ch
Feedback
STAKE COMPUTER™️

STAKE COMPUTER™️

前往频道在 Telegram

💻 Brand new laptops 💻Dubai used laptops 💻Europe used laptops 💻Gaming laptops Accessories importer whole sale and retail seller ⚠️ADDRESS-ETHIOPIA ADDIS ABABA,MEGENANGA,ZEFEMESH GRAND MALL 3rd floor no.

显示更多

📈 Telegram 频道 STAKE COMPUTER™️ 的分析概览

频道 STAKE COMPUTER™️ (@stakecomputer) 英语 语言赛道中的 是活跃参与者。目前社区聚集了 10 738 名订阅者,在 技术与应用 类别中位列第 11 429,并在 埃塞俄比亚 地区排名第 3 106

📊 受众指标与增长动态

невідомо 创建以来,项目保持高速增长,吸引了 10 738 名订阅者。

根据 07 七月, 2026 的最新数据,频道保持稳定运转。过去 30 天订阅人数变化为 -198,过去 24 小时变化为 -4,整体触达仍然可观。

  • 认证状态: 未认证
  • 互动率 (ER): 平均受众互动率为 1.81%。内容发布后 24 小时内通常能获得 0.68% 的反应,占订阅者总量。
  • 帖子覆盖: 每篇帖子平均可获得 194 次浏览,首日通常累积 73 次浏览。
  • 互动与反馈: 受众积极参与,单帖平均反应数为 0
  • 主题关注点: 内容集中在 processor, intel, ssd, battery, megenagna 等核心主题上。

📝 描述与内容策略

作者将该频道定位为表达主观观点的平台:
💻 Brand new laptops 💻Dubai used laptops 💻Europe used laptops 💻Gaming laptops Accessories importer whole sale and retail seller ⚠️ADDRESS-ETHIOPIA ADDIS ABABA,MEGENANGA,ZEFEMESH GRAND MALL 3rd floo...

