ch
Feedback
STAKE COMPUTER™️

STAKE COMPUTER™️

前往频道在 Telegram

💻 Brand new laptops 💻Dubai used laptops 💻Europe used laptops 💻Gaming laptops Accessories importer whole sale and retail seller ⚠️ADDRESS-ETHIOPIA ADDIS ABABA,MEGENANGA,ZEFEMESH GRAND MALL 3rd floor no.

显示更多

📈 Telegram 频道 STAKE COMPUTER™️ 的分析概览

频道 STAKE COMPUTER™️ (@stakecomputer) 英语 语言赛道中的 是活跃参与者。目前社区聚集了 10 745 名订阅者,在 技术与应用 类别中位列第 11 420,并在 埃塞俄比亚 地区排名第 3 100

📊 受众指标与增长动态

невідомо 创建以来,项目保持高速增长,吸引了 10 745 名订阅者。

根据 06 七月, 2026 的最新数据,频道保持稳定运转。过去 30 天订阅人数变化为 -194,过去 24 小时变化为 -2,整体触达仍然可观。

  • 认证状态: 未认证
  • 互动率 (ER): 平均受众互动率为 1.69%。内容发布后 24 小时内通常能获得 0.68% 的反应,占订阅者总量。
  • 帖子覆盖: 每篇帖子平均可获得 182 次浏览,首日通常累积 73 次浏览。
  • 互动与反馈: 受众积极参与,单帖平均反应数为 0
  • 主题关注点: 内容集中在 processor, intel, ssd, battery, megenagna 等核心主题上。

📝 描述与内容策略

作者将该频道定位为表达主观观点的平台:
💻 Brand new laptops 💻Dubai used laptops 💻Europe used laptops 💻Gaming laptops Accessories importer whole sale and retail seller ⚠️ADDRESS-ETHIOPIA ADDIS ABABA,MEGENANGA,ZEFEMESH GRAND MALL 3rd floo...

凭借高频更新(最新数据采集于 07 七月, 2026),频道始终保持新鲜度与高覆盖。分析显示受众积极互动,使其成为 技术与应用 类别中的关键影响点。

10 745
订阅者
-224 小时
-337
-19430
帖子存档
🇪🇷ከ አስመራ🇪🇷 ሀና እባላለሁ እድሜ 23 ነው በጣም ቆንጆ እና ለ kiss የሚገፋፋ ከንፈር አለኝ ስራዬ የ ሆቴል አስተናጋጅ ነኝ በምሰራበት ሆቴል በጣም ብዙ ደምበኞች ነበሩኝ ቀኑን ባላስታውስም ወደ 2:30 አካባቢ ይሆናል ከደንበኞቼ አንዱ መኝታ ቤቱ ድረስ ቢራ እንዳመጣለት ይጠይቀኛል እኔም ቢራዉን ወሰድኩለት ክፍሉ ስገባ ግን ያልጠበኩት .. 🔞 ለመቀጠል እዚህ ይጫኑ.... See more🔞

😱• ሰይፉ ፋታሁን •😱 ለመጀመሪያ ጊዜ በTelegram መቶላቹሀል ❗️ ከታች 🔰 JOIN☑️ 🔰 በማለት መከታተል ትችላላቹ ❗️
😱• ሰይፉ ፋታሁን •😱 ለመጀመሪያ ጊዜ በTelegram መቶላቹሀል ❗️ ከታች 🔰 JOIN☑️ 🔰 በማለት መከታተል ትችላላቹ ❗️

🇪🇷ከ አስመራ🇪🇷 ሀና እባላለሁ እድሜ 23 ነው በጣም ቆንጆ እና ለ kiss የሚገፋፋ ከንፈር አለኝ ስራዬ የ ሆቴል አስተናጋጅ ነኝ በምሰራበት ሆቴል በጣም ብዙ ደምበኞች ነበሩኝ ቀኑን ባላስታውስም ወደ 2:30 አካባቢ ይሆናል ከደንበኞቼ አንዱ መኝታ ቤቱ ድረስ ቢራ እንዳመጣለት ይጠይቀኛል እኔም ቢራዉን ወሰድኩለት ክፍሉ ስገባ ግን ያልጠበኩት .. 🔞 ለመቀጠል እዚህ ይጫኑ.... See more🔞

