ch
Feedback
Yene cast

Yene cast

前往频道在 Telegram

@YENE CAST 🎥ለፊልም 🎼🎸ለሙዚቃ ክሊፕ 🎬 📺ለቲቪ ድራማዎች 🎭🎤 ሬዲዮ ድራማዎች 🎭🎞 ለማስታወቂያዎች እናም ለተለያዩ የኪነ.ጥበብ ስራዎች ተዋናዮች እና ሙያተኞችን ስለምንመለምል መሳተፍ የሚትፈልጉ ያናግሩን ወይንም ለበለጠ መረጃ https://www.instagram.com @Yenecast2 0943172189

显示更多
1 288
订阅者
-124 小时
-17
-1930
帖子存档
አትጥሪኝ ! '' ሰውየው ወደቀና ጥላው ነፍስ ዘራ !'' በ ዌል አርት መልቲ ሚዲያ የቀረበውን እና በሄኖክ ዘርዓብሩክ እና ሰላም ረዳ ፕሮዲዩስ የተደረገውን “አትጥሪኝ !” የተሰኘ አዲስ ትራጃይ ኮሜዲ ቴአትር ፍላሚንጎ በሚገኘው አዲሱ ህፃናትና ወጣቶች ቴአትር አዳራሽ ጥሪ የተደረገላቸው እንግዶች እና የኪነጥበብ ባለሙያዎች በተገኙበት እሁድ ሰኔ 14 ቀን 2018 11:00 በታላቅ ድምቀት ይመረቃል እርስዎንም በክብር ጋብዘነዎታል። ለበለጠ መረጃ 09-01-103400 መደወል ይችላሉ። #WellArtMultimedia #Addispay#atetrign #acapellacreative#acapellacinema#

photo content
+2

photo content