1 474
订阅者
无数据24 小时
-37 天
-2130 天
帖子存档
ሴት የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አባላት የኮሪደር ልማት እንዲሁም የነዋሪዎቻችንን ተጠቃሚነት ለማረጋገጥ በከተማችን የሰራናቸው ሌሎች የልማት ስራዎቻችንን ሁሉ በማየት ላበረከታችሁልኝ እውቅና እና ሽልማት ላመሰግናቸሁ እወዳለሁ::
እውቅናው የእኔ ብቻ ሳይሆን አዲስ አበባን እንደ ስሟ ውብ አበባ እና ለነዋሪዎቿ ምቹ የሆነች ከተማ ለማድረግ የሌሊት ቁር እና የቀትር ጸሃይ ሳይበግራቸው 24/7 ከእኛ ጋር ሲለፉ እና ሲደክሙ የነበሩ ከጉልበት ሰራተኛ እስከ ከፍተኛ አመራር ድረስ ያሉትም ጭምር በመሆኑ በሁሉም ስም በድጋሚ አመሰግናለሁ::
የነዋሪዎቻችንን ተጠቃሚነት ለማረጋገጥ እና ከተማችንን ለነዋሪዎቿ የተመቸች ለማድረግ ይበልጥ መስራታችንን አጠናክረን እንቀጥላለን::
ፈጣሪ ኢትዮጵያን እና ህዝቦቿን ይባርክ
Dubartoonni miseensa mana maree bakka bu'uuto uummataa misooma koriidarii fi akkasumas hojiiwwan misoomaa biroo fayyadamummaa jiraattota keenyaa dhugoomsuuf magaalaa keenyatti hojjenne hunda ilaaluun beekkamtii fi badhaasa naa gumaachitaniif isin galateenfachuun barbaada.
Beekkamtiin kankoo qofaa osoo hin taane Finfinnee akka maqaa ishee Abaaboo miidhagduu fi jiraattotaaf magaalaa mijattuu taasisuuf dukkana halkanii fi aduun walakkaa guyyaa osoo isaan hin nuffisiisin 24/7 kan nu waliin hiriiranii fi dadhabaa turan hojjettoota humnaa irraa hanga hooggantoota olaanootti jiran dabalata waan ta'eef maqaa hundaatiin irra deebiin Galatoomaa.
Fayyadamummaa jiraattota keenyaa dhugoomsuu fi magaalaa teenya jiraattotaaf mijattuu taasisuuf hojjechuu keenya daran cimsinee itti fufna.
Waaqni Itoophiyaa fi ummata ishee haa eebbisu!
"የከተማዬን ሰላም አስከብራለሁ ጽዳቷን አስጠብቃለሁ" በሚል መሪ ቃል በየካ ክ/ከተማ የተደረገ የፅዳት ንቅናቄ መርሀግብር ....
የከተማዬን ሰላም አስከብራለሁ ጽዳቷን አስጠብቃለሁ" በሚል መሪ ቃል በነፋስ ስልክ ክ/ከተማ የተደረገ የፅዳት ንቅናቄ መርሀግብር ....
+5
የከተማዬን ሰላም አስከብራለሁ ጽዳቷን አስጠብቃለሁ" በሚል መሪ ቃል በአቃቂ /ቃሊቲ ክ/ከተማ የተደረገ የፅዳት ንቅናቄ መርሀግብር ....
መዲናችን በኮሪደር ልማቱ እጅግ ጽዱ፣ ውብ ፣ለኑሮ ምቹ እና ተስማሚ እየሆነች ትገኛለች።
በመሆኑም የከተማችን ውበት እና ፅዳት በዘላቂነት እንዲጠበቅ በመንገዶች አካባቢ የምናመነጨውን ደረቅ ቆሻሻ በደስት ቢኖች ውስጥ በተገቢው ቦታ በማስቀመጥ የከተማችን ፅዳት በጋራ እንጠብቅ!
በከተማዋ ፅዳት ዙሪያ የሚከሰት የደንብ ጥሰትን በጋራ እንከላከል!
ለትክክለኛና ወቅታዊ መረጃ እነዚህን የማህበራዊ ሚዲያ ገጾች ይከተሉ። ቤተሰብ ይሁኑ!
