1 474
订阅者
无数据24 小时
-37 天
-2130 天
帖子存档
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) የብልጽግና ፓርቲ ፕሬዚደንት ሆነው ተመረጡ።
እንዲሁም አቶ ተመስገን ጥሩነህን እና አቶ አደም ፋራህ የፓርቲው ምክትል ፕሬዚደንቶች ሆነው ተመርጠዋል፡፡
AMN-Addis Media Network
የብልፅግና ፓርቲ 2ኛ መደበኛ ጉባኤ የፖርቲዉን ፕሬዝደንት ምርጫ በቴክኖሎጂ በታገዘ መልኩ፣ እጅግ ዘመናዊ በሆነና ግልፅነት ባለዉ መንገድ በማካሄድ ላይ ይገኛል።
የብልጽግና ፓርቲ ሁለተኛ መደበኛ ጉባኤ በሦስተኛ ቀን ውሎው የፓርቲውን ፕሬዚደንትና ምክትል ፕሬዚዳንቶች ምርጫ በማካሄድ ላይ ይገኛል።
የብልጽግና ፓርቲ በዛሬ የሦስተኛ ቀን ውሎው የፓርቲውን ፕሬዚደንትና ምክትል ፕሬዚዳንቶች ምርጫ በማካሄድ ላይ እንደደሚገኝ ከፓርቲው የተገኘው መረጃ ያመላክታል።
የብልጽግና ፓርቲ እህት ፓርቲዎች ስለ አዲስ አበባ ለውጥ ምን አሉ?
1. የደቡብ ሱዳን ተወካይ፡-
ከዚህ በፊት ፒያሳን አውቀው ነበር፡፡ ስጠቀምባቸው የነበሩ ቤቶችን አሁን ማግኘት አልቻልኩም፡፡ አሁን ላይ ፒያሳ በሚያስደንቅ መልኩ አምሮ እና ደምቆ ውብ አካባቢ ሆኗል፡፡
2.የጂቡቲ ተወካይ
የአዲስ አበባ ከተማ በመሰረተ ልማት እና በከተማ ልማት እያሳየች ያለውን አስገራሚ ለውጥ እና ዘመናዊነት እኛ እንመሰክራለን፡፡
‹‹አዲስ አበባ ዛሬ እንደ ስሟ አዲስ ሆናለች፡፡››
3.የናይጄሪያ ተወካይ
አዲስ አበባ ከተማን ተዘዋውሬ ለማየት ችያለሁ፡፡ በከተማው የመጣው ለውጥ እጅግ አስገራሚ ነው፤ ከዚህ በፊት ማንም እንደዚህ አይነት ስራ ሰርቶ አላየሁም፤በርቱ አሁን እየሰራችሁት ያለውን ስራ አጠናክራችሁ ቀጥሉበት፡፡
4. የደቡብ አፍሪካ ተወካይ
የአዲስ አበባ ከተማ እ.ኤ.አ በ1963 የአፍሪካ ህብረት የተመሰረተባት ከተማ ናት፡፡ ይህም ለአፍሪካዊያን አንድነትና ለፓን አፍሪካኒዝም መሰረት ጥሏል፡፡
5. የዙምባቡዌ ተወካይ
የአፍሪካ ሀገራት ዋና መቀመጫ የሆነችው የአዲስ አበባ ከተማ እጅግ ውብ እና በመሰረተ ልማትም በአስደማሚ ሁኔታ አድጋለች፡፡
በብልፅግና ፓርቲ 2ኛ መደበኛ ጉባኤ ለመሳተፍ የመጡ የወዳጅ ሀገራት እህት ፓርቲዎች ልዑካን እንጦጦ ፓርክን ጎበኙ
**
በብልፅግና ፓርቲ ሁለተኛ መደበኛ ድርጅታዊ ጉባኤ ለመተሳተፍ የመጡ የወዳጅ ሀገራት እህት ፓርቲዎች ልዑካን እንጦጦ ፓርክን ጎብኝተዋል።
ከተለያዩ የአፍሪካ ሀገራት እና ከብሪክስ አባል ሀገራት የመጡት የእህት ፓርቲዎች ከፍተኛ አመራሮቹ በጉባኤው መክፈቻ መልዕክት ማስተላለፋቸው ይታወቃል።
ከፍተኛ አመራሮቹ በዛሬው ዕለት የእንጦጦ ፓርክን ተዘዋውረው የጎበኙ ሲሆን፤ በዚሁ ወቅት በፓርኩ አስጎብኝዎች ገለጻ ተደርጎላቸዋል።
ለትክክለኛና ወቅታዊ መረጃ እነዚህን የማህበራዊ ሚዲያ ገጾች ይከተሉ። ቤተሰብ ይሁኑ!
