897
订阅者
-124 小时
-37 天
-630 天
数据加载中...
吸引订阅者
七月 '26
七月 '26
+11
在2个频道中
六月 '26
+30
在2个频道中
Get PRO
五月 '26
+22
在2个频道中
Get PRO
四月 '26
+20
在2个频道中
Get PRO
三月 '26
+59
在2个频道中
Get PRO
二月 '26
+15
在2个频道中
Get PRO
一月 '26
+44
在2个频道中
Get PRO
十二月 '25
+26
在2个频道中
Get PRO
十一月 '25
+39
在2个频道中
Get PRO
十月 '25
+39
在2个频道中
Get PRO
九月 '25
+68
在2个频道中
Get PRO
八月 '25
+9
在2个频道中
Get PRO
七月 '25
+9
在0个频道中
Get PRO
六月 '25
+8
在4个频道中
Get PRO
五月 '25
+21
在4个频道中
Get PRO
四月 '25
+13
在4个频道中
Get PRO
三月 '25
+20
在4个频道中
Get PRO
二月 '25
+18
在3个频道中
Get PRO
一月 '25
+43
在5个频道中
Get PRO
十二月 '24
+56
在5个频道中
Get PRO
十一月 '24
+36
在4个频道中
Get PRO
十月 '24
+71
在5个频道中
Get PRO
九月 '24
+95
在5个频道中
Get PRO
八月 '24
+47
在5个频道中
Get PRO
七月 '24
+33
在4个频道中
Get PRO
六月 '24
+26
在3个频道中
Get PRO
五月 '24
+25
在3个频道中
Get PRO
四月 '24
+38
在3个频道中
Get PRO
三月 '24
+22
在3个频道中
Get PRO
二月 '24
+26
在3个频道中
Get PRO
一月 '24
+27
在3个频道中
Get PRO
十二月 '23
+39
在3个频道中
Get PRO
十一月 '23
+26
在2个频道中
Get PRO
十月 '23
+78
在2个频道中
Get PRO
九月 '23
+36
在0个频道中
Get PRO
八月 '23
+7
在0个频道中
Get PRO
七月 '23
+37
在0个频道中
Get PRO
六月 '23
+14
在0个频道中
Get PRO
五月 '23
+10
在0个频道中
Get PRO
四月 '23
+6
在0个频道中
Get PRO
三月 '23
+8
在0个频道中
Get PRO
二月 '23
+6
在0个频道中
Get PRO
一月 '23
+25
在0个频道中
Get PRO
十二月 '22
+27
在0个频道中
Get PRO
十一月 '22
+274
在0个频道中
| 日期 | 订阅者增长 | 提及 | 频道 | |
| 29 七月 | 0 | |||
| 28 七月 | +1 | |||
| 27 七月 | 0 | |||
| 26 七月 | +2 | |||
| 25 七月 | +1 | |||
| 24 七月 | 0 | |||
| 23 七月 | 0 | |||
| 22 七月 | +1 | |||
| 21 七月 | 0 | |||
| 20 七月 | 0 | |||
| 19 七月 | 0 | |||
| 18 七月 | 0 | |||
| 17 七月 | 0 | |||
| 16 七月 | 0 | |||
| 15 七月 | 0 | |||
| 14 七月 | 0 | |||
| 13 七月 | 0 | |||
| 12 七月 | 0 | |||
| 11 七月 | +1 | |||
| 10 七月 | +1 | |||
| 09 七月 | 0 | |||
| 08 七月 | 0 | |||
| 07 七月 | 0 | |||
| 06 七月 | 0 | |||
| 05 七月 | 0 | |||
| 04 七月 | 0 | |||
| 03 七月 | +1 | |||
| 02 七月 | +3 | |||
| 01 七月 | 0 |
频道帖子
Congratulations
እንኳን ደሰ አላችሁ/አለን
ፅናት አካዳሚ በ2018 የትምህርት ዘመን ያሥፈተናቸውን የ6ኛና 8ኛ ክፍል ተማሪዎች ሙሉ በሙሉ ማለትም 100% ወደሚቀጥለው ክፍል በከፍተኛ ውጤት አሳልፏል።
በቅድሚያ ሠላምና ጤና አድሎን እቅዳችንን ላሥፈፀመን ብሎም ድካማችንን ለባረከልን ፈጣሪ ክብር ምሥጋና ይግባው እያልን ይህ ውጤት የአንድ ወገን ብቻ ሣይሆን የሁሉም ባለድርሻ አካላት ጥረት ውጤት በመሆኑ ሁሉንም ባለድርሻ አካላት በተለይ ቀን በመደበኛው በትርፍ ጊዜ በማጠናከሪያ ትምህርት ሣይደክሙ ሣይታክቱ ለዚህ ውጤት ከፍተኛ ዋጋ ለከፈሉ መምህራኖቻችን ላቅ ያለጨምሥጋና እንቀርባለን!