😱• ሰይፉ ፋታሁን •😱 ለመጀመሪያ ጊዜ በTelegram መቶላቹሀል ❗️ ከታች 🔰 JOIN☑️ 🔰 በማለት መከታተል ትችላላቹ ❗️
😱• ሰይፉ ፋታሁን •😱 ለመጀመሪያ ጊዜ በTelegram መቶላቹሀል ❗️ ከታች 🔰 JOIN☑️ 🔰 በማለት መከታተል ትችላላቹ ❗️

​​____🌺የፍቅር ሀይል🌺____ ፍቅርና አምነት (ፍቅር ባጋጣሚ) ክፍል 8 ቶማስ ብሌንን ይዞት ወደ ጓደኞቹ አመራ........ የቶማስ ጓደኞች ቶማስ የአሁን ፍቅርኛው የወደፌት ሚስቱን ሊያስተዋውቃቸው መሆኑን ስላወቁ ደስ የሚል ምሽት ለማሳለፍ የሚመች ቦታ ነበር የተቀጣጠሩት .... ብሌንና ቶማስ የቶማስ ጓደኞች አሉበት ቦታ ደረሱ ብሌን ሁሉንም የምታውቃቸውንም ለመጀመርያ የምትተዋወቃቸውን ሁሉንም ስላም አለችና መቀመጫ ተስጥቷቸው ተቀመጡ ቶማስ 1 የወንድ ጓደኛ ብቻ ነው ያለው እሱም የመስሪያ ቤት ጓደኛው ...ብሌን ሁሉንም ተመለከተች አብዛኞቹ ባለትዳር ናቸው ያላገብም አሉ ሁሉንም ቀስ በቀስ ታያቸዋለች በቃ ሁሉም በጣም ይገራርማሉ እራሷን ታዘብች .....የእነሱን እርጋታና ፀባይ የአነጋገር ለዛ ቁጥብነታቸው በቃ ሁሉ ነገር .....ብሌን ትንሽ ቸኮል ስለምትል የነሱ እርጋታ ገርሞት ዝም ብላለች .....ይስቃሉ ይጫወታሉ ቶማስም እናቴ ተጨዎች እንጂ ይላታል .....እሽ ሀኒዬ ብላ ፍገግ ማለታም አልቀርም ......ምሽቱ እንደዛ እንደዛ እያለ የመለያያቸው ስአት ደርሶ ተለያዩ ቶማስም ብሌንን ወደ ቤት ሊያደርሳት መንገድ ጀመሩ ......እናቴ የኔ ፍቅር ደበረሽ እንዴ አላት በአንድ እጁ እጃን ይዞ......ሀኒዬ የኔ ፍቅር እር አልደበርኝም አለችው የሚያምርውን ፍገግታዋን እያሳየች ....እቤት አድርሷት መለያየት ግድ ሆነና የፍቅር አስተያየት አይታው ስላም እደር ሀኒዬ ብላ በስሱ ከንፍሩን ስማ ወደ ቤቷ ገባች .....ቶማስም መኪናውን አስነስቶ ጉዞዎ ወደ ቤቱ አቀና ......ብሌን እቤት ገብታ ቤተስብን ስላም ብላ መኝታ ክፍሏ ገብታ ልብሷን ሳትቀይር ጫማዋን እንኳን ሳታወልቅ በደርቷ ጋደም ብላ በሀሳብ ነጎደች ......ቶማስ እቤቱ ደርሶ ስላም መግባቱን ሊነግራት ስልክ ደወለ ብሌን አታነሳም ደግሞ ደወለ አሁንም አታነሳም ግራ ገባው....ብሌን ከሄደችበት የሀሳብ ጎዳና የቶማስ የስልክ ጥሪ ሊመልሳት አልቻለም ሄዳለች ...ቶማስ ግራ ገባው ሜሴጅ ላከ መልስ የለም ግራ ቢገባው ሳራ ጋ ደወለ እሷም ስላም ካለችው በኃላ ምን እንደሆነ ጠየቀችው ግራ ገባት ...ሳራ እናቴ ስልክ አታነሳም በስላም ነው አላት ....ሳራ ብሌን ስትገባ ምንም ነገር አላወሩም ...እንዴይ ስላም አይደላችሁም እንዴ አለችውና ቆይ እስኪ ልያት ብላ ወደ ብሌን የመኝታ ክፍል ሄደች ....