ch
Feedback
Ethio Job Vacancy

Ethio Job Vacancy

前往频道在 Telegram

የፈስቡክ ገጻችንን አሁኑኑ ይቀላቀሉ 👇👇👇 https://www.facebook.com/ethiojobvacancyy ማስታወቂያ ለማሰራት 👇👇👇 @oseee

显示更多

📈 Telegram 频道 Ethio Job Vacancy 的分析概览

频道 Ethio Job Vacancy (@ethio_job_vacancy) 阿姆哈拉语 语言赛道中的 是活跃参与者。目前社区聚集了 24 178 名订阅者,在 职业 类别中位列第 1 586,并在 埃塞俄比亚 地区排名第 1 386

📊 受众指标与增长动态

невідомо 创建以来,项目保持高速增长,吸引了 24 178 名订阅者。

根据 25 七月, 2026 的最新数据,频道保持稳定运转。过去 30 天订阅人数变化为 -161,过去 24 小时变化为 -16,整体触达仍然可观。

  • 认证状态: 未认证
  • 互动率 (ER): 平均受众互动率为 12.95%。内容发布后 24 小时内通常能获得 N/A% 的反应,占订阅者总量。
  • 帖子覆盖: 每篇帖子平均可获得 0 次浏览,首日通常累积 0 次浏览。
  • 互动与反馈: 受众积极参与,单帖平均反应数为 0

📝 描述与内容策略

作者将该频道定位为表达主观观点的平台:
የፈስቡክ ገጻችንን አሁኑኑ ይቀላቀሉ 👇👇👇 https://www.facebook.com/ethiojobvacancyy ማስታወቂያ ለማሰራት 👇👇👇 @oseee

凭借高频更新(最新数据采集于 26 七月, 2026),频道始终保持新鲜度与高覆盖。分析显示受众积极互动,使其成为 职业 类别中的关键影响点。

24 178
订阅者
-1624 小时
-587
-16130
帖子存档
CALL FOR LEGAL INTERNS! The National ID Program (NIDP) is seeking three (3) motivated and talented legal interns to join our
CALL FOR LEGAL INTERNS! The National ID Program (NIDP) is seeking three (3) motivated and talented legal interns to join our team. This is a unique opportunity to gain hands-on experience in digital ID projects, public policy, and legal frameworks while contributing to Ethiopia’s national development initiatives. 📍On-site – National ID Program Head Office 📩 How to Apply: • Send an updated CV, • Motivation letter (max 1 page) explaining your interest in digital ID and legal work 📧 Email: communications@id.et CC: yididiya@id.et ⏰ Application Deadline: 10 June 2026 🗒 Details on: id.et/career @ethio_job_vacancy @ethio_job_vacancy

🔊ክፍት የሥራ ቦታ ማስታወቂያ 🧰የፌዴራል ሲቪል ሰርቪስ ኮሚሽን ከE-LMIS ጋር በመተባበር ከዚህ በላይ በተገለፁት ክፍት የሥራ መደቦች አመልካቾችን አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል፡፡ 🏫 ስለሆነም ይ
+6
🔊ክፍት የሥራ ቦታ ማስታወቂያ 🧰የፌዴራል ሲቪል ሰርቪስ ኮሚሽን ከE-LMIS ጋር በመተባበር ከዚህ በላይ በተገለፁት ክፍት የሥራ መደቦች አመልካቾችን አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል፡፡ 🏫 ስለሆነም ይሆንን እድል መጠቀም የምትፈልጉ በመጀመሪያ lmis.gov.et ብላችሁ በመመዝገብ አቅራቢያችሁ ባለ የአገልግሎት መስጫ ማዕከል (ወረዳ ወይም ቀበሌ) በመሄድ የባዮሜትሪክስ መረጃ በመስጠት የሰራተኛነት መለያ ቁጥር /Labor ID/ ከያዛችሁ በዚህ https://forms.lmis.gov.et/federal_-civil_services_two/ በመግባት ትክክለኛ መረጃዎችን ሞልተው ማመልከት የምትችሉ መሆኑን እናሳውቃለን። 📆 አመልካቾች ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ከጥር 22 ጀምሮ ለተከታታይ 7ቀናት ማመልከት ይችላሉ። ☎️አስተያየት እና ጥቆማዎን በ9138 የሥልክ መስመር በመደወል እንዲያደርሱን እናሳስባለን። @ethio_job_vacancy @ethio_job_vacancy