凭借高频更新(最新数据采集于 08 七月, 2026),频道始终保持新鲜度与高覆盖。分析显示受众积极互动,使其成为 技术与应用 类别中的关键影响点。

10 738
订阅者
-424 小时
-307
-19830
帖子存档
💧💧💧💧💧💧💧💧💧 #የቻይናው ፕሬዝዳንት ሺ ጂንግ ፒንግ " የአባቴ ሦስቱ ምክሮች" ይለናል። የወቅቱ የቻይናው ፕሬዝዳንት ሺ ጂንግ ፒንግ ጥሩ ስትራቴጂ አዋቂና የሀገር መሪ ብቻ አይደሉም፡፡ ጥሩ ወግ አዋቂ ጭምር እንጂ፡፡ በአንድ ወቅት እንዲህ ሲሉ ስለልጅነት ጊዜያቸው ተናገረዋል፡፡ “ልጅ እያለሁ፣ እጅግ በጣም ራስ ወዳድና ሁሉንም ነገር ለኔ ባይ ነበርኩኝ” ይላሉ ፕሬዝዳንተ ሺ ጨዋታቸውን ሲጀምሩ፡፡ ለግማሽ ክፍለዘመን ወደኋላ በትዝታ እያሰቡ ፕሬዝዳንቱ ንግግራቸውን ቀጠሉ፡፡ ራስ ወዳድ ከመሆኔ የተነሳ ሁል ጊዜም ጥሩ ጥሩውን ለራሴ ነበር የምወስደው፡፡ ይህ ባህሪዬ ቀስ በቀስ ጓደኛ እያሳጣኝ መጣ፡፡ በመጨረሻም ጓደኞቼ ሁሉ ሸሽተውኝ ጓደኛ አልባ ሆንኩ፡፡ እኔ ግን ጥፋቴ ምን እንደሆነ አልገባኝም፡፡ ጓደኞቼ ስለሸሹኝ ኮነንኳቸው እንጂ ጥፋቴ ምን እንደሆነ ራሴን አልጠየኩም፡፡ ቢሆንም፣ አባቴ ሕይወትን በመልካም መንገድ እንዴት መምራት እንደምችል በተግባር አስተማረኝ፡፡ 👤የአባቴ የሕይወት ትምህርት ሶስት ደረጃዎች ነበሩት፡፡ አንድ ቀን አባቴ፣ ለሁለታችን የሚሆን ምግብ አዘጋጀና በሁለት ሳህን ከፍሎ የምግብ ጠረጴዛ ላይ አስቀመጠው፡፡ ምግቡ ፓስታ (ኑድል) በእንቁላል ነበር፡፡ አባቴ ፓስታውን ሲያስቀምጠው በአንደኛው ሳህን ከፓስታው በተጨማሪ የተቀቀለ አንድ እንቁላል ከአናቱ አድርጎበታል፡፡ በሌላኛው ሳህን ግን ከፓስታው በላይ እንቁላል የለም፡፡ ከዚያ አባቴ ወደ እኔ እየተመለከተ፣ “ልጄ የትኛውን ትፈልጋለህ? አንዱን ሳህን ምረጥ” አለኝ፡፡ በጊዜው፣ እንቁላል እንዲህ በቀላሉ የሚገኝ ምግብ አይደለም፡፡ አዲስ ዓመት ካልመጣ ወይም ዓመትባል ካልደረሰ በቀር እንቁላል መብላት ዘበት ነው፡፡ ፈጥኜ እንቁላል ያለበትን ሳህን መረጥኩ፡፡ በሰዓቱ፣ ሳህኑን ሳነሳ ቅንጣት ታህል አላመነታሁም፡፡ ደስ እያለኝ መብላት ጀመርኩ፡፡ አባቴ ሁለተኛውን ሳህን አንስቶ መመገብ ሲጀምር አይኔን አላመንኩም፡፡ አባቴ ከሚበላበት ሳህን ውስጥ ሁለት የተቀቀሉ እንቁላሎች በፓስታው ተሸፍነው ኖሯል፡፡ ተቆጨሁ በጣም! ቸኩዬ በመወሰኔ ራሴን ወቀስኩት፡፡ ይሄን ጊዜ አባቴ እየሳቀ፣ “የኔ ልጅ፣ አይኖችህ የሚያዩት ሁሉ እውነት እንዳልሆነ መቼም እንዳትረሳ! በሰዎች ላይ ብልጣብልጥ ለመሆን ስትሞክር ትጎዳለህ!!” አለኝ፡፡ በሌላ ቀን፣ አባቴ በተመሳሳይ ምግብ አዘጋጅቶ ሲያበቃ እንደተለመደው ፓስታውን በሁለት ሳህን አቀረበው፡፡ አንደኛው ሳህን አናት ላይ አንድ የተቀቀለ እንቁላል አስቀምጦበታል፡፡ በሌላኛው ግን ከላይ ምንም እንቁላል አላደረገበትም፡፡ ከዚያ እንደተለመደው አባቴ ወደ ምግብ ጠረጴዛው እየጠቆመ “ልጄ፣ ምረጥና የምትፈልገውን ሳህን ውሰድ” አለኝ፡፡ ካለፈው ስህተቴ በመማር በጥንቃቄ መምረጥ እንዳለብኝ አሰብኩና ቀልጠፍ ብዬ ከአናቱ እንቁላል የተደረገበትን ትቼ ሌላኛውን መረጥኩ፡፡ ከዚያ በፍጥነት ፓስታውን ገላለጥኩና ሳህኑን አየሁት፡፡ በጣም ደነገጥኩ! ሳህኑ ውስጥ አንድም እንቁላል የሚባል ነገር የለም፡፡ አባቴ በድጋሚ እየሳቀ፣ “ልጄ፣ ሁል ጊዜ በልምድህ ላይ ብቻ የምትተማመን ከሆነ ትከስራለህ፡፡ አንዳንዴ ሕይወት ራሷ ልታሞኝህ ወይም ቁማር ልትጫወትብህ ትችላለች፡፡ ዳሩ ግን፣ በዚህ ብዙ ልታዝን ወይም ልትቆጣ አይገባም፤ ትምህርት እንደሚሆንህ ቆጥረህ እለፈው፡፡ እንዲህ ያለውን እውቀት ከመማሪያ መፅሀፍት ላታገኝ እንደምትችል አስታውስ” ብሎኝ፣ ያ ቀን አለፈ፡፡ ለሶስተኛ ጊዜ አባቴ ምግብ አዘጋጀ፡፡ እንደተለመደው ፓስታ እና እንቁላል በሁለት ሳህኖች ቀርበዋል፡፡ በአንዱ ሳህን የተቀቀለው እንቁላል ከፓስታው በላይ ተቀምጧል፡፡ በሌላኛው ሳህን ደግሞ ፓስታ ብቻ…፡፡ የውስጡን አላውቅም፣ ከላይ ግን እንቁላል የለም፡፡ አባቴ የተለመደው ጥያቄውን አቀረበልኝ፡፡ ወደ ምግብ ጠረጴዛው እየጠቆመ፣ “ልጄ ምረጥ! የትኛው ሳህን ይሁንልህ?” አለኝ። አሁን እኔ ከሁለት ሥህተቶቼ ትምህርት አግኝቻለሁ፡፡ “አባቴ አንተ የቤቱ አባወራ ነህ! ለቤተሰባችን ሰርክ የምትለፋ አባት ነህ፡፡ መጀመሪያ መብላት ያለብህ አንተ ነህ፤ ይገባሃልም፡፡ ስለዚህ ቅድሚያ አንተ አንሳ…” ስል መለስኩለት፡፡ አባቴ በጭራሽ አላቅማማም…፡፡ ከአናቱ እንቁላል የተቀመጠበትን ሳህን አንስቶ መብላት ጀመረ፡፡ እኔም ሁለተኛውን አንስቼ ፓስታዬን ለመብላት አቀረቀርኩ፡፡ እርግጠኛ ነበርኩ፣ ሳህኑ ውስጥ እንቁላል እንደማይኖር፡፡ ከፓስታው በታች ሁለት እንቁላሎችን ሳገኝ ግን አይኔን ማመን አልቻልኩም፡፡ ቀና ብዬ ሳየው፣ አባቴ ፈገግ ብሎ በፍቅር አይኑ እያስተዋለኝ ነበር፡፡ ከዚያም እንዲህ ሲል መከረኝ፤ “የኔ ውድ ልጅ! ለሌሎች ሰዎች መልካም መልካሙን ስታደርግ ተፈጥሮ ራሷ መልካም መልካሙን ወደ አንተ ታመጣለች! ይሄንን መቼም እንዳትዘነጋ” አለኝ፡፡ ከዚያን ጊዜ በፊትም ሆነ፣ ከዚያን ጊዜ በኋላ አባቴ ብዙ ጊዜ መክሮኛል… ገስፆኛል፡፡ አብዛኞቹን ማስታወሴን እጠራጠራለሁ፡፡ ነገር ግን፣ እነዚህ ሦስት ምክሮቹን በፍፁም አልረሳቸውም… እስክሞት ድረስ፡፡ እነሆ ሕይወቴም በዚህ ምክንያት የተስተካከለ ሆኗል፡፡ ከአባቴ ምክር በኋላ ስኬት መንገዷን ወደ እኔ አድርጋለች፡፡ #like @YEFKER_HAYL 🔥

