ch
Feedback
Alyah Technologies

Alyah Technologies

前往频道在 Telegram

ALYAH TECHNOLOGIES for Smart & reliable digital solutions for modern businesses. Contact us - 📞+251-92-877-5577 || +251-91-817-4003 📍Bahir Dar,Ambaye Building, 3rd Floor, 307 🌐 www.alyahsoftware.com

显示更多
埃塞俄比亚14 298未指定类别
491
订阅者
+124 小时
-27 天
-130 天

数据加载中...

相似频道
无数据
有任何问题?请刷新页面或联系我们的客服
标签云
无数据
有任何问题?请刷新页面或联系我们的客服
进出提及
---
---
---
---
---
---
吸引订阅者
九月 '26
九月 '26
+10
在0个频道中
八月 '26
+15
在0个频道中
Get PRO
七月 '26
+29
在2个频道中
Get PRO
六月 '26
+15
在1个频道中
Get PRO
五月 '26
+46
在1个频道中
Get PRO
四月 '26
+94
在2个频道中
Get PRO
三月 '26
+16
在1个频道中
Get PRO
二月 '26
+1 318
在2个频道中
Get PRO
一月 '260
在1个频道中
Get PRO
十二月 '250
在0个频道中
Get PRO
十一月 '250
在0个频道中
Get PRO
十月 '250
在0个频道中
Get PRO
九月 '250
在1个频道中
Get PRO
八月 '250
在0个频道中
Get PRO
七月 '250
在0个频道中
Get PRO
六月 '250
在0个频道中
Get PRO
五月 '250
在0个频道中
Get PRO
四月 '250
在0个频道中
Get PRO
三月 '250
在0个频道中
Get PRO
二月 '250
在0个频道中
Get PRO
一月 '250
在0个频道中
Get PRO
十二月 '240
在0个频道中
Get PRO
十一月 '240
在0个频道中
Get PRO
十月 '240
在0个频道中
Get PRO
九月 '240
在0个频道中
Get PRO
八月 '24
+2
在0个频道中
Get PRO
七月 '24
+83
在0个频道中
Get PRO
六月 '240
在0个频道中
Get PRO
五月 '24
+122
在0个频道中
日期
订阅者增长
提及
频道
21 九月0
20 九月+1
19 九月+1
18 九月+2
17 九月0
16 九月0
15 九月+1
14 九月0
13 九月0
12 九月+1
11 九月0
10 九月0
09 九月0
08 九月+2
07 九月0
06 九月0
05 九月0
04 九月0
03 九月0
02 九月+1
01 九月+1
频道帖子
የአማራ ክልል ኮንስትራክሽን ሥራ ተቋራጮች ማህበር 3ኛ መደበኛ ጠቅላላ ጉባኤውን መስከረም 9 ቀን 2019 ዓ.ም. በባሕር ዳር ብሉ ናይል ሪዞርት በድምቀት አካሂዷል። በጉባኤው ላይ የክብር እንግዳ ሆ
+4
የአማራ ክልል ኮንስትራክሽን ሥራ ተቋራጮች ማህበር 3ኛ መደበኛ ጠቅላላ ጉባኤውን መስከረም 9 ቀን 2019 ዓ.ም. በባሕር ዳር ብሉ ናይል ሪዞርት በድምቀት አካሂዷል። በጉባኤው ላይ የክብር እንግዳ ሆነው የተገኙት በርዕሰ መስተዳድር ማዕረግ የከተማ ክላስተር አስተባባሪ ክቡር ዶ/ር አህመዲን መሐመድ የመክፈቻ ንግግር አድርገዋል። በንግግራቸውም “የቆመ ሕንፃ የቆመ የሕዝብ ተስፋ ነው፤ ሕዝባችን ከእኛ የሚጠብቀው ሰበብ ሳይሆን የተጠናቀቀ ሥራ ነው” በማለት የተገኙ ስኬቶችን መሠረት በማድረግ በቀጣይ የሥራ ዘመን ይበልጥ ውጤታማና ተጨባጭ ሥራዎችን ለማከናወን ጥሪ አቅርበዋል። የጉባኤው ስፖንሰር የሆነው የአልያህ ቴክኖሎጂስ ኃ/የተ/የግ/ማ ዋና ሥራ አስፈጻሚ አቶ ሔኖክ አለልኝ በበኩላቸው፤ “ህንጻ በማሽኖችና በሲሚንቶ ብቻ አይገነባም” በማለት ዘመናዊ አሰራርና ቴክኖሎጂ ለዘርፉ ያለውን ወሳኝ ፋይዳ አብራርተዋል። አክለውም ዋና ዓላማቸው ድርጅቶች በዲጂታል የበቁ፣ በዲጂታል የተሳሰሩ እንዲሁም በዲጂታል ውጤታማና አምራች እንዲሆኑ ማስቻል መሆኑን በአጽንዖት ገልጸዋል። በተጨማሪም ኢአርፒንና የሀብት ቁጥጥር ሲስተሞችን በኮንስትራክሽን ዘርፍ በስፋት ተግባራዊ ማድረግ የሥራ ቅልጥፍናን ለማሳደግ፣ ግልጽነትና ተጠያቂነትን ለማስፈን እንዲሁም የሀብት ብክነትን በመቀነስ የፕሮጀክቶችን አፈጻጸም ለማሻሻል ወሳኝ ሚና እንደሚጫወት አስገንዝበዋል። Alyah Technology #AlyahTechnologies #Ethiopia #construction #DigitalTransformation #bahirdar

