተቀበለው መከራ መታዘዝን ተማረ፤❞
ዕብራውያን 5:8
**
የሕንፃ ኮሌጅ(EiABC) ወንጌላውያን ክርስቲያን ተማሪዎች ሕብረት
2012 ዓ. ም.
508
እንግዲህ ጥያቄያችንንም ፕሮግራማችንንም ጨርሰናል አብራችሁን ስለቆያችሁ ጌታ ይባርካችሁ እደጉ በመንፈስም የጠነከራችሁ ሁኑ!!
👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏
508
❝Stand fast therefore in the liberty wherewith Christ hath made us free, and be not entangled again with the yoke of bondage.❞
—Galatians 5: 1
STAND FAST😊
508
“Therefore, my dear brothers, stand firm. Let nothing move you. Always give yourselves fully to the work of the Lord, because you know that your labor in the Lord is not in vain.”
STAND FIRM
