ch
Feedback

不要被骗子欺骗!Telemetrio 会找到并标记这些频道 👉 如果想查看标记,请订阅

Addis Ababa City Manager Office

Addis Ababa City Manager Office

前往频道在 Telegram
1 474
订阅者
无数据24 小时
-37 天
-2130 天
帖子存档
ኢትዮጵያ የሚለው ስም ከጥንት እስከዛሬ ከክብር ፣ ልቆ ከመገኘት እና ከነጻነት ጋር በቀጥታ የተያያዘ ነው። ኢትዮጵያ ለዘመናት ሉዓላዊነትቷን ጠብቃ ከመቆየት ባሻገር በየትኛውንም ሀገር ወረራ ፈጽማ አታውቅም። ነገር ግን ሉዓላዊነቷን የተዳፈሩትን አሳፍራ መልሳለች፤ ትመልሳለችም። ይህም በልጆቿ የጋራ ጥረት የጸና ነው። ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ(ዶ/ር)

ሉዓላዊነታችንን ጠብቀን መኖራችን ያኮራናል። የግዛት ሉዓላዊነት ብቻውን እንደማይቆም ግን ተረድተናል። ሉዓላዊነት ሁለንተናዊ መሆን አለበት። የምግብ ሉዓላዊነት፣ የቴክኖሎጂ ሉዓላዊነት ፣ የበጀት ሉዓላዊነት፣ ታላቁን የሀገር ሉዓላዊነት በጽናት የሚያቆሙ ናቸው። እነዚህን የሉዓላዊነት ዘርፎች ለማስከበር አዲሱ ዓይነት ዐርበኝነት ያስፈልገናል። የብሔራዊነት ዐርበኝነት። የብሔራዊነት ዐርበኝነት በተሠማራንበት መስክ ሁሉ የኢትዮጵያን ሁለንተናዊ ሉዓላዊነት ለማስከበር የጊዜ፣ የዕውቀት ፣ የገንዘብና የጉልበት መሥዋዕትነትን መክፈል ነው። ሀገር በልጆቿ ትገነባለች ትጠበቃለችም። ጠቅላይ ሚኒስትር ዶ/ር አብይ አህመድ

10000000_1540261030030811_5720537667071441938_n_3_mp4_crdownload8.88 MB

ዛሬ ጷጉሜ 3 በሉአላዊነት ቀን "ህብር ለሁለንተናዊ ሉአላዊነት " በሚል መሪ ቃል በለሊት ተነስቶ በነቂስ ከወጣዉ ከከተማችን ነዋሪ እና የፀጥታ ሀይላችን ጋር በመስቀል አደባባይ በድምቀት አክብረናል። ሀገራችን ኢትዮጵያ ሁለንተናዊ ሉዓላዊነት በደም በአጥንት የፀናች እና ከአባቶች የተረከብ ናት ሉዓላዊነት ሀገር ናት ! ለኢትዮጵያ ! ለሀገራችን ! የደም መሥዋዕትነት ከፍለን ያስገኘነውን ሉዓላዊነት ላባችንን አፍስሰን የኢኮኖሚ ሉዓላዊነታችንን ለማስከበር ዛሬም ጠንክረን መስራት ይጠበቅብናል !! ሉአላዊነትን ማረጋገጥ በሀሳብ መግባባት ብቻ ሳይሆን ከፍተኛ የሀላፊነት ስሜትና ቁርጠኝነት የሚጠይቅ ጉዳይ ነው፡፡ እንደሀገር ነጻነታችንን የሚፈታተኑ ውስጣዊና ውጫዊ ሁኔታዎችን በመከታተልና በማምከን ሂደት ውስጥ የእያንዳንዳችንን የነቃ ተሳትፎ ይጠይቃል፡፡ የከተማችን ነዋሪዎች፣ የሀገራችን የፀጥታ ሀይሎች በፈተናዎች ሁሉ አልፋችሁ ለሀገራችን የኢኮኖሚ ሉአላዊት ለምታደርጉት ተጋድሎ እና ጥረት ኢትዮጵያ ሁሌም ታመሰግናችኋለች !! ፈጠሪ ኢትዮጵያ እና ህዝቦቿን ይባርክ !! ከንቲባ አዳነች አቤቤ

“ኅብር ለሁለንተናዊ ሉዓላዊነት” የሉዓላዊነት ቀን- ኅብር ለሁለንተናዊ ሉዓላዊነት!!…

ጳጉሜ 3 - የሉዓላዊነት ቀን "ኅብር ለሁለንተናዊ ሉዓላዊነት"በሚል መሪ ቃል በመስቀል አደባባይ በመከበር ላይ ይገኛል። ለትክክለኛና ወቅታዊ መረጃ እነዚህን የማህበራዊ ሚዲያ ገጾች ይከተሉ። ቤተሰብ ይሁኑ! Facebook:- 👇👇👇👇 https://www.facebook.com/CITYMANAGER1 Telgram:- 👇👇👇👇 https://t.me/aacitymanager Twitter:- 👇👇👇👇 https://twitter.com/VxllwvOeB0tBe5r YouTube:- 👇👇👇👇https://www.youtube.com/watch?v=h9xb_POJdxo&t=106s Tiktok 👇👇👇👇 https://www.tiktok.com/@addisababacitymanager... Website 👇👇👇👇 https://www.aacitymanger.gov.et

ጳጉሜ 3 የሉአላዊነት ቀን

የኛን ኢትዮጵያን የማበልጸግ ፣ ሀገር የመቀየር ፣ ከሌብነት የመራቅ እንዲሁም ተግቶ የመስራት ህልሞች በንግግር ያልተገለጠላቸው ሰዎች ካሉ ስራዎቻችንን አይተው መገንዘብ ይችላሉ ። አዋሬ የኛ ፍላጎት አንዱ ማሳያ ነው። See less