ትምህርት ቤቱ
| 2 | besfukad.pdf | 281 |
| 3 | የወላጅ መጥሪያ ካርድና ገዋን ከዛሬ ከሠዓት 8:30 ሠዓት ጀምሮ መውሰድ ትችላላችሁ።
ማሣሠቢያ:- ገዋን ስትወስዱ የማስያዣ 200 ብር ይከፋላል። ብሩ ገዋኑ በጤንነት መመለሡ ሢረጋገጥ ይመለሣል። | 369 |
| 4 | ቀን፦ ሐምሌ 18 ቀን 2018 ዓ.ም. (ቅዳሜ)
ጉዳዩ፦ በምረቃ ፕሮግራማችን ላይ እንድትገኙ የቀረበ ጥሪ
ለ፦ የ 11ኛ ክፍል ተማሪዎች (የቀጣይ ዓመት ሲኒየሮች)
ሰላም እንደምን አላችሁ!
በመጀመሪያ የ 11ኛ ክፍል ትምህርታችሁን በተሳካ ሁኔታ በማጠናቀቃችሁ እንኳን ደስ አላችሁ እያልን፣ ለቀጣዩ የሲኒየርነት ዓመታችሁ መልካም ምኞታችንን እንገልጻለን።
እኛ የዚህ ዓመት (የ 12ኛ ክፍል) ተማሪዎች፣ የሁለተኛ ደረጃ ትምህርታችንን ማጠናቀቃችንን ምክንያት በማድረግ ያዘጋጀነው የምረቃ ፕሮግራም ላይ ከእኛ ጋር አብራችሁ እንድትደሰቱና ይህንን ትልቅ ቀን እንድትካፈሉን በታላቅ ደስታ እንጠብቃችኋለን።
የፕሮግራሙ ዝርዝር መረጃ፦
ቀን፦ ቅዳሜ፣ ሐምሌ 18 ቀን 2018 ዓ.ም.
ቦታ፦ ደራሮ አዳራሽ
ሰዓት፦ ከጠዋቱ 2:30 ጀምሮ
የነገዋ ዓመት የትምህርት ቤታችን ተረካቢዎችና ሲኒየሮች እንደመሆናችሁ መጠን፣ በእንደዚህ ዓይነት ታሪካዊ ቀን ከጎናችን መገኘታችሁ ለፕሮግራማችን ድምቀት፣ ለእኛም ትልቅ ደስታ ነው!
እባካችሁ በሰዓቱ ተገኝታችሁ የደስታችን ተካፋይ ሁኑ።
በደስታ እንጠብቃችኋለን!
የ 12ኛ ክፍል ተማሪዎች ኮሚቴ | 396 |
| 5 | ሥማችሁ ከዚህ በታች የተዘረዘራችሁት ተማሪዎች ትምህርት ቤቱ ሥለሚፈልጋችሁ በቀን 15/11/2018 ዓ.ም. በጠዋትም ሆነ በከሠዓት ፈረቃ ፅናት ቁጥር 5 ትምህርት ቤት በማንኛውም የሥራ ሠዓት እንድትመጡ ጥሪያችንን እናስተላልፋለን!
