ch
Feedback
ዶ/ር ሶፎንያስ ኤርምያስ_Dr Sofonias Ermias

ዶ/ር ሶፎንያስ ኤርምያስ_Dr Sofonias Ermias

前往频道在 Telegram

ጤና ነክ ጥያቄ ካለዎት፣ በጽሑፍ በቴሌግራም ብቻ ይሄንን➡️  በፅሁፍ ማንበብ ለምትፈልጉ በዌብሳይት Ethio Haelth ላይ በዚህ ሊንክ ገብተው የተሟላ የጢና መረጃ ያንብቡ www.ethiohealthinfo.com

显示更多

📈 Telegram 频道 ዶ/ር ሶፎንያስ ኤርምያስ_Dr Sofonias Ermias 的分析概览

频道 ዶ/ር ሶፎንያስ ኤርምያስ_Dr Sofonias Ermias (@drsofonias) 阿姆哈拉语 语言赛道中的 是活跃参与者。目前社区聚集了 18 741 名订阅者,在 医学 类别中位列第 1 244,并在 埃塞俄比亚 地区排名第 1 857 位。

📊 受众指标与增长动态

自 невідомо 创建以来,项目保持高速增长,吸引了 18 741 名订阅者。

根据 05 十月, 2026 的最新数据,频道保持稳定运转。过去 30 天订阅人数变化为 -332,过去 24 小时变化为 -18,整体触达仍然可观。

  • 认证状态: 未认证
  • 互动率 (ER): 平均受众互动率为 28.95%。内容发布后 24 小时内通常能获得 7.44% 的反应,占订阅者总量。
  • 帖子覆盖: 每篇帖子平均可获得 5 428 次浏览,首日通常累积 1 394 次浏览。
  • 互动与反馈: 受众积极参与,单帖平均反应数为 5。

📝 描述与内容策略

作者将该频道定位为表达主观观点的平台:
“ጤና ነክ ጥያቄ ካለዎት፣ በጽሑፍ በቴሌግራም ብቻ ይሄንን➡️  በፅሁፍ ማንበብ ለምትፈልጉ በዌብሳይት Ethio Haelth ላይ በዚህ ሊንክ ገብተው የተሟላ የጢና መረጃ ያንብቡ www.ethiohealthinfo.com”

