ሐመር መፀሀፍ መደብር
前往频道在 Telegram
ማንበብ ሙሉ ሰው ያደርጋል ተቀላቀሉን !!! ሀሳብ አስተያየት እና መጸሀፍ ለመጠየቅ @Hiloga_bot ያናግሩን ቻናል @xobya ግሩፕ @etyolis
显示更多未指定国家未指定类别
7 621
订阅者
无数据24 小时
无数据7 天
无数据30 天
帖子存档
7 621
እግር ኳስ ፊፋ & የአለም ዋንጫ
ደራሲ - Jhon Robinson
ተርጓሚ - ፋንታሁን ሀይሌ & ግርማ ሰይፊ
ዘውግ - ታሪክ
የህትመት ዘመን - 1982
#old book
#share join
@telemondo
@telemondo
7 621
በኔንልሰን ማንዴላ የተጻፈውና " Long Walk To Freedom " የተሰኘው ዝነኛ መጽሐፍ በኢትዮጵያዊው ፕሮፌሰር ተስፋዬ ገሰሰ " ረጅም ጉዞ ወደ ነጻነት " ተተርጉሞ ለንባብ ቀርቧል ::
#share join
@telemondo
@telemondo
7 621
ፀሐያችን ልትመረቅ ነው!
ካፕቴን ዘላለም አንዳርጌ በብዙ ምርምር አዘጋጅቷት፣ የኢትዮጵያ አካዳሚ ፕሬስም በከፍተኛ ጥራት አሳትሟት በገበያ ላይ የምትገኘው #ፀሐይ_የኢትዮጵያ_አቪዬሽን_አጀማመር” መጽሐፋችን ከነገ በስቲያ ሚያዚያ 15 ቀን 2013 ዓ ም ከቀኑ 10 ሰአት ጀምሮ ትመረቃለች፡፡
ሊቃናቱ #ፕሮፌሰር_ባሕሩ_ዘውዴ እና #ዶክተር_አሉላ_ፓንክረስት በአካዳሚያችን ውብ ቅጥር ግቢ በሚካሄደው ምረቃ ላይ፣ ስለመጽሐፏ “ፀሐይ” እና በኢጣሊያኖች እጅ ስለቀረችው ስለ ቅርሷ “ፀሐይ” ንግግር ያደርጋሉ፡፡ ክቡራን ሚኒስትሮች እና ምሑራንም መጽሐፏን ይመርቃሉ፤ አውሮፕላኗ እንድትመለስም ንቅናቄ ያስጀምራሉ ተብሎ ይጠበቃል፡፡
ብትችሉ ተገኙልንና ደስ ይበለን፡፡
አዘጋጆቹ
#share join
@telemondo
@telemondo
7 621
በኢትኤል መልከጸዴቅ ተተርጉሙ ለንባብ የቀረበው " መጽሐፈ መክብብ " የተሰኘው መጽሐፍ ለንባብ በቃ ::
#share
join
@telemondo
@telemondo
7 621
አዲስ መጽሀፍ "ከአመጿ ጀርባ"፤ በኤደን ሀብታሙ
.......የእኔ ትውልድ እጅግ ዕድለኛ ነው። “እኛ በወራሪ ያልተገዛን .....“ ምናምን ብሎ ይፎክር፣ ይሸልልና በኋላ በሁለት ትውልድ ግጥም አድርጎ እንደተገዛ ትዝ ሲለው፣ ከሰው ተለይቶ ብቻውን ስቅስቅ ብሎ ያለቅሳል!! ተቀጥቅጦ ተገዝቷላ! ለዚያውም በገዛ ወገኖቹ። ለወላጆቹ ጠብ እርግፍ ብሎ ተገዝቶ፣ በእምብርክክ ጆሮውን ይዞ፣ በርበሬ ታጥኖ፣ የወላጆቹን ትራፊ፡ በባለ አንበሳው ትሪ ጥርግ አርጎ በልቶ፣ በቀበሌ ዳቦ ሰልፍ እና እጥረት አንጀቱ ርቆ፣ ታላላቆቹን ሁሉ “ጋሼ” ብሎ ጠርቶ፣ የወላጆቹን እግር ተንበርክኮ አጥቦ፣ በአንበሳ ጫማ ተታሎ፣ በታታላቆቹ በሰበብ አስባቡ በኩርኩም ተደቁሶ፣ በአርጩሜ ተልጦ፣ ከፈጣሪው ቀጥሎ፣ በሙሉ ልቡ እና ቀልቡ ለወላጆቹ ተገዝቶ እና ተሸጦ ከኖረ በኋላ ...... አንድ ቀን ‘እራሴን ነጻ አወጣሁ፤ ከዚህ የብረት ቀንበር ወጣሁ’ ሲል፤ ለካስ የባሰ ኖሯል። የገዛ ልጁ፣ እንደገና እያንቀጠቀጠ ለዘመናት ሊገዛው (ይቅርታ ዕድሜ ልኩን ሊገዛው)፤ በሩ ላይ ወገቡን ይዞ እያፏጨ ይጠብቀዋል፣ የኔን ትውልድ።
#share join
@telemondo
@telemondo
7 621
ሰላም የሀመር ቤተሰቦች እንዴት ናችሁ ???