1/ ተማሪ ሙርጎ አሠጉ
2/ ተማሪ ቅዱስ ተክሉ
3/ ተማሪ ተስፈአብ ደስታ
4/ ተማሪ ያርሤማ ተፈሪ9/
5/ ተማሪ ስፍነድንግል ተገኝ
6/ ተማሪ ልሣነወርቅ ዳዊት
7/ ተማሪ ሜሮን ደግፌ
8/ ተማሪ አፕል ታደሠ
ተማሪ ናርዶስ ሲሳይ | 874 |
| 6 | መፅሃፍ ያልመለሣችሁ ተማሪዎች ሣትመልሡ መመዝገብ የማትችሉ መሆኑን እናሣውቃለን።
ትምህርት ቤቱ! | 417 |
| 7 | ለትምህርት ቤታችን ቋሚ መምህራን በሙሉ አርብ በቀን 10/11/2018 ዓም ሥለ ተማሪዎች ምዝገባ ገለፃ ሥለሚሠጥ በዕለቱ ልክ በ2:30 ሠዓት ፅናት ቁጥር 5 ትምህርት ቤት እንድትገኙ ትምህርት ቤቱ ጥሪውን ያስተላልፋል።
ማሣሠቢያ:- ሠዓት ይከበር | 1 205 |
| 8 | 没有文字... | 382 |
| 9 | ፋራ ማዕከሎችም እየቀወጡት ናቸው | 620 |
| 10 | 没有文字... | 1 708 |
| 11 | ቶታል ማዕከል አሙቀውታል | 538 |
| 12 | 没有文字... | 1 457 |
| 13 | የፅናት ቁጥር 5 ትምህርት ቤት መምህራን በሙሉ የነገውን የወላጆች ቀን አከባበር አስመልክቶ የምንተጋገዘው ነገር ሰላለ ዛሬ ማለትም ዕረቡ በቀን .1/11/2018 ከቀኑ 8:00 ላይ ትምህርት ቤት እንድትገኙልን ስንል በአክብሮት ጥሪያችንን እናስተላልፋለን።
የትምህርት ቤቱ አስተዳደር | 516 |
| 14 | ልጆችዬ አላችሁልኝ?
መልካሙን ሁሉ እመኝላችኋለሁ!
Afi'ra baalanka hini qoossohe!
Waan gaarii hunda isiniif hawwa !
I wish you all the best! | 516 |
| 15 | ልጆችዬ አላችሁ!
ሁሉን ቻይ ፈጣሪ ከናንተ ጋር ይሁን!
Woyyo Umi Baalanku isin ledo hee'i!
Waaqni Hunduma Danda'u isin wajjin haa ta'u!
May the Almighty God be with you! | 532 |
| 16 | ተማሪዎች እንደነገሩን 100 ውም የባዮሎጂ ጥያቄዎች ከእነዚህ ክለሳ የተለየ አንድ አልመጣም ብለውናል ። ተራው የሶሻሎች ነው ይህ Video ብቻውን እስከ 15 ጥያቄዎች ማስመለስ ስለሚችል በነፃ ለሁላችሁም ለቀንላችኋል ። ሳይረፍድ ተጠቀሙበት እና የፈተና ቀን ታመሰግኑናላችሁ ።👇👇
https://youtu.be/GRt98Jvvk6s?si=UPHnB-IxRhMODgVV | 687 |
| 17 | The answer is C because plants do not contribute for global wsrming but vehicles release CO2 from combustion of fuels, animals releade metbane and industries release CO2 and other waste gases | 551 |
| 18 | ይሄ ነገር ሳታውቁት የ KG ተማሪዎች ሆናችሁ እንዴ ??? | 544 |
| 19 | +2 2018 SATOnline exam by @NextGen_12.pdf | 605 |
| 20 | 没有文字... | 1 |