የምርጫ ጣቢያ አስፈጻሚዎች ቅጥር ማስታወቂያ የማመልከቻ ጊዜ መራዘሙን ስለማሳወቅ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ 7ተኛውን ጠቅላላ ምርጫ ግንቦት 24 ቀን 2018 ዓ.ም. ለማከናወን በርካታ የቅድመ ም
የምርጫ ጣቢያ አስፈጻሚዎች ቅጥር ማስታወቂያ የማመልከቻ ጊዜ መራዘሙን ስለማሳወቅ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ 7ተኛውን ጠቅላላ ምርጫ ግንቦት 24 ቀን 2018 ዓ.ም. ለማከናወን በርካታ የቅድመ ምርጫ ተግባራት እያከናወነ ይገኛል። በመሆኑም ቦርዱ ምርጫ የሚያስፈጽሙ ገለልተኛ የምርጫ ጣቢያ ሠራተኞችን በጊዜያዊነት ለመቅጠር እንደሚፈልግ ገልጾ ታኅሣሥ 19 ቀን 2018 ዓ.ም የቅጥር ማስታወቂያ ማውጣቱ ይታወሳል፡፡ በዚኽም መሠረት የቅጥር ማስታወቂያው ማመልከቻ ጊዜ እስከ ጥር 8 ቀን 2018 ዓ.ም የተራዘመ በመሆኑ ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን መሥፈርቶች የምታሟሉ በሁሉም ክልሎች ላይ “በምርጫ ጣቢያ አስፈጻሚነት” ማገልገል የምትፈልጉ አመልካቾች በሙሉ፤ ተከታዩን ማስፈንጠሪያ https://nebe-election.org/recruitment በመጠቀም እንድትመዘገቡ ቦርዱ ያሳውቃል። የምልመላ መሥፈርት፡- • ዕድሜው/ዋ ከ18 ዓመት በላይ የሆነ/ች፣ • የማንኛውም የፖለቲካ ፓርቲ አባል ያልሆነ/ች፣ • የትምህርት ዝግጅት፦ 12ኛ እና ከዚያ በላይ የሆነ/ች፣ • የሥራ ቦታ፦ ቦርዱ በሚያቋቁማቸው የምርጫ ጣቢያዎች፣ • የክልሉን የስራ ቋንቋ መናገር እና መጻፍ የሚችሉ • የሥራ ቆይታ ፦ ለ2 ወር፣ • ሴት አመልካቾች ይበረታታሉ። የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ ታኅሣሥ 30 ቀን 2018 ዓ.ም @ethio_job_vacancy @ethio_job_vacancy

External Vacancy Announcement #Awash_Bank invites competent and qualified candidates for the following positions. 1. Position : Manager - Branding & Promotion Division (Re-advertised) 2. Position : Relationship Manager - Corporate Banking III 3. Position : Relationship Manager III – IFB 4. Position : Branch Manager - Class IV Branch 5. Position : Brand Manager – Interest Free Banking (IFB) (Re-advertised) 6. Position : Brand Manager – Digital Banking (Re-advertised) 7. Position : Brand Manager – Wholesale Banking (Re-advertised) 8. Position : Principal - Trade Marketing & Sales Officer (Re-advertised) 9. Position : Principal – Digital Banking Brand Officer (Re-advertised) 10. Position : Senior - Vendor Management Officer 11. Position : Senior - Trade Marketing & Sales Officer (Re-advertised) 12. Position : Senior – Interest Free Banking (IFB) Brand Officer. (Re-advertised) 13. Position : Senior – Network Administrator (Re-advertised) 14. Position : Information Systems Auditor (Re-advertised) For more about qualification and experience, visit our Official LinkedIn page here below https://www.linkedin.com/company/awash-bank-s-c/ @ethio_job_vacancy @ethio_job_vacancy