2
🦷 ለጥርስ ክሊኒክዎ ዘመናዊ፣ፈጣን፣ምቹ እና አትራፊ አሰራር ቢከተሉስ? ሁሉንም እኛ ጋር ያገኛሉ። የታካሚ መረጃ፣ ቀጠሮ፣ የህክምና ታሪክ እና ክፍያዎችን በእጅ ማስተዳደር ጊዜን እና ጉልበትን ሊወስ
🦷 ለጥርስ ክሊኒክዎ ዘመናዊ፣ፈጣን፣ምቹ እና አትራፊ አሰራር ቢከተሉስ? ሁሉንም እኛ ጋር ያገኛሉ። የታካሚ መረጃ፣ ቀጠሮ፣ የህክምና ታሪክ እና ክፍያዎችን በእጅ ማስተዳደር ጊዜን እና ጉልበትን ሊወስድ ይችላል። የAlyah Technology Dental Clinic Management System የክሊኒክዎን ዕለታዊ ስራ በአንድ ዲጂታል ሲስተም ለማደራጀት ይረዳዎታል። ምን ማስተዳደር ይችላሉ? የታካሚ መረጃ — መረጃን በቀላሉ ያደራጁና ያግኙ ቀጠሮ — የታካሚዎችን ቀጠሮ በቀላሉ ይቆጣጠሩ የህክምና መዝገብ — የታካሚዎችን የህክምና ታሪክ ያደራጁ ክፍያ — ክፍያዎችን በተደራጀ መልኩ ይከታተሉ ሪፖርት — የክሊኒክዎን እንቅስቃሴ ይከታተሉ የሰራተኛ አስተዳደር — የሰራተኞችን መረጃ ያደራጁ ከወረቀት ነጻ። የተደራጀ ስራ። ዘመናዊ የክሊኒክ አስተዳደር! የእርስዎስ የጥርስ ክሊኒክ ዲጂታል ለመሆን ዝግጁ ነው? በስልክ ቁጥሮቻችን 0928557755 አልያም በአካል ባህርዳር አምባየ ህንጻ 3ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 307 ለመገኘት ያናግሩን Alyah Technology Your #1 option for software solution. #AlyahTechnology #DentalClinic #DentalManagementSystem #ClinicManagement #DigitalSolutions #HealthcareTechnology
91
3
አሁንም የሰራተኛ መረጃ በወረቀት? Payroll በእጅ? Attendance በተለያየ መንገድ? እየሰሩ ነው? እነዚህን ሁሉ አንድ ዲጅታል ስርዓት ማስተዳደር ይችላል! የሰራተኞችን መገኘት መመዝገብ፣ የስ
አሁንም የሰራተኛ መረጃ በወረቀት? Payroll በእጅ? Attendance በተለያየ መንገድ? እየሰሩ ነው? እነዚህን ሁሉ አንድ ዲጅታል ስርዓት ማስተዳደር ይችላል! የሰራተኞችን መገኘት መመዝገብ፣ የስራ ሰዓትን መከታተል፣ ደመወዝን ማስላት እና የፈቃድ መረጃን ማስተዳደር በተለያዩ መንገዶች መፈጸም የስራ ጊዜን ይወስዳል። አንድ ዘመናዊ ስርዓት ሁሉንም እንዲያስተዳድር ያድርጉ። Smart Digital Attendance በአንድ ስርዓት የሰራተኞችን የዕለት ተዕለት አስተዳደር በቀላሉ ያከናውኑ፦ Attendance Management የመግቢያና መውጫ ሰዓትን በዲጂታል ይመዝግቡ እና ይከታተሉ Attendance History የቀድሞ የመገኘት መረጃዎችን በቀላሉ ይመልከቱ እና ይተንትኑ Payroll Management የሰራተኞችን ደመወዝ በቀላሉ ያስሉ እና የPayroll መረጃን ያስተዳድሩ Leave Management የፈቃድ ጥያቄዎችን፣ የፈቃድ ቀናትን እና የፈቃድ ታሪክን በቀላሉ ያስተዳድሩ Work Hours & Overtime የስራ ሰዓትን እና Overtime በተደራጀ መልኩ ይከታተሉ Reports & Records አስፈላጊ የAttendance፣ Payroll እና Leave ሪፖርቶችን በቀላሉ ያግኙ Employee Management የሰራተኞችን መረጃ በአንድ የተደራጀ ስርዓት ያስተዳድሩ ለምን ዲጂታል ስርዓት? . የእጅ ስራን ይቀንሳል . የመረጃ አያያዝን ያሻሽላል . ጊዜን ይቆጥባል . የሰራተኛ መረጃን በተደራጀ ሁኔታ ያስቀምጣል . የአስተዳደር ሂደትን ያቀላጥፋል ተለያዩ ቴክኖሎጂ መፍትሄዎች እና ለ በለጠ መረጃ 📍ባሕር ዳር፣ አምባዬ ህንፃ፣ 3ኛ ፎቅ 0928557755 0918174003 🌐 www.alyahsoftware.com