🔥የፍቅር ሀይል🔥 👄 የጠብሳ ዘዴዎች 👄 👖👕የአለባበስ ምርጫ 👞🧥 💧መግቢያ 💧 ለመጀመሪያ ጊዜ ቀጥሮ ከያዙ ቡሀላ ምን አይንት አለባበስ 👀አንድሚሄድባት ለማራጋገጥ ብዙ ለብሶችን ከቁም ሳጠን ወስጥ ማውጣትዎ አይቅሬ ነው። ያህ ከስተት በወንዶችም በሴቶችም ያሚያጋጠማቸው የትለምድ ተግባር ነው መጀመሪያ ቀን ላይ አምሮ አና ውብ ሆኖ መቅራብ ለወድፊት ግነኙንትዎ ላይ ተልቅ ተፅኖ አለው። ያህንን ከስተት ለመቅራፍ ዋናው ነገር ቆም በሎ ማስብ🤔በተራጋጋ ሁኔታ ከራስ ጋር ያሚሄድ አይንት አለባበስ መምረጥ ነው። 💦ክፍል አንድ-1#አቅድመውጣት ♥️ ♥️የቀጠሮ ሁኔታ ማውቅ የቅጠሮ ቦታ አና ሁኔታ በማዎቅ ለቦታው የሚመጥን አይንት ለበሶችን በሃስብ መዘርዘር::ለምሳሌ ያህል ተልቅ የአራት ግበዝአ ከሆን ለቦታው የሚመጥን ግርማ ሞገስ ያለው ለብስ መምረጥ::አልያም ቦታው ወጣቶች ያሚበዙበት አይንት ከሆን ወጣተንተን ያሚንፀባርቅ ለብሶችን መምረጥ ተከከልኛ መርጫ ነው:: ♥️ወድ ገበያ መውጣት ♥️ ለመጀመሪያ ቀን ቀጥሮ አምሮ አና ማርኪ ሆኖ ለመታየተ ትንሽ ነገር መሆን ያለበት ነገር ነው::የህ ማለት ግን ገዴታ ነው ማለት አይደለም:: ♥️መቾተን ማስቀድም♥️ ♥️ ምንም አንካን በመጀመሪያ ቀጥሮ አዲስ|ነፁ ለብስ ለብሶ መሄድ አንደሚኖርብን የለብስነው ለብስ መቾት መስጠቱን አርግጠኞች መሆን አለብን:: ምናልባት በቅጥሮ ቦታ ላይ ችግር ወይም የተለየ ክስተት ቢፈጠር ወይም ደግሞ መድነስ ካለብን ወዘተ ለንዚ ሁሉ ነገር መቾት ያለው ነገር መሆን አለበት:: ♥️የራስ መተማመን ያሚሳድግ መሆን አለበት ♥️ ♥️ 💧በጣም ጠባብ ወይም በጣም ሰፊ የሆን ለብስ የራስ መተማመን መንፈስ የቅንሳለ :: የመጀመሪያ ቀን ቀጥሮ አንደምሆኑ መጠን በራስ መተማመንኖን ማሳየት ወሳኝ ነገር ነው:: @YEFKER_HAYL TO BE CONTINUED.........