External Vacancy Announcement 1. Branch Manager-І 2. Branch Manager 3. Manager, Banking Operation Management-II 4. Manager, Banking Operation Management-I 5. Senior Compliance Management Officer (Re-advertised) 6. CSM П 7. CSM I 8. Senior Customer Service Officer-Cash-I 9. Senior Customer Relationship Officer 10. Customer Relationship Officer 11. Customer Service Officer 12. Senior Internal Controller-II 13. Senior Internal Controller-I 14. Internal Controller 15. Digital Banking Service Officer: 16. Senior NGO & International. Institutions R/n Mgt II 17. KYC Officer 18. Senior SME Officer-I 19. Senior KYC Officer II 20. Senior Risk Analyst-I (Re-Advertised) 21. Senior Procurement Officer II 22. Senior Procurement Officer І 23 Senior Research and Business Development Officer II 24. Senior Research and Business Development Officer I 25. Senior Product Development Officer II 26. Senior Export & Import Officer-II (Re-Advertised) 27 Senior Swift Service Officer II 28. Senior Export & Import Officer-I 29. Senior Foreign banking officer II (Auditor) 30. Senior Clearing and Settlement Officer-II 31. Dispute Resolution and Fraud Monitoring Officer ( Re-Advertised) 32. Agent and Merchant Development Officer 33. Senior ATM and POS Engineer II 34. Senior Payment System Administrator II 35. Retail CRMI 36. Cooperatives CRM-I 37. Planning Monitoring & Evaluation Officer II 38. MF and Retail CRM 39. Credit Analysis and Appraisal Officer Notice Terms of Employment: is Permanent after Probation Period Registration Date: 7 (seven) Consecutive days after the vacancy announcement. Only short listed candidates will be contacted. How to Apply: - Interested applicants who meet the above requirements can apply on line at https://vacancy.siinqeebank.com/ Contact Phone: +251115571135 End date: October 31, 2025 NB: As part of our hiring process, it is mandatory for all applicants to submit specific credentials or Documents. This includes, resume, cover letter, MA/BA degree, and recent work experiences from the current working organization is mandatory. @ethio_job_vacancy @ethio_job_vacancy

External Vacancy Announcement Awash Bank invites competent and qualified candidates for the following positions. 1.Position:
External Vacancy Announcement Awash Bank invites competent and qualified candidates for the following positions. 1.Position: Manager-Construction Project Management Division 2.Position: Principal- Information Security Governance, Compliance and Risk Management Officer 3.Position: Principal Systems administrator-Core Applications 4.Position: Relationship Manager I – IFB 5.Position: Principal - IFB Product Development Officer (Re-advertised) 6.Position: Principal  Accountant -IFRS Project 7.Position: Senior System Administrator – Online Banking 8.Position: Senior - Cyber Security Analyst 9.Position: Senior - Information Security Engineer 10.Position: Senior - Information Security Governance, Compliance and Risk Management Officer 11.Position: Senior Accountant  - IFRS Project 12.Position: Cyber Security Analyst - I For more about qualification and experience, visit our Official LinkedIn page here below  https://www.linkedin.com/company/awash-bank-s-c/ @ethio_job_vacancy @ethio_job_vacancy

📢 We’re Hiring! Akmon Academy is looking for talented and passionate professionals to join our team. 📍 Location: Sheger Cit
📢 We’re Hiring! Akmon Academy is looking for talented and passionate professionals to join our team. 📍 Location: Sheger City, Lege Tafo Subcity 📄 Full details in the JPG below! #Apply now and be part of an institution committed to Envisioning Excellence! 📞 +251 940 069999 | +251 940 065555 @Ethio_job_vacancy @Ethio_job_vacancy

ክፍት የስራ ቦት ቅጥር ከቢፍቱ ፔትሮሊየም ቢፍቱ ፔትሮሊየም ኃላፊነቱ የተወሰነ የግል ማህበር ከዚህ በታች በተጠቀሱት የስራ ዘርፎች መስፈርቱን የሚያሟሉ ስራ ፍላጊዎችን አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል። ስ
ክፍት የስራ ቦት ቅጥር ከቢፍቱ ፔትሮሊየም ቢፍቱ ፔትሮሊየም ኃላፊነቱ የተወሰነ የግል ማህበር ከዚህ በታች በተጠቀሱት የስራ ዘርፎች መስፈርቱን የሚያሟሉ ስራ ፍላጊዎችን አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል። ስለሆነም መቀጠር የምትፈልጉ ይህ ማስታወቂያ ከተለቀቀበት ቀን ጀምሮ ባሉት 10 የስራ ቀናቶች ውስጥ የትምህርት እና የስራል ምድ ኮፒ ወረቀት ይዛችሁ በመሄድ እንድታመለክቱ እንጠቁማለን። አድራሻ:- ከድሮ ጤናጣቢያ ወደ ጎላጎል በሚወስደው መንግድ ላይ ሴንተር ህንጻ አበጋዝ ሆቴል አጠገብ እናት ባንክ ያለበት ህንጻ ላይ 3ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 395። ለበለጠ መረጃ:- 0901111111 0911116411