96
4
ልዩ ለሆነው የድርጅትዎ አሰራር ልዩ እና ተስማሚ የሆነ software እንሰራለን የእርስዎ የሥራ ሂደት ከሌሎች የተለየ ነው። በመሆኑም የሚጠቀሙበት ሶፍትዌር ከንግድዎ ጋር 100% የተጣጣመ መሆን ይኖ
ልዩ ለሆነው የድርጅትዎ አሰራር ልዩ እና ተስማሚ የሆነ software እንሰራለን የእርስዎ የሥራ ሂደት ከሌሎች የተለየ ነው። በመሆኑም የሚጠቀሙበት ሶፍትዌር ከንግድዎ ጋር 100% የተጣጣመ መሆን ይኖርበታል። አልያህ ቴክኖሎጂ (Alyah Technology) ለድርጅትዎ አሠራር የሚስማሙ የሶፍትዌር መፍትሔዎችን (Custom Software Solutions) ከመሠረቱ ይገነባል። ከሃሳብዎ ጀምሮ እስከ ሙሉ የሥራ ሥርዓት (System) ድረስ ከእርስዎ ጋር ነን፦ 👉 የድርጅት አስተዳደር ሥርዓት (Company Management System) 👉 የሽያጭ እና ንብረት ቁጥጥር (Sales & Inventory Systems) 👉 የሰው ሀብት እና የሠራተኞች አስተዳደር (HR & Employee Management) 👉 የሂሳብ እና የቢዝነስ አስተዳደር (Accounting & Business Management) 👉 የደንበኞች አያያዝ ሥርዓት (Customer Management Systems) 👉 የመረጃ ማሳያ እና ሪፖርት ማቅረቢያ (Dashboard & Reporting) 👉 የዌብሳይት እና የሞባይል አፕሊኬሽኖች (Web & Mobile Applications) 👉 ሌሎች በፍላጎትዎ የሚዘጋጁ የተበጁ ዲጂታል መፍትሔዎች (Custom Solutions) እርስዎ ችግሩን ይንገሩን፤ እኛ ዲጂታል መፍትሔውን እንገነባለን! አሠራርዎን ከተለመዱ (ዝግጁ) ሶፍትዌሮች ጋር ለማስማማት ከመገደድ ይልቅ፤ የድርጅትዎን አሠራር ትክክለኛ ቅርፅ የሚከተል የራስዎ የሆነ ሶፍትዌር እንገነባሎታለን። ለማንኛውም ዓይነት የሶፍትዌር ግንባታ ፍላጎት ዛሬውኑ ያነጋግሩን፦ 📞 0928 55 77 55 | 0918 17 40 03 🌐 ድረ-ገጽ፦ www.alyahsoftware.com #alyahsoftware #customsofrware
88
5
ሁሉንም የድርጅትዎን ስራ በአንድ ሲስተም ማስተዳደር ቢችሉስ? የድርጅትዎ የፋይናንስ፣ የሽያጭ፣ የግዢ፣ የእቃ አስተዳደር እና የሰው ሀብት መረጃ በተለያዩ ፋይሎችና ሲስተሞች ተበታትኖ ተቸግረዋል? ER
ሁሉንም የድርጅትዎን ስራ በአንድ ሲስተም ማስተዳደር ቢችሉስ? የድርጅትዎ የፋይናንስ፣ የሽያጭ፣ የግዢ፣ የእቃ አስተዳደር እና የሰው ሀብት መረጃ በተለያዩ ፋይሎችና ሲስተሞች ተበታትኖ ተቸግረዋል? ERP System የተለያዩ የድርጅት ስራዎችን በአንድ የተቀናጀ ሲስተም እንዲተዳደሩ ያግዛል። 💡 ERP ሲስተም ምን ምን ? 🔹 💰 ፋይናንስ – የገቢና ወጪ መረጃዎን በቀላሉ ይቆጣጠራል ። 🔹 🛒 ሽያጭ – የደንበኛ መረጃንና የሽያጭ ሂደቶችን ያደራጃል። 🔹 📦 ኢንቬንተሪ – ያሉዎትን ቋሚ ንብረቶች ወቅታዊ መረጃ በቀላሉ ለመከታተል ያስችሎታል ። 🔹 📋 ግዢ – የግዢ ሂደቶችን ከፍላጎት እስከ አቅርቦት ለማስተዳደር ። 🔹 👥 ሰው ሀብት – የሰራተኞችን መረጃና ሂደቶች በተቀናጀ መልኩ ይቆጣጠራል። 🔹 📊 ሪፖርት – የድርጅትዎን አፈጻጸም በተደራጀ መረጃ ለመከታተል ። 