ch
Feedback
ዶ/ር ሶፎንያስ ኤርምያስ_Dr Sofonias Ermias

ዶ/ር ሶፎንያስ ኤርምያስ_Dr Sofonias Ermias

前往频道在 Telegram

ጤና ነክ ጥያቄ ካለዎት፣ በጽሑፍ በቴሌግራም ብቻ ይሄንን➡️  t.me/Dr_Sofonias በመጫን ያስቀምጡልኝ ሙያዊ ምላሽ ለመስጠት ጊዜ ሊወስድብኝ ስለሚችል፣ በትዕግስት ይጠብቁኝ ​📢 ለማስታወቂያ/ስፖንሰርሺፕ: ​ለስፖንሰርሺፕና ምርትዎ በሙያዊ ምክር እንዲተዋወቅ ከፈለጉ፣ ይሄንን ➡️ t.me/MASTAWKIYA በመጫን ያናግሩን

显示更多

📈 Telegram 频道 ዶ/ር ሶፎንያስ ኤርምያስ_Dr Sofonias Ermias 的分析概览

频道 ዶ/ር ሶፎንያስ ኤርምያስ_Dr Sofonias Ermias (@drsofonias) 阿姆哈拉语 语言赛道中的 是活跃参与者。目前社区聚集了 20 004 名订阅者,在 医学 类别中位列第 1 153,并在 埃塞俄比亚 地区排名第 1 681

📊 受众指标与增长动态

невідомо 创建以来,项目保持高速增长,吸引了 20 004 名订阅者。

根据 24 六月, 2026 的最新数据,频道保持稳定运转。过去 30 天订阅人数变化为 -554,过去 24 小时变化为 -19,整体触达仍然可观。

  • 认证状态: 未认证
  • 互动率 (ER): 平均受众互动率为 21.88%。内容发布后 24 小时内通常能获得 5.50% 的反应,占订阅者总量。
  • 帖子覆盖: 每篇帖子平均可获得 4 381 次浏览,首日通常累积 1 102 次浏览。
  • 互动与反馈: 受众积极参与,单帖平均反应数为 11

📝 描述与内容策略

作者将该频道定位为表达主观观点的平台:
ጤና ነክ ጥያቄ ካለዎት፣ በጽሑፍ በቴሌግራም ብቻ ይሄንን➡️  t.me/Dr_Sofonias በመጫን ያስቀምጡልኝ ሙያዊ ምላሽ ለመስጠት ጊዜ ሊወስድብኝ ስለሚችል፣ በትዕግስት ይጠብቁኝ ​📢 ለማስታወቂያ/ስፖንሰርሺፕ: ​ለስፖንሰርሺፕና ምርትዎ በሙያዊ ምክር እንዲተዋወቅ ከፈለጉ፣ ይሄንን ➡️ t.me/MASTAWKIYA በመጫን ያናግሩን

凭借高频更新(最新数据采集于 25 六月, 2026),频道始终保持新鲜度与高覆盖。分析显示受众积极互动,使其成为 医学 类别中的关键影响点。

20 004
订阅者
-1924 小时
-1227
-55430
帖子存档
ሳሙና የመጋራት ጉዳ

የኩላሊት ጥንቃቄ

Listen well @Momentous pharmaceuticals

ዱካክ/Sleep Paralysis

#Vimax, #maxman" እና ሌሎችም በግብር ስጋ ወቅት ያሉ ድክመቶቾን ማከም እንደሚቻል ልብ ይበሉ በተራአክቦ ጊዜ የሚያጋጥሙ ድክመቶችን መቅርፍ: ወዲያዉ መጨረስን የሚያዘገይ: የእቃን መጠንና እ
#Vimax, #maxman" እና ሌሎችም በግብር ስጋ ወቅት ያሉ ድክመቶቾን ማከም እንደሚቻል ልብ ይበሉ በተራአክቦ ጊዜ የሚያጋጥሙ ድክመቶችን መቅርፍ: ወዲያዉ መጨረስን የሚያዘገይ: የእቃን መጠንና እርዝመት በዘላቂነት የሚያስተካክል የካናዳ ምርት ሚዋጥ ያሉበት ቦታ ድረስ እናደርሳለን። ለበለጠ መረጃ የቴሌግራም ቻናላችን https://t.me/Herbal_treatment_end_marketing ስልካችን 0992484672 አሁኑኑ ይደውሉ