Facebook:-
👇👇👇👇
https://www.facebook.com/CITYMANAGER1
Telgram:-
👇👇👇👇
https://t.me/aacitymanager
Twitter:-
👇👇👇👇
https://twitter.com/VxllwvOeB0tBe5r
YouTube:-
👇👇👇👇https://www.youtube.com/watch?v=h9xb_POJdxo&t=106s
Tiktok
👇👇👇👇
https://www.tiktok.com/@addisababacitymanager...
Website
👇👇👇👇
https://www.aacitymanger.gov.et
"የከተማዬን ሰላም አስከብራለሁ ጽዳቷን አስጠብቃለሁ" በሚል መሪ ቃል በጉለሌ ክ/ከተማ የተደረገ የፅዳት ንቅናቄ መርሀግብር ....
ለትክክለኛና ወቅታዊ መረጃ እነዚህን የማህበራዊ ሚዲያ ገጾች ይከተሉ። ቤተሰብ ይሁኑ!
Facebook:-
👇👇👇👇
https://www.facebook.com/CITYMANAGER1
Telgram:-
👇👇👇👇
https://t.me/aacitymanager
Twitter:-
👇👇👇👇
https://twitter.com/VxllwvOeB0tBe5r
YouTube:-
👇👇👇👇https://www.youtube.com/watch?v=h9xb_POJdxo&t=106s
Tiktok
👇👇👇👇
https://www.tiktok.com/@addisababacitymanager...
Website
👇👇👇👇
https://www.aacitymanger.gov.et
የ2016 በጀት ዓመት የገቢ አሰባሰብ ስራችንን በስኬት አጠናቅቀን በ2017 ለመሰብሰብ የተያዘውን ገቢ በጋራ ለማሳካት የሚያስችል የንቅናቄ መርሃግብር ዛሬ ጠዋት አካሂደናል።
በመርሃግብራችንም በ2016 በገቢ አሰባሰብ የተሳተፉ እና ለውጤታማነቱ አስተዋፅዖ ያበረከቱ አካላትን ሁሉ አመስግነን በ2017 በጀት ዓመት ለመሰብሰብ ያቀድነው የ230 ቢሊዮን ብር ገቢ እንዲሳካም አደራ ሰጥተናል።
በ2016 የሰበሰብነውን 146 ቢሊዮን ብር ከብክነት ጠብቀን የህዝቡን የኑሮ ጫና የሚያቃልሉ እና የከተማችንን ገጽታ የቀየሩ በጠቅላላ 18,091 ፕሮጀክቶችን ሰርተን የሰበሰብነውን ገቢ መልሰን ለከተማዋ ልማት አውለን ግብር ከፋዮቻችን በታማኝነት የሰጡንን ገንዘብ በታማኝነት በሚገባው ስራ ላይ አውለናል።
ለገቢ ቤተሰቦቻችን ሁሉ፤ ከተማችን የምታመነጨው የገቢ አቅም ከዚህ በላይ መሰብሰብ እንደምንችል የሚያሳይ በመሆኑ ከብክነት፣ ከብልሹ አሰራር እና ከሙስና በጸዳ መንገድ በ2017 ያቀድነውን 230 ቢሊዮን ብር በመሰብሰብ በጋራ እናሳካ እላለሁ።
በዚህ ዓመት ለተገልጋዮቻችን ክብር ስንል የአገልግሎት መስጫዎቻችን እና የአሰራር ስርዓታችን ላይ ማሻሻያዎችን ለማድረግ ስራዎች ትኩረት ሰጥተን የምንሰራ ይሆናል።
ፈጣሪ ኢትዮጵያን እና ህዝቦቿን ይባርክ
ከንቲባ አዳነች አቤቤ
"የከተማዬን ሰላም አስከብራለሁ ጽዳቷን አስጠብቃለሁ" በሚል መሪ ቃል በዓይነቱ ልዩ የሆነ የጽዳት ንቅናቄ በሁሉም ክ/ከተሞች ተካሄደ።