🎯 ዋናው ጥቅም? የተለያዩ መረጃዎችን ከተለያዩ ቦታዎች መፈለግ ሳያስፈልግ፣ የድርጅትዎን ስራ በአንድ ቦታ ማየትና መቆጣጠር። ERP የስራ ሂደትን ለማቀላጠፍ፣ የመረጃ መደጋገምን ለመቀነስ እና በተሻለ መረጃ ላይ ተመስርቶ ውሳኔ ለመወሰን ይረዳል። ድርጅትዎ እያደገ ከሆነ፣ አሰራሩም አብሮ መደገፍ አለበት። Alyah Technologies የድርጅትዎን ስራ በተቀናጀ ERP System በማዘመን የተሻለ ቁጥጥር፣ ቀላል አሰራር እና የተሻለ የውሳኔ አሰጣጥ እንዲኖርዎት ያግዛል። ለተለያዩ ቴክኖሎጂ መፍትሄዎች እና ለ በለጠ መረጃ 📍ባሕር ዳር፣ አምባዬ ህንፃ፣ 3ኛ ፎቅ 0928557755 0918174003 🌐 www.alyahsoftware.com Alyah Technologies . #AlyahTechnologies #TechnologySolutions #ERP #BusinessManagement #DigitalTransformation
105
6
没有文字...
156
7
🌻 እንኳን ለ፳፻፲፱ (2019) አዲስ ዓመት በሰላም አደረሳችሁ! 🌼 Alyah Technologies ለመላው የኢትዮጵያ ሕዝብ እንኳን ለ፳፻፲፱ (2019) አዲስ ዓመት በሰላም አደረሳችሁ እያለ፣ አዲ
🌻 እንኳን ለ፳፻፲፱ (2019) አዲስ ዓመት በሰላም አደረሳችሁ! 🌼 Alyah Technologies ለመላው የኢትዮጵያ ሕዝብ እንኳን ለ፳፻፲፱ (2019) አዲስ ዓመት በሰላም አደረሳችሁ እያለ፣ አዲሱ ዓመት የሰላም፣ የጤና፣ የፍቅር፣ የስኬት ዓመት እንዲሆን ከልብ ይመኛል። አዲሱ ዓመት በቴክኖሎጂ የምንለወጥበት፣ አዳዲስ ዲጂታል ስርዓቶችን የምንገነባበት፣ የስራ ሂደቶችን የምናቀላጥፍበት እና የዲጂታል መፍትሄዎችን በመጠቀም የተሻለ ነገን የምንፈጥርበት ዓመት ይሁንልን። ✨ መልካም አዲስ ዓመት! Alyah Technologies #AlyahTechnologies #EthiopianNewYear #Technology #DigitalSolutions #DigitalTransformation #Innovation #BahirDar #Ethiopia
140
8
💻 የቴክኖሎጂ መፍትሄ ሲመርጡ ሊያስቡባቸው የሚገቡ 5 ነጥቦች ዛሬ ቴክኖሎጂ ለንግድ እድገት፣ ለተቋማት ውጤታማነት እና ለደንበኛ ልምድ ወሳኝ ሚና አለው። ነገር ግን የቴክኖሎጂ መፍትሄ መምረጥ ማለት
💻 የቴክኖሎጂ መፍትሄ ሲመርጡ ሊያስቡባቸው የሚገቡ 5 ነጥቦች ዛሬ ቴክኖሎጂ ለንግድ እድገት፣ ለተቋማት ውጤታማነት እና ለደንበኛ ልምድ ወሳኝ ሚና አለው። ነገር ግን የቴክኖሎጂ መፍትሄ መምረጥ ማለት በጣም ዘመናዊውን ቴክኖሎጂ መግዛት ብቻ አይደለም። መፍትሄው ከንግድዎ ፍላጎት እና ከወደፊት እቅድዎ ጋር መጣጣም አለበት። 1️⃣ የንግድዎን ፍላጎት ይለዩ ቴክኖሎጂው የትኛውን ችግር ሊፈታ ነው? ከመምረጥዎ በፊት የንግድዎን ትክክለኛ ፍላጎት መረዳት ወሳኝ ነው። 2️⃣ ከወጭና ከጥቅም አንፃር የመጀመሪያ ወጪውን ብቻ አይመልከቱ። የጥገና፣ የማሻሻያ እና የስልጠና ወጪዎችን ጨምሮ ከሚያመጣው ጥቅም ጋር ያነጻጽሩ። 3️⃣ ደህንነትና የመረጃ ጥበቃ የንግድ እና የደንበኛ መረጃዎ ደህንነት ቅድሚያ ሊሰጠው ይገባል። 🔐 የመረጃ ጥበቃ፣ የመዳረሻ ቁጥጥር እና የBackup አማራጮችን ያስቡ። 4️⃣ ሊሰፋ መቻሉን ይመልከቱ ዛሬ የሚያስፈልግዎትን ብቻ ሳይሆን ነገ ሲያድጉ መፍትሄው አብሮ ሊያድግ ይችላል? የሚለውን ይጠይቁ። 📈 5️⃣ የአገልግሎትና የቴክኒክ ድጋፍ ጥሩ ቴክኖሎጂ ብቻ በቂ አይደለም። ከመፍትሄው በኋላ የቴክኒክ ድጋፍ፣ ጥገና እና የማሻሻያ አገልግሎት መኖሩን ያረጋግጡ። ትክክለኛው ቴክኖሎጂ የተሻለ አሠራርን ይፈጥራል። መፍትሄ ከመምረጥ በፊት ፍላጎትዎን ይለዩ፣ አማራጮችን ያነጻጽሩ እና የወደፊት እድገትዎን ያስቡ። ለተለያዩ ቴክኖሎጂ መፍትሄዎች እና ለ በለጠ መረጃ 📍ባሕር ዳር፣ አምባዬ ህንፃ፣ 3ኛ ፎቅ 0928557755 0918174003 🌐 www.alyahsoftware.com Alyah Technologies . #AlyahTechnologies #TechnologySolutions #DigitalTransformation