🦋• ቴዲ አፍሮ •🦋 ለመጀመሪያ ጊዜ በTelegram መቶላቹሀል ❗️ ከታች 🔰 Join 🔰 በማለት እኛን መከታተል ትችላላቹ ❗️

🔴 የ ማንችስተር ዩናይትድ ደጋፊ ሆኖ ይሄንን ቻናል ያልተቀላቀለ ካለ እስካሁን ብዙ ነገር አምልጦታል ከ 50,000 ተከታታይ በላይ ያለው ያበደ ቻናል ያልተቀላቀላችሁ ካላችሁ #JOIN እዚህ ቻናል
🔴 የ ማንችስተር ዩናይትድ ደጋፊ ሆኖ ይሄንን ቻናል ያልተቀላቀለ ካለ እስካሁን ብዙ ነገር አምልጦታል ከ 50,000 ተከታታይ በላይ ያለው ያበደ ቻናል ያልተቀላቀላችሁ ካላችሁ #JOIN እዚህ ቻናል ውስጥ የማንኛውም ክለብ ደጋፊ መግባት ይችላል መረጃ ለማንበብ እስከሆነ ድረስ

የ high school የ kissትዝታ.... 10ኛ ክፍል ሆኜ ነበር ከአማኑኤል ጋር የተዋወቅነው፤ ከተዋወቅንም በኋላ ቀስበቀስ ወደ ፍቅር ገባን። እኔ እና አማን እስከ 12ኛ ክፍል ድረስ kiss💋 አርገን አናቅም ነበር፤ አደለም kiss ቀርቤ እንኳን ሳወራው እፈራው ነበር መንገድ ላይ ሁላ ሳየው በጣም እደነግጣለሁ በዚህ ነገሬ ጓደኞቼ ይገረሙብኝ ነበር ፤ እሱ ለመጀመሪያ ጊዜ ሲስመኝ OMG see more...

✅ ምን ማየት እና ማወቅ ይፈልጋሉ እንግዲያውስ በምርጫዎ አቅርበናል ይቀላቀሉ

❤️🌿🌹🍃🕊የእሱ ነኝ በያቸው በውበት በድምፅሽ በቅኔሽ ተማልሎ ዳገቱን ሩጦ ወንዞችን አቋርጦ ቢመጣም ኮብልሎ ጥርሶችሽ ተከፍተው በተስፋ ሳይሞላ ሳቅና ቅላፄሽ አንጀቱን ሳይበላ የሱ 😓 ነይ በያቸው አታውሪያቸው ሌላ... እኔ የገረመኝ ....😔 ሰው እንዴት በውበት ለሰው ይማረካል በዳሌ እና በጡት እራሱን ይስታል እኔ እንደ ወደድሁሽ ካልወደድሽኝ ብሎ ለፀብ ይዳርጋል እኔ መች ወደድሁት ሀር መሰል ፀጉርሽን ምኞቴም አልነበር አይንና ጥርስሽን ያማምራሉ ብዬ ነግሬሽ አላቅም መአዛ ጠረንሽን በውብ አነጋገር ደስ በሚል እይታ ቅን አሳቢነትሽ ሳበኝ በምትሀቱ ወደ አንች እንድመጣ ያኔ ተጀመረ የፍቅር ጨዋታ።። #sari ••●➣ @yefker_hayl ❥ ♥️💍•| ••●🍃🌹🍃●••