VACANCY ANNOUNCEMENT Ethiopian Airlines Group Would Like to Invite Qualified Applicants For Trainee Cabin Crew Position. POSI
VACANCY ANNOUNCEMENT Ethiopian Airlines Group Would Like to Invite Qualified Applicants For Trainee Cabin Crew Position. POSITION: TRAINEE CABIN CREW • REQUIRED EDUCATIONAL QUALIFICATION:  A MINIMUM OF ETHIOPIAN UNIVERSITY ENTRANCE EXAM CERTIFICATE (EUEEC) WITH A MINIMUM 200 RESULT. • AGE LIMIT: 21-30 YEARS’ OLD INCLUSIVE. • HEIGHT: A MINIMUM OF 1.58 METER AND AN ARM RICH OF 212 CM FOR FEMALE AND A MINIMUM OF 1.70 METER FOR MALE. • WEIGHT: PROPORTIONAL TO HEIGHT • ENGLISH LANGUAGE PROFICIENCY: LEVEL III KNOWLEDGE OF OTHER LANGUAGE OTHER THAN ENGLISH IS ADVANTAGEOUS. REGISTRATION DATE: - AUGUST 11, 2025 – AUGUST 15, 2025 For more visit our website: https://corporate.ethiopianairlines.com/AboutEthiopian/careers/vacancies

በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል ለምትኖሩ ስራ ፈላጊዎች በሙሉ። ድርጂታችን ዋዛ ቴክኖሎጂ ኢንስቲትዩት በስሩ በሚገኙ ዋዛ ሚዲያ  እንዲሁም   ዋዛ የዲጂታል ቴክኖሎጂ ስራዎች  እና ስልጠና  ከዚህ በታች በተዘረዘሩ የስራ ዘርፎች በቋሚነት እና በትርፍ ጊዜ ብቁ ባለሙያዎችን አወዳድሮ  መቅጠር ይፈልጋል። 1.  የስራ ዘርፍ ጋዜጠኛ፣ ብዛት 12፣  ጾታ አይለይም ፣ ተፈላጊ የትምህርት ደረጃ  በጋዜጠኝነት እና ተግባቦት ድግሪ  እና  ከ1 አመት በላይ የስራ ልምድ ያለው፣ ደመወዝ በስምምነት 2.  የስራ ዘርፍ የካሜራ ባለሙያ (camera man)  ብዛት  4 ፣ ጾታ አይለይም ፣ ተፈላጊ የትምህርት ደረጃ ከዚህ በፊት የሰራቸውን ስራዎችን ማሳየት የሚችል እና የተሰጠውን መመዘኛ ፕሮጀክት ማለፍ የሚችል  በተጨማሪም ድሮን ማብረር እና ጊምባል መቆጣጠር የሚችል፣ ደመወዝ በስምምነት 3.  የስራ ዘርፍ ሞዴል ብዛት 7 ፣ ጾታ ሴት ፣ ተፍላጊ ችሎታ ከዚ በፊት ከድረጅቶች ጋር ሰርታ የምታውቅ  እና  መስራት ይምትችል፣  ደመወዝ በስምምነት። 4.  የስራ ዘርፍ የማርኬቲንግ ባለሙያ ብዛት 8 ፣ ጾታ አይለይም ፣ ተፈላጊ የትምህርት ደረጃ በማርኬቲንግ ማናጅመንት ድግሪ እና ከዛ በላይ ያለው በተጨማሪም ከ2 አመት በላይ የስራ ልምድ ያለው፣  ደመወዝ በስምምነት። 5.   የስራ ዘርፍ Full-stack Webisite Developer ፣ ብዛት 10፣  ጾታ አይለይም ፣ ተፈላጊ የትምህርት ደረጃ በሶፍትዌር ኢንጂነሪንገ፣ በዌብሳይት ደቨሎፕመንት እና ተዛማጅ  የትምህርት መስኮች ድግሪ ወይም ሰርተፍኬት ያለው እና ከዚህ በፊት የሰራቸውን ስራዎች ማቅረብ የሚችል በተጨማሪም ስልጠናዎችን በበይነ መረብ (online) መስጠት የሚችል እና Full-stack website መስራት የሚችል፣  ደመወዝ በስምምነት። 6.  የስራ ዘርፍ ሪፖርተር  ጋዜጠኛ ብዛት 24፣  ጾታ አይለይም ፣ ተፈላጊ የትምህርት ደረጃ ከዚህ በፊት በሪፖርተርነት የሰራ እና በአለበት አካባቢ ሆኖ መስራት የሚችል፣  ደመወዝ በስምምነት። 7.  የስራ ዘርፍ የፕሮዳክሽን  ባለሙያ ብዛት  4፣  ጾታ አይለይም ፣ ተፈላጊ  የትምህርት ደረጃ ፣ከዚህ በፊት በፕሮዳክሸን ስራ ሰርቶ/ሰርታ የምታውቅ /የሚያውቅ፣  ደመወዝ በስምምነት። 8.  የስራ ዘርፍ ግራፊክስ ዲዛይነር ብዛት 4 ፣ ጾታ አይለይም ፣ ተፈላጊ የትምህርት ደረጃ   በግራፊክስ ዲዛይን ድግሪ ወይም የአጭር ጊዜ ስልጠና ሰርተፍኬት ያለው እና ከዚህ በፊት የተሰሩ ስራዎችን ማሳየት የሚችል፣  ደመወዝ በስምምነት። 9.  የስራ  ዘርፍ  የማስታወቂያ  ባለሙያ  ብዛት  6፣  ጾታ  አይለይም ፣ ከዚህ በፊት የማስታወቂያ ስራዎችን የሰራ፣  ደመወዝ በስምምነት። 10.  የስራ ዘርፍ ፎቶ እና ቪዲዮ ኤዲተር፣ ብዛት 4፣  ጾታ አይለይም ፣ ተፈላጊ የትምህርት ደረጃ ለቪዲዮ ኤዲቲንግ   Adobe Premiere Pro, CapCut  እና DaVinci Resolve ለፎቶ ኤዲቲንግ Adobe photoshop  ሶፍትዌሮች ብቁ ሆኖ መስራት የሚችል እና ከዚህ በፊት የሰራቸውን ስራዎች ማሳየት የሚችል፣  ደመወዝ በስምምነት። 11.  የስራ ዘርፍ  ጸሀፊ ብዛት 1 ፣ ጾታ ሴት ፣ ተፈላጊ የትምህርት ደረጃ ፣በዲፕሎማ 1አመት  የስራ ልምድ፣  ደመወዝ በስምምነት። ግንዛቤ:- ማስታወቂያው የሚመለከታችሁ ስራ ፈላጊዎች በሙሉ በሪፖርተር ጋዜጠኛ የስራ መስክ ለምታመለክቱ በተጠቀሰው ስልክ ቁጥር (0917969994) በዋትሳፕ እና  ቴሌግራም ወይም በኢሜል info@wazatechinstitute.com  CV መላክ የምትችሉ መሆኑን እያሳወቅን በሌሎቹ የስራ ዘርፍ ለምታመለክቱ አመልካቾች በቀን ቅዳሜ ሰኔ 7/ 2017 አ.ም ከጧቱ 3፡30 ሰአት ብቻ የተባበሩት ማደያ ፊት ለፊት ሀጂ ጃፋር ሕንጻ ሁለተኛ ፎቅ በአካል በመገኘት #ብቻ ማመልከት የምትችሉ መሆኑን እናሳውቃለን።

በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል ለምትኖሩ ስራ ፈላጊዎች በሙሉ። ድርጂታችን ዋዛ ቴክኖሎጂ ኢንስቲትዩት በስሩ በሚገኙ ዋዛ ሚዲያ እንዲሁም ዋዛ የዲጂታል ቴክኖሎጂ ስራዎች እና ስልጠና ከዚህ በታች በተዘረዘሩ የስራ ዘርፎች በቋሚነት እና በትርፍ ጊዜ ብቁ ባለሙያዎችን አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል። 1. የስራ ዘርፍ ጋዜጠኛ፣ ብዛት 12፣ ጾታ አይለይም ፣ ተፈላጊ የትምህርት ደረጃ በጋዜጠኝነት እና ተግባቦት ድግሪ እና ከ1 አመት በላይ የስራ ልምድ ያለው፣ ደመወዝ በስምምነት 2. የስራ ዘርፍ የካሜራ ባለሙያ (camera man) ብዛት 4 ፣ ጾታ አይለይም ፣ ተፈላጊ የትምህርት ደረጃ ከዚህ በፊት የሰራቸውን ስራዎችን ማሳየት የሚችል እና የተሰጠውን መመዘኛ ፕሮጀክት ማለፍ የሚችል በተጨማሪም ድሮን ማብረር እና ጊምባል መቆጣጠር የሚችል፣ ደመወዝ በስምምነት 3. የስራ ዘርፍ ሞዴል ብዛት 7 ፣ ጾታ ሴት ፣ ተፍላጊ ችሎታ ከዚ በፊት ከድረጅቶች ጋር ሰርታ የምታውቅ እና መስራት ይምትችል፣ ደመወዝ በስምምነት። 4. የስራ ዘርፍ የማርኬቲንግ ባለሙያ ብዛት 8 ፣ ጾታ አይለይም ፣ ተፈላጊ የትምህርት ደረጃ በማርኬቲንግ ማናጅመንት ድግሪ እና ከዛ በላይ ያለው በተጨማሪም ከ2 አመት በላይ የስራ ልምድ ያለው፣ ደመወዝ በስምምነት። 5. የስራ ዘርፍ Full-stack Webisite Developer ፣ ብዛት 10፣ ጾታ አይለይም ፣ ተፈላጊ የትምህርት ደረጃ በሶፍትዌር ኢንጂነሪንገ፣ በዌብሳይት ደቨሎፕመንት እና ተዛማጅ የትምህርት መስኮች ድግሪ ወይም ሰርተፍኬት ያለው እና ከዚህ በፊት የሰራቸውን ስራዎች ማቅረብ የሚችል በተጨማሪም ስልጠናዎችን በበይነ መረብ (online) መስጠት የሚችል እና Full-stack website መስራት የሚችል፣ ደመወዝ በስምምነት። 6. የስራ ዘርፍ ሪፖርተር ጋዜጠኛ ብዛት 24፣ ጾታ አይለይም ፣ ተፈላጊ የትምህርት ደረጃ ከዚህ በፊት በሪፖርተርነት የሰራ እና በአለበት አካባቢ ሆኖ መስራት የሚችል፣ ደመወዝ በስምምነት። 7. የስራ ዘርፍ የፕሮዳክሽን ባለሙያ ብዛት 4፣ ጾታ አይለይም ፣ ተፈላጊ የትምህርት ደረጃ ፣ከዚህ በፊት በፕሮዳክሸን ስራ ሰርቶ/ሰርታ የምታውቅ /የሚያውቅ፣ ደመወዝ በስምምነት። 8. የስራ ዘርፍ ግራፊክስ ዲዛይነር ብዛት 4 ፣ ጾታ አይለይም ፣ ተፈላጊ የትምህርት ደረጃ በግራፊክስ ዲዛይን ድግሪ ወይም የአጭር ጊዜ ስልጠና ሰርተፍኬት ያለው እና ከዚህ በፊት የተሰሩ ስራዎችን ማሳየት የሚችል፣ ደመወዝ በስምምነት። 9. የስራ ዘርፍ የማስታወቂያ ባለሙያ ብዛት 6፣ ጾታ አይለይም ፣ ከዚህ በፊት የማስታወቂያ ስራዎችን የሰራ፣ ደመወዝ በስምምነት። 10. የስራ ዘርፍ ፎቶ እና ቪዲዮ ኤዲተር፣ ብዛት 4፣ ጾታ አይለይም ፣ ተፈላጊ የትምህርት ደረጃ ለቪዲዮ ኤዲቲንግ Adobe Premiere Pro, CapCut እና DaVinci Resolve ለፎቶ ኤዲቲንግ Adobe photoshop ሶፍትዌሮች ብቁ ሆኖ መስራት የሚችል እና ከዚህ በፊት የሰራቸውን ስራዎች ማሳየት የሚችል፣ ደመወዝ በስምምነት። 11. የስራ ዘርፍ ጸሀፊ ብዛት 1 ፣ ጾታ ሴት ፣ ተፈላጊ የትምህርት ደረጃ ፣በዲፕሎማ 1አመት የስራ ልምድ፣ ደመወዝ በስምምነት። ግንዛቤ:- ማስታወቂያው የሚመለከታችሁ ስራ ፈላጊዎች በሙሉ በሪፖርተር ጋዜጠኛ የስራ መስክ ለምታመለክቱ በተጠቀሰው ስልክ ቁጥር (0917969994) በዋትሳፕ እና ቴሌግራም ወይም በኢሜል info@wazatechinstitute.com CV መላክ የምትችሉ መሆኑን እያሳወቅን በሌሎቹ የስራ ዘርፍ ለምታመለክቱ አመልካቾች በቀን ቅዳሜ ሰኔ 7/ 2017 አ.ም ከጧቱ 3፡30 ሰአት ብቻ የተባበሩት ማደያ ፊት ለፊት ሀጂ ጃፋር ሕንጻ ሁለተኛ ፎቅ በአካል በመገኘት #ብቻ ማመልከት የምትችሉ መሆኑን እናሳውቃለን። @Ethio_Job_Vacancy @Ethio_Job_Vacancy