152
9
🍽 Digital menu ለ Restaurant እና Hotel የሚያመጣቸው 5 ጥቅሞች በAlyah Technologies Digital Menu የRestaurant ወይም Hotel ንግድዎን በቀላል፣ በፈጣን
🍽 Digital menu ለ Restaurant እና Hotel የሚያመጣቸው 5 ጥቅሞች በAlyah Technologies Digital Menu የRestaurant ወይም Hotel ንግድዎን በቀላል፣ በፈጣን እና በዘመናዊ የዲጂታል መንገድ ያሳድጉ። ⭐️ 5 ዋና ዋና ጥቅሞች 🔹 1. የደንበኛ ልምድ ያሻሽላል ምግብዎን በግልጽ ምስል፣ መግለጫ እና ዋጋ ያቅርቡ። 🔹 2. ወጪን ይቀንሳል የወረቀት ሜኑን ማተምና በተደጋጋሚ መቀየር የሚያስከትለውን ወጪ ይቀንሱ። 🔹 3. ለማዘመን ቀላል ነው ዋጋ፣ ምግብ ወይም Special Offer ሲቀየር ሜኑዎን በፍጥነት ያዘምኑ። 🔹 4. የብራንድዎን ገጽታ ያሳድጋል ዘመናዊ እና ሙያዊ ሜኑ ለደንበኞችዎ የተሻለ የንግድ ምስል ይፈጥራል። 🔹 5. የሽያጭ እድልን ያሳድጋል ተመራጭ ምግቦችን፣ ልዩ ቅናሾችን እና አዲስ ምርቶችን በቀላሉ ያስተዋውቁ። ሜኑዎን ዲጂታል ያድርጉ። ንግድዎን ወደፊት ያሻግሩ። Alyah Technologies 💡 የንግድዎን ሀሳብ ወደ ተግባራዊ ዲጂታል መፍትሔ እንለውጣለን። ለበለጠ መረጃ አድራሻ 📍ባሕር ዳር፣ አምባዬ ህንፃ፣ 3ኛ ፎቅ 0928557755 0918174003 🌐 www.alyahsoftware.com . #AlyahTechnologies #ዲጂታልሜኑ #ሆቴል #ሬስቶራንት #ዲጂታልለውጥ #ቴክኖሎጂ
131
10
🍽 Digital menu ለ Restaurant እና Hotel የሚያመጣቸው 5 ጥቅሞች በAlyah Technologies Digital Menu የRestaurant ወይም Hotel ንግድዎን በቀላል፣ በፈጣን
🍽 Digital menu ለ Restaurant እና Hotel የሚያመጣቸው 5 ጥቅሞች በAlyah Technologies Digital Menu የRestaurant ወይም Hotel ንግድዎን በቀላል፣ በፈጣን እና በዘመናዊ የዲጂታል መንገድ ያሳድጉ። ⭐️ 5 ዋና ዋና ጥቅሞች 🔹 1. የደንበኛ ልምድ ያሻሽላል ምግብዎን በግልጽ ምስል፣ መግለጫ እና ዋጋ ያቅርቡ። 🔹 2. ወጪን ይቀንሳል የወረቀት ሜኑን ማተምና በተደጋጋሚ መቀየር የሚያስከትለውን ወጪ ይቀንሱ። 🔹 3. ለማዘመን ቀላል ነው ዋጋ፣ ምግብ ወይም Special Offer ሲቀየር ሜኑዎን በፍጥነት ያዘምኑ። 🔹 4. የብራንድዎን ገጽታ ያሳድጋል ዘመናዊ እና ሙያዊ ሜኑ ለደንበኞችዎ የተሻለ የንግድ ምስል ይፈጥራል። 🔹 5. የሽያጭ እድልን ያሳድጋል ተመራጭ ምግቦችን፣ ልዩ ቅናሾችን እና አዲስ ምርቶችን በቀላሉ ያስተዋውቁ። ሜኑዎን ዲጂታል ያድርጉ። ንግድዎን ወደፊት ያሻግሩ። Alyah Technologies 💡 የንግድዎን ሀሳብ ወደ ተግባራዊ ዲጂታል መፍትሔ እንለውጣለን። ለበለጠ መረጃ አድራሻ 📍ባሕር ዳር፣ አምባዬ ህንፃ፣ 3ኛ ፎቅ 0928557755 0918174003 🌐 www.alyahsoftware.com . #AlyahTechnologies #ዲጂታልሜኑ #ሆቴል #ሬስቶራንት #ቴክኖሎጂ #Ethiopia #BahirDar
1
11
💡 Tech Tip 📊 የንግድዎ መረጃ በተለያዩ ቦታዎች ነው? Excel፣ ወረቀት እና የተለያዩ ሲስተሞች ላይ መረጃ ማስቀመጥ የስራ ፍጥነትን ሊቀንስ እና ውሳኔ መስጠትን ሊያዘገይ ይችላል። 💡 መፍ