🤭ውይ አለማወቅ🤭 ለካ ምንም አይነት ጌም ስልካችን መጫን ሳይጠበቅብን #በቴሌግራም ብቻ የፈለግንውን አይነት ጌም በነፃ መጫወት ይቻላል🤗 ሁላችሁም ተመልከቱት እንዴት መጫወት እንደምትችሉ የሚያሳይ
🤭ውይ አለማወቅ🤭 ለካ ምንም አይነት ጌም ስልካችን መጫን ሳይጠበቅብን #በቴሌግራም ብቻ የፈለግንውን አይነት ጌም በነፃ መጫወት ይቻላል🤗 ሁላችሁም ተመልከቱት እንዴት መጫወት እንደምትችሉ የሚያሳይ VIDEO 👇👇ከስር ይንኩና https://youtu.be/wmHLa35THKg https://youtu.be/wmHLa35THKg

😱አሳፋሪ ዜና 😳የ ሰንሰለት ድራማ ተዋናይ ከ ሌላ ሰው ባል ጋር አሳፋሪ ነገር ስትፈፅም እጅ ከፍንጅ ተያዘች ይህን አሳፋሪ VIDEO play ብለው ይመልከቱ። ▶️▶️▶️▶️▶️▶️ ▶️▶️PLAY▶️▶️ ▶️▶️PLAY▶️▶️

​​❤️ የፍቅር ሀይል ❤️ የፍቅር አደሳት ገፅ 6✍✍📝 ✍ይቅርታ ጠይቅ 🙏 👉ነግግሩን አንዴት መጀመር የኖረበሃል? ሌብ በል አሁን ልትለያዩ ቢሆንም በዙ ጥሩ ነገሮችን አብራችሁ አሳልፋችሁለ ኖራችሁለ ስለዚህ ይቅርታ በመጥየቅ ነግግርህን ጀምር:: በገልፅ ሁላታቹህም ሰላልፉት ጉዳቶች ቁጭቶች በትርጋጋ መንፈስ ማውርት የኖርባችሃለ:: በአንተ በኩል ላለው ጥፋቶች አና ተገቢ ያለሆን ነግግሮች ይቅርት ጠይቅ ነግሮች አንዴት አንደተበላሹ አና ቅሬታህን ገልፅ አድርግህ ነግራት አነዚህን ነግሮች በገልፅ መነጋጋር ለይአንድአንዳችሁ ጠቃሚ ነው:: የቅር መባባሉ ሁለታችህም ነግሩን ብመጨርሻ አንደታለፉት አድል የሚስጠ አና የደርስውን ጉዳት የሚጠገን ነው:: በተለይ ለብዙ ጊዜ ተለያየታችሁ ከሆን አዝናለሁ ማለት ያሚከብድ ሊሆን ይችላል :: ልብህ ውስጥ ያለህን ቅሬታ ተናገር መውቃቀስ መጥፎ ሰደቦች አስፈላጊ አደሉም ተበለህም ቢሆን አንካን ይቅርታ አድርግ አንጂ ከሷ አትጥበቅ :: ✍✍የቅርታዋን ተቅበል 👤አሷ ስትሆን አንተ ወይም አልህ አና ንዴት የስማጥ የሆናል ባድርገቸው መጥፎ ነግሮች ተፅጽታም ሊሆን ይችላል ብቃል አውጥታ ይቅርት ካለጠየቅችከህም ቅሬታ አላት በልህ አታሰብ:: ይቅርታ ከጥየቀቸክ ክልብህ ተክብለው::የሄ ወድፊት መጉዘክን አንድትቅጥል ያሚድርገቅ ናገር ነው:: ✍✍የቅጥላል..... ,,,,,,,,,,,,🌹❣🌹❣🌹❣🌹,,,,,,,,,,, ••●◉Join us share◉●•• ╔═══❖•🌺🌸•❖═══╗ @Yefker_Hayl ╚═══❖•🌺🌸•❖═══╝🌹

የታዋቂዋ ሰላም ተስፋዬ የሻወር ቤት ውስጥ የሰራችውን ጉድ PLAY ሚለውን በመጫን በነፃ ይዩት ▶️▶️▶️▶️▶️ ▶️ PLAY ▶️ ▶️ PLAY ▶️ ▶️ PLAY ▶️ ▶️▶️▶️▶️️ 👇ለ 🙊🙊 😛 CHAT አፍቃሪያን ብቻ👇 Join 😍 chat 🔞 ❌ 😍chat