እውነት ነው እየጠፋው ነው አውቃለሁ በውስጥ መስመር ሽጋ ሀሳብ እየለገሳቹኝ ነው እያበረታታቹኝ ነው ምነው ጠፋክ ያላቹም አላቹ መጸሀፍትም የምትጠይቁ አላቹ በእውነት ሁላቹንም ከልብ አመሰግናለሁ 🙏🙏🙏 እኔም ይሔን ቻናል ለብቻዬ ነው ማስተዳድረው የናንተ የሞራል ስንቅ እና ትብብር ሳይለየኝ እዚህ ደርሻለሁ ለወደፊትም ጥሩ ቤተሰብ እንደ ሚወጣን ጥርጥር የለኝም እናንተ ባታበረቱኝ እኔ ደካማ ነበርኩ ክብር ይስጥልኝ ጉዞዋችን ወደፊት ብሩህ ነው👍
እስቲ ዛሬም ከጎንክ ነን በሉኝ አብሮነታቹን አሳዩኝ የሞራል ስንቄን 💚 ይችን በመንካት
7 621
📔 የወዲያነሽ
✍ደራሲ - ሀይለመለኮት
ብዙዎች ስትጠይቁን የነበረውን ' ጉንጉን ' በተሰኘው ልበ ግቡ ስራቸው የሚታወቁት ደራሲና ሀያሲ ሀይለመለኮት መዋዕልን ቀደምት ስራ እነሆ እንላለን።
ምንጭ፦ ማንበብ ለህይወት ቻናል
#share join
@telemondo
@telemondo
@telemondo
7 621
ሰላም የኢት- ዮጵ ቤተሰቦች እንዴት ናችሁ ??
ዛሬ ከጋሽ ስብአት ገ/እግዚአብሔር እግረ መንገድ የተቀነጨበች ስለ ምኞት አንድ ነገር ልላችሁ ፈለኩ። እነሆ በረከት ይሉ የለ
አሁንም ምኞት ብትሉ ንጉስ ሚዳስ ፣ዳዮኒስስ የተባለው አምላክ ''እንደ ምኞትህ ሰጥቼሀለው'' አለው። እና ምን ተመኘ ? ''የነካሁት ሁሉ ወርቅ ይሁን '' አለ ''ይሁን'' አለው አምላክየው። ድሀ እንኳን ቢሆን እሺ ንጉስን ያህል ሰው እኮ ነው ንጉስ ሚዳስ። ታዲያላችሁ ድንጋይ ሲያነሳ ድንጋዩ ወርቅ። የእንጨት ወንበር ላይ ሲቀመጥ ወንበሩ ወርቅ፣ ተገረመ፣ ሚዳስ ሆዬ ተደሰተ። ወርቅ በወርቅ ሆነ። ፈነጠዘ። ሆድ መቼስ ስለ ምግብ እንጂ ስለ ወርቅ ደንታ ስለሌለው ሰአቱ ሲደርስ ተራበ።
"ምሳ አቅርቡ" አለ ንጉስ። አቀረቡለት። ዳሩ ምን ይሆናል? ስጋውን ወርቅ! አዬ ጉድ! ሚዳስ ተራበ፣ ሚዳስ ተጠማ፣ ሚዳስ ተጨነቀ።
መች ይሄ ብቻ አትክልት ውስጥ ጭንቀቱንና ራሱን እያንጎራደደ በማሰላሰል ላይ እያለ ያቺ እንደ ነብሱ የሚወዳት ልጁ "አባዬ!" ብላ እየሮጠች መጣች እና ዘላ እቅፍ፤ ወርቅ፤ አዬ መአት! ሚዳስ እጅጉን አዘነ። ያ ሁሉ የልጁ ሙቀት ድምጽ እና ሳቅ ብጫ ብረት ሆኖ ቀረ። ወይ ጎዶሎ ቀን፣ ወደ አምላክየው ሄዶ " መልካም ፈቃድ ይሁን እና ወርቁ ይቅርብኝ " ሲል ጸለየ። ፖክቶሉስ ወንዝ ሂድና ታጠብ ተባለ። ታጠበ እና ዳነ። ለዚህ ነው እስከ ዛሬ ድረስ ፖክቶሉስ ወንዝ ውስጥ ወርቅ የሚገኘው።
ይሔን ታሪክ የምናገኘው እግረ መንገድ በተሰኘው መጸሀፍ ገጽ 190 ላይ ነው ጋሽ ስብአት ካለፉ በኋላ የታተመ ነው
ከታሪኩ እንደ ምንረዳው የሰው ልጅ ብዙ ነገር ይመኛል ሞኞት ደሞ ጥሩ ነው በትክክለኛው መንገድ ከሆነ አንዳንዴ አጉል ምኞትም ዋጋ ያስከፍላል። ተመኝተክ ሳይሳካ ሲቀር አንዳንዴ ለበጎ ነው በል ከኋላው ሌላ የተከለከለ ነገር ስለ ሚኖር🙏🙏
መልካም ቀን ተመኘን እኛም
©ፍራ ነኝ
@xobya
@xobya
@xobya
@telemondo
@kurazs
7 621
ርዕስ :-እውነተኛው የCIA ሚስጥር
ደራሲ :- Robert Baer
ተርጓሚ :- ሚግ
ዘውግ :- እውነተኛ ታሪክ
#share join
@telemondo
@telemondo
7 621
የጠብታ ፍንጣቂ
ደራሲ - ጊኒቢልጣሶር ( የብዕር ስም )
ዘውግ - አጫጭር ልብወለዶች
የህትመት ዘመን - 1986
የገፅ ብዛት - 351
#share join
@telemondo
@telemondo