💡 Tech Tip 📊 የንግድዎ መረጃ በተለያዩ ቦታዎች ነው? Excel፣ ወረቀት እና የተለያዩ ሲስተሞች ላይ መረጃ ማስቀመጥ የስራ ፍጥነትን ሊቀንስ እና ውሳኔ መስጠትን ሊያዘገይ ይችላል። 💡 መፍትሄው? ERP ERP የፋይናንስ፣ HR፣ ፕሮጀክት፣ እቃ እና ሌሎች የንግድ ሂደቶችን በአንድ የተቀናጀ ሲስተም ለማስተዳደር ይረዳል። 📌 አንድ ሲስተም። አንድ መረጃ። የተሻለ ውሳኔ። 📩 ለድርጅትዎ ተስማሚ የERP መፍትሄ ለማግኘት እኛን ያግኙ ። 📍ባሕር ዳር፣ አምባዬ ህንፃ፣ 3ኛ ፎቅ 0928557755 0918174003 🌐 www.alyahsoftware.com Alyah Technologies 🚀 INSPIRE • INNOVATE • IMPACT #AlyahTechnologies #TechTip #ERP #DigitalTransformation
184
12
💡 Tech tip 📊 Is your business data managed across different platforms? The solution? An ERP system. Enterprise Resource Pla
💡 Tech tip 📊 Is your business data managed across different platforms? The solution? An ERP system. Enterprise Resource Planning (ERP) integrates key business processes into one centralized platform, including: 💰 Finance & Accounting 👥 Human Resources 📋 Project Management 📦 Inventory & Procurement 🤝 Customer Relationship Management 📌 Organized Data • Efficient Operations • Better Decisions At Alyah Technologies, we develop customized ERP solutions designed to streamline business operations, improve visibility, and support digital transformation. For more information 📍ባሕር ዳር፣ አምባዬ ህንፃ፣ 3ኛ ፎቅ +251928557755 +251918174003 🌐 www.alyahsoftware.com 🔹 TikTok 🔹 Facebook 🔹 Instagram 🔹 Telegram #AlyahTechnologies #ERP #DigitalTransformation #EnterpriseSoftware #BusinessTechnology #TechTip
1
13
የአልያህ ቴክኖሎጂስ አዳዲስ ዲጂታል ሲስተሞች ለዕይታ ቀረቡ:- የአማራ ክልል ኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ቢሮ "ኤሌክትሮኒክስ ለዲጂታል 2030 መሰረት" በሚል መሪ ቃል ባዘጋጀው አውደ ርዕይ ላይ፣ አልያህ+3
የአልያህ ቴክኖሎጂስ አዳዲስ ዲጂታል ሲስተሞች ለዕይታ ቀረቡ:- የአማራ ክልል ኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ቢሮ "ኤሌክትሮኒክስ ለዲጂታል 2030 መሰረት" በሚል መሪ ቃል ባዘጋጀው አውደ ርዕይ ላይ፣ አልያህ ቴክኖሎጂስ ያበለጸጋቸው ሁለት ዘመናዊ የቴክኖሎጂ ሲስተሞች ለእይታ ቀርበዋል። አውደ ርዕዩን የክልሉ ርዕሰ መስተዳደር ክቡር አቶ አረጋ ከበደ እና የኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ሚኒስትር ዶ/ር በለጠ ሞላ ጎብኝተዋቸዋል። በዕለቱ ለዕይታ የቀረቡት ሁለቱ ዋና ዋና ሲስተሞች፡- የኢንዱስትሪና ኢንቨስትመንት ማኔጅመንት ሲስተም (Investment Management System - IMS): የኢንቨስትመንት ሂደቶችን ለማቀላጠፍ፣ ለመቆጣጠር እና የኢንዱስትሪዎችን አፈፃፀም በዲጂታል መንገድ ለመደገፍ የሚያስችል ሲስተም። የተቀናጀ የግብርና መረጃ አስተዳደር ሲስተም (Integrated Agriculture Information Management System - IAIMS): የግብርናውን ዘርፍ በመረጃ ለማጠናከር፣ ምርታማነትን ለመጨመር እና የግብርና መረጃዎችን በአግባቡ ለመያዝ የሚያግዝ ዘመናዊ ሲስተም ። #alyahtechnologies
