ሜዳ ስፓርት በኢትዮጵያ ™
前往频道在 Telegram
በሜዳ ስፓርት ምንም አይነት ስፓርታዊ መረጃዎች በትኩሱ ይደርሶታል 💥የዝዉዉር ዜና 💥የአሰልጣኞች አስተያየት 💥ጎሎች እና አዝናኝ ቪዲዮዎች 💥የተጨዋቾች የህይወት ታሪክ 💥ጨዋታዎችን በቀጥታ ስርጭት »አዘጋጅ/Creator: ማንኛውም አስተያየት በዚህ ያድርሱን @etoglory
显示更多1 190
订阅者
无数据24 小时
-37 天
-2030 天
帖子存档
1 190
እስካሁን ካልጀመራቹ አሁን ጀምሩ ሳይረፍድ !
https://t.me/hamster_koMbat_bot/start?startapp=kentId458425894
Play with me, become cryptoexchange CEO and get a token airdrop!
💸 2k Coins as a first-time gift
🔥 25k Coins if you have Telegram Premium
1 190
ተአምር የታየበት ድንቅ ምሽት🔥🔥
በአሰልጣኝ ካርሎ አንቾሎቲ የሚመሩት ሎስ ብላንኮዎቹ ከመመራት ተነስተው ባየር ሙኒክን 2ለ1 በሜዳቸው ረተዋል።
የሪያል ማድሪድ የማሸፊያ ሁለት ግቦች ተቀይሮ የገባው ሆሴሉ ከመረብ ማሳረፍ ችሏል።
የባየር ሙኒክን ቀዳሚ ግብ ያስቆጠረው አልፎንሶ ዴቪስ የሻምፒየንስ ሊግ የመጀመሪያ ጎሉ ሆኖ ተመዝግቧል።
ሆሴሉ በአውሮፓ ሻምፒየንስ ሊግ ባደረጋቸው ሰባት ጨዋታዎች አምስት ጎሎችን ማስቆጠር ችሏል።
ሎስ ብላንኮዎቹ በክለቡ ታሪክ አስራ ስምንተኛ የአውሮፓ ሻምፒየንስ ሊግ የፍፃሜ ጨዋታቸውን የሚያደርጉ ይሆናል።
በዌምብሌይ ስታዲየም በሚደረገው የዘንድሮው የአውሮፓ ሻምፒየንስ ሊግ ፍፃሜ ሪያል ማድሪድ እና ቦርሰየያ ዶርትመንድ ግንቦት 17/2016ዓ.ም የሚገናኙ ይሆናል።
1 190
+1
ፕርሜርሊጉ ከ3 ፈረሶች ግልቢያ ወደ 2 ፈረሶች ግልቢያ የተቀየረ ይመስላል 😁
ሊቨርፑል ትላንት ምሽት ከፉክክሩ የተንሸራተተበትን አስደንጋጭ ሽንፈት በመርሲሳይድ ደርቢ አስተናግዷል።
29 ኛ ሳምንት እንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ የትላንት ተስተካካይ ጨዋታዎች ውጤት '
🇬🇧 ኤቨርተን 2-0 ሊቨርፑል 🇬🇧
⚽ #ብሬትዌት 27
⚽ #ሉዊን 54'
🇬🇧 ማን ዩናይትድ 4-2 ሼፊልድ 🇬🇧
⚽ #ማጉየር 42' ⚽ #ቦግል 35'
⚽ #ብሩኖ 61' ⚽ #ብሬርተን 50'
⚽ #ብሩኖ 81'
⚽ #ሆይሉንድ 85'
የሊጉ ተፎካካሪዎች
ሚኬል አርቴታ 🤝 ፔፕ
1 190
ብዙዎች ታዋቂ የእግርኳስ ተጫዋቾች ዝናን ካተረፉ ቡሀላ የመጀመሪያ የፍቅር አጋራቸውን በታዋቂ ሞዴል ቆነጃጅቶች ሲተኩ መመልከት የተለመደ ነው #ዴክላን ራይስ ግን ከዚህ በተለየ መልኩ በአንድ ሚዲያ ቀርቦ እንደተናገረው ሰዎች በኛ ትዳር ጉዳይ ብዙ ያወራሉ እኔ ግን ዛሬም ነገ እወዳታለሁ ልጅ ወልደናል በመጥፎ ጊዜዎች አብራኝ ነበረች ከዚህ ቡሀላም አለች ሲል ተናግሯል ።
1 190
ናቾ ከ23 አመታት ቆይታ በኋላ በውድድር አመቱ መጨረሻ ከሪያል ማድሪድ የመልቀቅ ፍላጎት እንዳለው አሳውቋል.
• ናቾ በ11 አመቱ ነበር የማድሪድን አካዳሚ የተቀላቀለው.
• 13 አመታትን በዋናው ቡድን አገልግሎት መስጠት ችሏል, በ2011 ላይ ነበር በሎስብላኮዎቹ ማሊያ የመጀመሪያውን ጨዋታ ያደረገው።
• ለመጀመሪያው ቡድን 355 ጨዋታዎችን አድርጓል
• በ33 አመቱ የሪያል ማድሪድ ካፒቴን ሆነ ©️
• 24 ዋንጫዎችን አሸንፏል 🏆
• በሪያል ማድሪድ ታሪክ ሶስተኛው በዋንጫዋች ያጌጠ ተጫዋች ነው 👏
Legend ❤
1 190
ስፒድ በማን ዩናይትድ ኮንትራት ፈርሟል .... 7 ቁጥር ማሊያ ተሰጥቶታል😂
ዩናይትዶች ስፒድን ወደ ኦልትራፎርድ ጋብዘው ውል አስፈርመው በመልበሻ ክፍል ውስጥ የራሱን ማሊያ ማስቀመጫ ቦታ ተሰጥቶታል ።
1 190
+1
2010/11: ግማሽ-ፍፃሜ
2011/12፡ ግማሽ-ፍፃሜ
2012/13፡ ግማሽ-ፍፃሜ
2013/14: አሸናፊ 🏆
2014/15: ግማሽ ፍፃሜ
2015/16: አሸናፊ 🏆
2016/17: አሸናፊ 🏆
2017/18: አሸናፊ 🏆
2018/19፡ R16
2019/20፡ R16
2020/21፡ ግማሽ ፍፃሜ
2021/22፡ አሸናፊ 🏆
2022/23፡ ግማሽ ፍፃሜ
2023/24፡ ?
1 190
+1
የአንድ የክለብ የአመት የድካም ወጤት እንዲ በሁለት ጫወታ performance ብቻ መና ሲቀር መመልከት ለአሰልጣኝ የርገን ክሎፕም ሆነ ለተጫዋቾቹ እዲሁም ለደጋፊዎቻቸው ከባድ ነው ።