ወንዶች የመራባት እድላቸውን እንዴት መጨመር ይችላሉ? 💥 ጭንቀት፣ ውጥረት እና ድካምን መቀነስና መቆጣጠር። 💥 ሲጋራ እና የአልኮል መጠጦችን ያቁሙ። 💥 ጤናማ እና የተስተካከለ የሰውነት ክብደት
ወንዶች የመራባት እድላቸውን እንዴት መጨመር ይችላሉ? 💥 ጭንቀት፣ ውጥረት እና ድካምን መቀነስና መቆጣጠር። 💥 ሲጋራ እና የአልኮል መጠጦችን ያቁሙ። 💥 ጤናማ እና የተስተካከለ የሰውነት ክብደት ይኑርዎ። 💥 ከፍተኛ የዚንክ መጠን ያላቸው ምግቦች (ሥጋ፣ እንቁላል፣ ጥራጥሬዎችና የባህር ውስጥ ምግቦች) እንዲሁም ሰሊኒየም (የባህር ውስጥ ምግቦች፣ እንጉዳይ፣ ስጋና ለውዝ) እንዲሁም ቫይታሚን ኢ ይመገቡ። 💥 በቻሉት መጠን የሃፍረተ ስጋ ፍሬዎ (Testicles) እንዲቀዘቅዙ ያድርጉ። ከዛሬ ጀምሮ ረዘም ላለ ጊዜ ሙቅ ሻወር እና ሳውና ባዝ አይውሰድ ምክንያቱም የስፐርም (Sperm) ሴሎችን ቁጥር ስለሚቀንስ ነው። መልካም ጤንነት!! ወቅታዊ፣ ትኩስ እና የተሟሉ የጤና መረጃ ለማግኘት፤ በቴሌግራም https://t.me/DrSofonias

መታወቅ ያለበት

የግብረ-ሥጋ ግንኙነት የጤና ጥቅሞች 🔸 የተሻለ የደም ግፊት እንዲኖረን ያደርጋል፡፡ 🔸 ጭንቀትን ይቀንሳል ወይም ያስወግዳል፡፡ 🔸 የተሻለ በራስ መተማመን እንዲኖረን ያደርጋል፡፡ 🔸 የተሻለ እን
የግብረ-ሥጋ ግንኙነት የጤና ጥቅሞች 🔸 የተሻለ የደም ግፊት እንዲኖረን ያደርጋል፡፡ 🔸 ጭንቀትን ይቀንሳል ወይም ያስወግዳል፡፡ 🔸 የተሻለ በራስ መተማመን እንዲኖረን ያደርጋል፡፡ 🔸 የተሻለ እንቅልፍ እንድንተኛ ያደርጋል፡፡ 🔸 የልብ ጤንነት እንዲሻሻል ያደርጋል፡፡ 🔸 በሽታ የመከላከል አቅማችንን ይጨምራል፡፡ 🔸 ከህመም እንድናገገም ይረዳል፡፡ 🔸 ሸንቀጣ ሰውነት እንዲኖረን ያደርገናል፡፡ 🔸 ደስታን ያጐናጽፋል/ይጨምራል፡፡ 🔸 በፕሮስቴት ካንሰር የመያዝ እድልን ይቀንሳል፡፡ 🔸 መቀራረብን ወይም ቁርኝትን ይጨምራል፡፡ መልካም ጤንነት!! ወቅታዊ፣ ትኩስ እና የተሟሉ የጤና መረጃ ለማግኘት፤ በቴሌግራም አድራሻዬ https://t.me/DrSofonias

ኤርፎን መቀያየር

ታውቃላቹ ይህን

የማህፀን በር ካንሰር

ዶ/ር ሶፎንያስ ኤርምያስ_Dr Sofonias Ermias - Telegram 频道 @drsofonias 的统计与分析