231
14
በአልያህ ቴክኖሎጂ ለምቶ ወደ ስራ የገባው የኢንቨስትመንት ማስተዳደሪያ ሥርዓት ተጨባጭ ለውጥ እያመጣ መሆኑ ተጠቆመ!! ባህርዳር፡ ነሐሴ 27/2018 ዓ.ም (ኢንዱስትሪና ኢንቨስትመንት ቢሮ) የአብክመ
በአልያህ ቴክኖሎጂ ለምቶ ወደ ስራ የገባው የኢንቨስትመንት ማስተዳደሪያ ሥርዓት ተጨባጭ ለውጥ እያመጣ መሆኑ ተጠቆመ!! ባህርዳር፡ ነሐሴ 27/2018 ዓ.ም (ኢንዱስትሪና ኢንቨስትመንት ቢሮ) የአብክመ ኢንዱስትሪና ኢንቨስትመንት ቢሮ አዲሱን IMS (Investment Management System) የኢንቨስትመንት ማስተዳደሪያ ሥርዓት በአያልነህ ቴክኖሎጂ ተለምቶ ወደ ሥራ መግባቱ ይታወቃል። አዲሱ የኢንቨስትመንት ማኔጅመንት ሲስተም የኢንቨስትመንት ፕሮጀክቶችን ከመመዝገብ ጀምሮ እስከ ፕሮጀክቶች ክትትልና ሪፖርት ድረስ ያሉ ሂደቶችን በዲጂታል መልኩ ለማስተዳደር የሚያስችል ሲሆን የኢንቨስትመንት መረጃዎችን በተደራጀና በቀላሉ ተደራሽ በሆነ መልኩ ለማስቀመጥ ያግዛል ተብሏል ። https://www.facebook.com/share/p/1DkjairtGn/
229
15
የቴክኖሎጂ ግንዛቤ | Cloud Storage እና Local Storage ዲጂታል ፋይሎችን ለማከማቸት Cloud Storage እና Local Storage ሁለቱም የራሳቸው ጥቅም አላቸው። ልዩነታቸውን መረዳት ለፍላጎትዎ ተስማሚውን የማከማቻ መንገድ እንዲመርጡ ይረዳዎታል። ☁️ Cloud Storage • የኢንተርኔት ግንኙነት ካለ ከየትኛውም ቦታ ፋይሎችዎን ማግኘት ይችላሉ • በተለያዩ መሳሪያዎች መካከል ፋይሎችን በቀላሉ ማመሳሰል ያስችላል • ለBackup  ስራ ምቹ ነው • ሙሉ በሙሉ ለመጠቀም የኢንተርኔት ግንኙነት ሊያስፈልግ ይችላል   💾 Local Storage • ፋይሎች በቀጥታ በኮምፒውተርዎ፣ በስልክዎ ወይም በStorage Drive ላይ ይቀመጣሉ • ፋይሎችን ለማግኘት ኢንተርኔት አያስፈልግም • በተለይ ትልልቅ ፋይሎችን ሲያገኙ ፈጣን ሊሆን ይችላል • መሳሪያው ሊጠፋ፣ ሊበላሽ ወይም ሊጎዳ ይችላል 📌 የትኛውን መምረጥ ይገባል? 🌐 ለቀላል መዳረሻ፣ ትብብር እና Backup → Cloud Storage 💻 ለOffline Access፣ የበለጠ ቀጥተኛ ቁጥጥር እና ፈጣን Local Access → Local Storage 💡 ለብዙ ተጠቃሚዎች ግን ሁለቱንም በጥምረት መጠቀም የተሻለ አማራጭ ሊሆን ይችላል። Technology • Innovation • Digital Solutions #digitalskill#"alyahtechnology
174
16
https://t.me/alyah_hub?livestream=3b719539b84ef24c8a
214
17
ቴክኖሎጂ የንግድ ስራን ቀላል፣ ዘመናዊ እና ውጤታማ ማድረግ አለበት ብለን እናምናለን። በAlyah Technology ዘመናዊ የዲጂታል መፍትሄዎችን እናቀርባለን፦ -Website Development -Di
ቴክኖሎጂ የንግድ ስራን ቀላል፣ ዘመናዊ እና ውጤታማ ማድረግ አለበት ብለን እናምናለን። በAlyah Technology ዘመናዊ የዲጂታል መፍትሄዎችን እናቀርባለን፦ -Website Development -Digital Solutions - ERP System Cloud service እናንተም ጀማሪ ንግድ፣ አነስተኛ ድርጅት ወይም እያደገ ያለ ድርጅት ቢሆኑም፣ ሀሳብዎን ወደ እውነተኛ ዲጂታል መፍትሄ ለመቀየር ከጎናችሁ ነን። #AlyahTechnology #DigitalSolutions #Technology #Ethiopia #BusinessGrowth
232
18
እንኳን ለ1 ሺህ 5 መቶ 1 ኛው የነቢዩ ሙሐመድ (ሰ.ዐ.ወ) መውሊድ በዓል በሰላም አደረሳችሁ። መልካም የመውሊድ በዓል!