የአዲስ አበባ ከተማ ጽዳት አስተዳደር ኤጀንሲ የፀጥታ መዋቅር ቀንን ምክንያት በማድረግ "የከተማዬን ሰላም አስከብራለሁ ጽዳቷን አስጠብቃለሁ" በሚል መሪ ቃል በሁሉም ክ/ከተሞች እስከ ብሎክ የዘለቀ በአይነቱ ልዩ የሆነ የፅዳት ንቅናቄ መርሀግብር የተካሄደ ሲሆን እንደ ማዕከል በተመረጠው በኮልፌ ቀራኒዮ ክ/ከተማ ወረዳ 05 ጊዮርጊስ ቤተክርስቲያን አካባቢ በድምቀት ተካሂዷል።
በኮልፌ ቀራኒዮ ክ/ከተማ ተገኝተው መልዕክት ያስተላለፉት በቢሮ ኃላፊ ደረጃ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ም/ ዋ/ስራ አስኪያጅ ወ/ሮ ቆንጅት ደበላ የከተማዋን ፅዳት ለመጠበቅ ከተማ አስተዳደሩ የተለያዩ የአሰራር አደረጃጀቶችን ቀርፆ ተግባራዊ እያደረገ መሆኑን ጠቅሰው የህብረተሰቡን አሰተሳሰብ በማጎልበት በፅዳት ስራው ላይ ባለቤት እንዲሆን ከማድረግ አንፃር ግን ብዙ ስራዎች መስራት እንደሚያስፈልግ ገልፀዋል።
የኤጀንሲው ዋና ዳይሬክተር ዶ/ር እሸቱ ለማ በበኩላቸው ባለፉት ዓመታት የከተማዋን ፅዳት ለመጠበቅ በተሰሩ ስራዎች ተጨባጭ ለውጥ ማምጣት መቻሉን አብራርተዋል። ሆኖም ግን ብዙኋኑ ያፀዱትን ጥቂቶች በግዴለሽነት የሚያቆሽሹ መኖራቸውን ጠቅሰው አነዚህን ደግሞ በተቀመጠው ደንብ መሠረት ተጠያቂ የማድረጉ ስራ ተጠናክሮ መቀጠል እንዳለበት ገልፀዋል።
በንቅናቄው ላይም የከተማ ከፍተኛ አመራሮችን ጨምሮ ጀግናው የሀገር መከላከያ ሰራዊት ፣ ፌደራል ፖሊስ ፣ የደንብ ማስከበር ባለስልጣን ፣ የፖሊስ ሰራዊት ፣ የፅዳት አምባሳደሮች ፣ ለትክክለኛና ወቅታዊ መረጃ እነዚህን የማህበራዊ ሚዲያ ገጾች ይከተሉ። ቤተሰብ ይሁኑ!
Facebook:-
👇👇👇👇
https://www.facebook.com/CITYMANAGER1
Telgram:-
👇👇👇👇
https://t.me/aacitymanager
Twitter:-
👇👇👇👇
https://twitter.com/VxllwvOeB0tBe5r
YouTube:-
👇👇👇👇https://www.youtube.com/watch?v=h9xb_POJdxo&t=106s
Tiktok
👇👇👇👇
https://www.tiktok.com/@addisababacitymanager...
Website
👇👇👇👇
https://www.aacitymanger.gov.et የሀይማኖት አባቶች ፣ የሰላም ሰራዊት እና ልዩ ልዩ የህብረተሰብ ክፍሎች ተሳትፈዋል።
"የከተማዬን ሰላም አስከብራለሁ ጽዳቷን አስጠብቃለሁ" በሚል መሪ ቃል የፅዳት ዘመቻ ተካሄደ
የአዲስ ከተማ ክ/ከተማ ጽዳት አስተዳደር ጽ/ቤት እና የሰላምና ፀጥታ ፅ/ቤት በጋራ ጥምረት የተዘጋጀው የፅዳት ዘመቻ የከተማዬን ሰላም አስከብራለሁ ጽዳቷን አስጠብቃለሁ" በሚል መሪ ቃል የፖሊስ አባላት ፣ የፌደራል ፖሊስ ፣ የደንብ ማስከበር ሰራተኞች እና የሰላም ሰራዊቶች በ12ቱም ወረዳዎች እና በክፍለ ከተማ ማዕከል ወረዳ 3 ልዩ ቦታው 24 አካባቢ በመገኘት ተሳትፈውበታል ::
የፅዳት ንቅናቄው ዋና ዓላማም ከወርሀ ክረምቱ ጋር ተያይዞ ሊከሰቱ የሚችሉ የጎርፍ አደጋዎችን ቀድሞ ለመከላከል ያለመ መሆኑን ተገልፆዋል
በቀጣይም መሰል የፅዳት ዘመቻ ተጠናክሮ እንደሚቀጥል ተገልጿዋል::
Addis Ketema Communication-አዲስ ከተማ