凭借高频更新(最新数据采集于 06 十月, 2026),频道始终保持新鲜度与高覆盖。分析显示受众积极互动,使其成为 医学 类别中的关键影响点。

18 741
订阅者
-1824 小时
-907 天
-33230 天
帖子存档
ልጅ ለመውለድ እየሞከሩ ነው? ስለ ወሲብ እና እርግዝና የሚወሩ እውነታዎችና ተረቶች! 🍼🤰 ልጅ ለመውለድ ውሳኔ ላይ ሲደረስና ጥረት ማድረግ ሲጀመር፣ ከተለያዩ ሰዎች፣ ከወዳጅ ዘመድና በማህበራዊ ሚዲያ በርካታ አይነት ምክሮች ይጎርፋሉ። አንዳንዶቹ ምክሮች ደግሞ እርስ በእርስ የሚጋጩ ከመሆናቸው የተነሳ ጥንዶችን ግራ ሲያጋቡ እና ለጭንቀት ሲዳርጉ ይታያሉ። ነገር ግን የህክምና ሳይንሱ እና የምርምር ውጤቶች በእነዚህ ጉዳዮች ላይ ምን ይላሉ? እነሆ አብዛኛውን ጊዜ በህብረተሰቡ ውስጥ የሚነሱና ብዙዎችን የሚያሸማቅቁ 8 ዋና ዋና ጥያቄዎችን እና በህክምና ማስረጃ የተደገፉ ሳይንሳዊ ምላሾቻቸውን ይዘንላችሁ መጥተናል። 🤔 ለምሳሌ ያህል፦ 1️⃣ በየቀኑ ግንኙነት ማድረግ ይጎዳል ወይስ የማርገዝ እድልን ይጨምራል? 2️⃣ ከግንኙነት በኋላ ወዲያውኑ ሽንት መሽናት የወንድ የዘር ፈሳሽን (Sperm) ያስወጣል? 3️⃣ ከወሲብ በኋላ በጀርባ መተኛት ግዴታ ነው? 4️⃣ በሁለት ሳምንታት የጥበቃ ጊዜ (Two-week wait) ውስጥ ግንኙነት ማድረግ ፅንስ በማህፀን ላይ እንዳይጣበቅ ያደርጋል? 5️⃣ እርግዝናን በእርግጠኝነት የሚጨምር የተለየ የወሲብ አቅጣጫ (Position) አለ? 6️⃣ የተለመዱ ማለስለሻዎችን (Lubricants) መጠቀም ለምን ጥንቃቄ ያስፈልገዋል? 7️⃣ የሴቶች የስሜት ጫፍ (Orgasm) ላይ መድረስ ለእርግዝና አስፈላጊ ነው? 8️⃣ ግለ-ወሲብ (Masturbation) የመውለድ አቅምን ይቀንሳል? ከእነዚህ ጥያቄዎች በተጨማሪ ትክክለኛው የእንቁላል መለቀቂያ ጊዜ (Fertile Window) መቼ እንደሆነ እና እርግዝና ካልተሳካ መቼ ወደ ህክምና ተቋም መሄድ እንዳለብን የሚያብራራውን ሙሉ መረጃ አዘጋጅተናል። ስለ እርግዝና ያለዎትን እውቀት ለማደስ እና የተሳሳቱ አመለካከቶችን በሳይንሳዊ መንገድ ለማረም ከታች ያለውን ሊንክ ተጭነው ሙሉውን ጽሁፍ ያንብቡ! 👇 https://www.ethiohealthinfo.com/2026/10/trying-to-conceive-8-sex-questions-and-fertility-facts.html (ይህ መረጃ ልጅ ለመውለድ ለሚያቅዱ ጥንዶች እጅግ አስፈላጊ በመሆኑ ለወዳጅ ዘመድዎ እንዲደርስ Like እና Share በማድረግ ይተባበሩ! 🌺)

ሴቶች በደምብ አዳምጡ

ሴጋ መምታት ከግንኙነት ጋር እኩል ነው? #ethiohealthinfo

ጠቃሚ መረጃ ተጨማሪ መረጃ Youtube ላይ ገብተው ይመልከቱ https://youtube.com/@ethiohealthinfo?si=MbwErSe9AM4ThbNR

በቆዳዎ ላይ የሚወጡት እነዚህ ነጠብጣቦች ተላላፊ በሽታ እንዳይመስሉዎት! 🔍🔬 ብዙዎቻችን በቆዳችን ላይ ነጣ፣ ጠቆር ወይም ሀምራዊ ያሉ ነጠብጣቦች ሲወጡ አይተን ደንግጠን ይሆናል። አብዛኛው ሰው ከንፅህና ጉድለት ወይም ከሌላ ሰው የተላለፈ በሽታ ይመስለዋል። ነገር ግን አምፖሉ የት ጋር እንደሆነ ያውቃሉ? 💡 ይህ ችግር "ቋቁቻ (Pityriasis Versicolor)" በመባል የሚታወቅ ሲሆን፣ ምክንያቱ ደግሞ በተፈጥሮ በራሳችን ቆዳ ላይ የሚኖረው ፈንገስ ከአቅም በላይ ሲራባ የሚፈጠር ነው። በጣም የሚያገርመው ደግሞ፦ ❌ ከሰው ወደ ሰው በፍፁም አይተላለፍም! ☀️ በፀሐይ ላይ ሲወጡ ይበልጥ ጎልቶ የሚታይበት አስገራሚ ምሥጢር አለው... 💊 ከህክምና በኋላ ፈንገሱ ቢጠፋም የቆዳው ቀለም ወደ ነበረበት ለመመለስ ሳምንታት የሚወስደው ለምንድነው? የቋቁቻ ዋና ዋና መንስኤዎች፣ በቤት ውስጥ የሚደረጉ ጥንቃቄዎች እና ውጤታማ የፈንገስ ማጥፊያ መድኃኒቶችን ዝርዝር ሙሉ መረጃ ለማንበብ ታች ባለው ሊንክ ተጭነው ይመልከቱ! 👇👇 🔗 ሙሉ ጽሁፉን ለማንበብ ይጫኑ፦ https://www.ethiohealthinfo.com/2026/09/pityriasis-versicolor-causes-and-treatment-guide.html ለወዳጅ ዘመድዎ ሼር (Share) በማድረግ መረጃውን ያዳርሱ!