እንኳን ለ1 ሺህ 5 መቶ 1 ኛው የነቢዩ ሙሐመድ (ሰ.ዐ.ወ) መውሊድ በዓል በሰላም አደረሳችሁ። መልካም የመውሊድ በዓል!
220
19
ቴክኖሎጂ በየቀኑ እየተለወጠ ነው። እኛም ከእሱ ጋር አብረን መማርና መለወጥ አለብን። 🚀 በቅርቡ የተማርከው/ሽ ወይም የተጠቀምከው/ሽ አንድ የቴክኖሎጂ መሳሪያ ወይም ክህሎት ምንድነው? 📱 ምናልባት
ቴክኖሎጂ በየቀኑ እየተለወጠ ነው። እኛም ከእሱ ጋር አብረን መማርና መለወጥ አለብን። 🚀 በቅርቡ የተማርከው/ሽ ወይም የተጠቀምከው/ሽ አንድ የቴክኖሎጂ መሳሪያ ወይም ክህሎት ምንድነው? 📱 ምናልባት ለሌላ ሰው በጣም ጠቃሚ ሊሆን ይችላል። 👇 ከታች አጋሩን! 📍ባሕር ዳር፣ አምባዬ ህንፃ፣ 3ኛ ፎቅ 0928557755 0918174003 🌐 www.alyahsoftware.com #Alyahtechnology #Freelancing #BahirDar #Ethiopia
218
20
ለንግድዎ እና ለፕሮጀክትዎ ዘመናዊ የቴክኖሎጂ መፍትሔዎች ከAlyah Technology! ድርጅትዎን ዲጂታላይዝ ለማድረግ ወይም አዳዲስ የቴክኖሎጂ ምርቶችን ለመገንባት ይፈልጋሉ? Alyah Technolo
ለንግድዎ እና ለፕሮጀክትዎ ዘመናዊ የቴክኖሎጂ መፍትሔዎች ከAlyah Technology! ድርጅትዎን ዲጂታላይዝ ለማድረግ ወይም አዳዲስ የቴክኖሎጂ ምርቶችን ለመገንባት ይፈልጋሉ? Alyah Technology የንግድዎን እድገት የሚያፋጥኑ ዘመናዊ የቴክኖሎጂ እና የዲጂታል አገልግሎቶችን ይዞላችሁ ! እኛ የንግድዎን እና የድርጅትዎን ፍላጎት መሰረት ያደረጉ አስተማማኝ እና ጥራት ያላቸው ዲጂታል መፍትሔዎችን እናቀርባለን። - የምናቀርባቸው ዋና ዋና አገልግሎቶች፦ ዌብ ዲቨሎፕመንት እና የሶፍትዌር ግንባታ፦ ለንግድዎ ተስማሚ የሆኑ ዘመናዊ ዌብሳይቶች እና ሲስተሞች። AI እና አውቶሜሽን (Automation)፦የዕለት ተዕለት አሰራርዎን የሚያቀልሉ እና የሚያፋጥኑ የኤአይ መፍትሔዎች። ብራንዲንግ እና ሚዲያ ፕሮዳክሽን፦ ሳቢ የግራፊክስ ዲዛይን፣ የቪዲዮ ኤዲቲንግ እና የዲጂታል ማርኬቲንግ ስትራቴጂዎች። የንግድዎን አሰራር ወደሚቀጥለው ደረጃ ለማሸጋገር እና ውጤታማ ለመሆን ዛሬውኑ ያናግሩን! 📍ባሕር ዳር፣ አምባዬ ህንፃ፣ 3ኛ ፎቅ 0928557755 0918174003 🌐 www.alyahsoftware.com #Alyahtechnology #Freelancing #BahirDar #Ethiopia
228