Facebook:-
👇👇👇👇
https://www.facebook.com/CITYMANAGER1
Telgram:-
👇👇👇👇
https://t.me/aacitymanager
Twitter:-
👇👇👇👇
https://twitter.com/VxllwvOeB0tBe5r
YouTube:-
👇👇👇👇https://www.youtube.com/watch?v=h9xb_POJdxo&t=106s
Tiktok
👇👇👇👇
https://www.tiktok.com/@addisababacitymanager?is_from_webapp=1&sender_device=pc
Website
👇👇👇👇
https://www.aacitymanger.gov.et
የብልፅግና ፓርቲ 2ኛ መደበኛ ጉባኤ በሁለተኛ ቀን ውሎው በልዩ ልዩ አጀንዳዎች ላይ እየተወያየ ነው
የብልፅግና ፓርቲ 2ኛ መደበኛ ጉባኤ በሁለተኛ ቀን ውሎው በልዩ ልዩ አጀንዳዎች ላይ እየተወያየ ይገኛል።
በትናንትናው እለት በደማቅ የመክፈቻ ሥነ-ሥርዓት የተጀመረው የብልፅግና ፓርቲ ሁለተኛ መደበኛ ጉባኤ በጠዋቱ ክፍለ ጊዜው በጉባኤው አዘጋጅ አብይ ኮሚቴ ሪፖርት እና በሁለተኛው ጉባኤ የስብሰባ ሥነ-ሥርዓት ደንብ ላይ ተወያይቶ አጽድቋል።
ጉባኤው በአሁኑ ወቅት በማዕከላዊ ኮሚቴው በቀረበ ሪፖርት ላይ ጥልቅ ውይይት በማድረግ ላይ የሚገኝ ሲሆን ሪፖርቱን በውይይት አዳብሮ እንደሚያጸድቅ ይጠበቃል።
በቀጣይ መርሀ ግብሩም በቀሪ አጀንዳዎች ላይ ተወያይቶ ውሳኔዎች ያሳልፋል፣ ቀጣይ አቅጣጫዎችንም ያስቀምጣል ተብሎ እንደሚጠበቅ ከፓርቲው የተገኘው መረጃ ያመለክታል።
ጥር 24/ 2017አ.ም
#Ethiopian_News_Agency #ኢዜአ
ለትክክለኛና ወቅታዊ መረጃ እነዚህን የማህበራዊ ሚዲያ ገጾች ይከተሉ። ቤተሰብ ይሁኑ!
Facebook:-
👇👇👇👇
https://www.facebook.com/CITYMANAGER1
Telgram:-
👇👇👇👇
https://t.me/aacitymanager
Twitter:-
👇👇👇👇
https://twitter.com/VxllwvOeB0tBe5r
YouTube:-
👇👇👇👇https://www.youtube.com/watch?v=h9xb_POJdxo&t=106s
Tiktok
👇👇👇👇
https://www.tiktok.com/@addisababacitymanager?is_from_webapp=1&sender_device=pc
Website
👇👇👇👇
https://www.aacitymanger.gov.et
የብልፅግና ፓርቲ ጉባዔ የመክፈቻ ሥነ-ሥርዓት መካሄድ ጀምሯል
******
የብልፅግና ፓርቲ ሁለተኛውን ጉባዔ የፓርቲው ፕሬዝዳንት እና ምክትል ፕሬዝዳንቶች በተገኙበት በአዲስ አበባ የመክፈቻ ሥነ-ሥርዓቱን ማካሄድ ጀምሯል።
የፓርቲው ፕሬዝዳንት እና ጠቅላይ ሚንስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) እንዲሁም ምክትል ፕሬዝዳንቶች በተማሪዎች የቀረበ የስዕል አውደ ርዕይንም ጎብኝተዋል።
በዚህ ጉባዔ ላይ ከተለያዩ ሀገራት የመጡ እህት ፓርቲዎችም ይሳተፋሉ።
Ethiopian Broadcasting Corporation
ለትክክለኛና ወቅታዊ መረጃ እነዚህን የማህበራዊ ሚዲያ ገጾች ይከተሉ። ቤተሰብ ይሁኑ!
Facebook:-
👇👇👇👇
https://www.facebook.com/CITYMANAGER1
Telgram:-
👇👇👇👇
https://t.me/aacitymanager
Twitter:-
👇👇👇👇
https://twitter.com/VxllwvOeB0tBe5r
YouTube:-
👇👇👇👇https://www.youtube.com/watch?v=h9xb_POJdxo&t=106s
Tiktok
👇👇👇👇
https://www.tiktok.com/@addisababacitymanager?is_from_webapp=1&sender_device=pc
Website
👇👇👇👇
https://www.aacitymanger.gov.et