External #Vacancy Announcement Awash Bank invites competent and qualified candidates for the following positions. 1. Position
External #Vacancy Announcement Awash Bank invites competent and qualified candidates for the following positions. 1. Position: Principal – Digital Banking Officer 2. Position: Principal – Conventional Banking Product Development Officer 3. Position: Principal – Graphic Design & Documentation Officer 4. Position: Principal - Trade Marketing & Sales Officer 5. Position: Senior – Communication & Event Management Officer 6. Position: Senior - Trade Marketing & Sales Officer 7. Position: Senior – Conventional Banking Product Development Officer 8. Position: Senior – IFB Product Development Officer 9. Position: Senior – Interest Free Banking (IFB) Brand Officer. 10. Position: Communication & Event Management Officer 11. Position: Graphic Design & Documentation Officer For more about qualification and experience, visit our Official LinkedIn page here below https://www.linkedin.com/company/awash-bank-s-c/ @ethio_job_vacancy @ethio_job_vacancy

Vacancy Announcement (Third advert) @Ethio_job_vacancy @Ethio_job_vacancy
Vacancy Announcement (Third advert) @Ethio_job_vacancy @Ethio_job_vacancy

በድጋሜ የወጣ የቋሚ ቅጥር ማስታወቂያ የአማራ ሚዲያ ኮርፖሬሽን ከዚህ በታች ያሉትን ክፍት የሥራ መደቦች ዝቅተኛ ተፈላጊ ችሎታውን ከሚያሟሉ ሥራ ፈላጊዎች መካከል በቋሚ ቅጥር አወዳድሮ በመቅጠር ማሠራ
በድጋሜ የወጣ የቋሚ ቅጥር ማስታወቂያ የአማራ ሚዲያ ኮርፖሬሽን ከዚህ በታች ያሉትን ክፍት የሥራ መደቦች ዝቅተኛ ተፈላጊ ችሎታውን ከሚያሟሉ ሥራ ፈላጊዎች መካከል በቋሚ ቅጥር አወዳድሮ በመቅጠር ማሠራት ይፈልጋል፡፡ ለመመዝገብ በቀጣዩ ሊንክ ይግቡ 👉 https://forms.gle/KmZpcpSXNGLVrNQp7 @ethio_job_vacancy @ethio_job_vacancy

Oromia regional education bureau ******* @ethio_job_vacancy @ethio_job_vacancy
+3
Oromia regional education bureau ******* @ethio_job_vacancy @ethio_job_vacancy