ቅሩንፉድ ለአፋ ጠረን ይጠቅማል ተጨማሪ መረጃ Youtube ላይ ገብተው ይመልከቱ https://youtube.com/@ethiohealthinfo?si=MbwErSe9AM4ThbNR

ከብደት በፍጥነት ለመቀነስ ተጨማሪ መረጃ Youtube ላይ ገብተው ይመልከቱ https://youtube.com/@ethiohealthinfo?si=MbwErSe9AM4ThbNR

ጠቃሚ መረጃ ተጨማሪ መረጃ Youtube ላይ ገብተው ይመልከቱ https://youtube.com/@ethiohealthinfo?si=MbwErSe9AM4ThbNR

ጠቃሚ መረጃ ተጨማሪ መረጃ Youtube ላይ ገብተው ይመልከቱ https://youtube.com/@ethiohealthinfo?si=MbwErSe9AM4ThbNR

ሴቶች ላይ ፂም የሚያወጣ የማህፅን ችግር ተጨማሪ መረጃ Youtube ላይ ገብተው ይመልከቱ https://youtube.com/@ethiohealthinfo?si=MbwErSe9AM4ThbNR

​🚨 ብዙዎቻችን ትኩረት የማንሰጠው ነገር ግን ሕይወትን አደጋ ላይ የሚጥል ምስጢር! 🚨 ​ኩላሊታችን ሥራውን ማቆም ሲጀምር ቀስ ብሎ ነው የሚጀምረው... ብዙ ሰዎችም ችግሩ እጅግ እስኪጠናከር ድረስ አያውቁትም! 😱 ​👈 እግርህ/እጅህ ያብጣል? 👈 የሽንትህ/ሽንትሽ ቀለም ወይም አረፋነት ተቀይሯል? 👈 ሁልጊዜ የማያቋርጥ የድካም ስሜት ይሰማሃል? ​እነዚህና ሌሎች 11 ወሳኝ የማስጠንቀቂያ ምልክቶች በጊዜ ካላወቅናቸው ለከፋ አደጋ ሊዳርጉን ይችላሉ። ​🩺 ስለ ኩላሊት ጤንነትህ ማወቅ ያለብህን ሙሉና ዝርዝር መረጃ አሁኑኑ አንብብ! ​👇 ሙሉውን በዌብሳይት ውስጥ ገብተው የተሟላ መረጃ ያንብብ  ፦ https://www.ethiohealthinfo.com/2026/09/symptoms-of-kidney-disease-warning-signs.html ​(ለወዳጅ ዘመድዎም በማጋራት [Share] ህይወታቸውን ይታደጉ!) ​#EthioHealthInfo #የኩላሊትጤና

ክብደት መቀነስ | losing weight | ተጨማሪ መረጃ Youtube ላይ ገብተው ይመልከቱ https://youtube.com/@ethiohealthinfo?si=MbwErSe9AM4ThbNR

ተልባ እጅግ በጣም ጥቅም አለው ተጨማሪ መረጃ Youtube ላይ ገብተው ይመልከቱ https://youtube.com/@ethiohealthinfo?si=MbwErSe9AM4ThbNR

የወር አበባ ህመም መፍትሄ | Menstrual pain solutions ተጨማሪ መረጃ Youtube ላይ ገብተው ይመልከቱ https://youtube.com/@ethiohealthinfo?si=MbwErSe9AM4ThbNR

ጠቃሚ መረጃ ተጨማሪ መረጃ Youtube ላይ ገብተው ይመልከቱ https://youtube.com/@ethiohealthinfo?si=MbwErSe9AM4ThbNR