ብሌን አሁንም ከሀሳቧ አልተመለስችም ብዙ ነገር ታስባለች እንዴይ ቆይ ግን እኔ ለምንድነው እርጋ ያልኩ ሴት ያልሆንኩት ለምንስ ዝምተኛ አልሆንኩም ብላ እራሷን ትጠይቃለች በቶማስ ጓደኞች ፀባይ እየተገርመች ...ሳራ ደርሳ በሩን ስታንኳኳ ብሌን ከወስዳት የሀሳብ መአበል ተመልሳ በሩን ከፍተች ...በስልክ ቶማስ እንደሚፍልጋት ነግራት ስልኩን ስጥታ ሳራ ከክፍል ወጣች...ሀኒዬ አለችው ....እናቴ ምን ሆንሽብኝ ለምን ስልክ አታነሽም ሲላት ደነገጠች ..ይቅርታ ሀኒዬ ደውለህ ነበር አለችና ከቦርሳዋ ውስጥ ስልኳን አውጥታ አየችው ይቅርታ ሀኒዬ ሳይለንት ስለነበር አልስማሁትም አለች በሀዘኔታ ድምፅ ,,....... ችግር የለውም እናቴ እኔ ደግሞ ምን ሆንሽብኝ ብዬ ደንግጬ ነበር አላት ...ደህና እንደገባ ነግሯት ፍቅራቸውን ተገላልፀው ደህና እደር ስላም እደር ተባብለው ስልኩ ተዘጋ .......ብሌን ደንግጣለች ምን ሆኜ ነው ብላ ተነሳችና ፊት ለፊቷ የሚገኝው መስተዋት ስር ሄዳ ቆመች .....በሩ ተንኳኳ ሳራ ነበርች ...እሽ ውዷ እህቴ ምንድነው እባክሽ እንደዚህ ያስቆዘመሽ አብርሽ አምሽተሽም ናፈቀሽ ብላ ቀለደችባት...... ምን እንደሆነች ደግማ ጠየቀቻት ግን ብሌን ምንም እንዳልሆነችና ትንሽ እንደደከማት ብቻ ነግራት ልብሴን ልቀይርና ልተኛ አለች ....ሳራም እሽ ብላ ደህና እደሪልኝ ውዷ እህቴ ብላ እየሳቀች በሩን ዘግታ ወጣች.....ብሌን ልብሳን ቀይራ ፀሎቷን አድርጋ ተኛች .....በነጋታው ቶማስ ያስለመዳትን ሜሴጅ አንብባ ወደ ልምምድ ቦታ አመራች ... ቀኑ ይደብር ነበር ጓደኞቾም ግራ ግብት አላቸው ....ቶማስ ደውሎ ምሳ አብርው እንደሆኑ ነገራት እምቢ ላለማለት እሽ አለችው .....ልምምዷን ጨርሳ ከቶማስ ጋር ተገናኝተው ምሳ በልተው ትንሽም ቢሆን ደስተኛ ሆነው ቆይተው ተለያዩ ....... ብሌን ውስጧን የረበሽው ነገር ለሷም አልገባትም ግን በቃ ውስጧ ጥሩ ስሜት የለውም የማይሆንላትን የመርጋጋት ባህሪ ለማምጣት ጥረት ጀመረች በመሀከል ግን የልጠበቀችው ነገር ተከስተ ለማንም ሳትናገር እራሷው ደብቃው ከረመች.......... ከወደዱት ላይክ አና ሼር ያድርጉ COMMENT @DEMO_NS📮

‼️መታየት ያለበት አስገራሚ ቪዲዎ #ቴሌግራም ይጠለፋል ?😳 #እንዴት ?😳 ቪዲዎን ይመልከቱት ለጥያቂያችሁ መልስ ታገኙበታላችሁ።👇👇👇 https://youtu.be/ioVshcx3CA8 https:/
‼️መታየት ያለበት አስገራሚ ቪዲዎ #ቴሌግራም ይጠለፋል ?😳 #እንዴት ?😳 ቪዲዎን ይመልከቱት ለጥያቂያችሁ መልስ ታገኙበታላችሁ።👇👇👇 https://youtu.be/ioVshcx3CA8 https://youtu.be/ioVshcx3CA8

😱• ሰይፉ ፋታሁን •😱 ለመጀመሪያ ጊዜ በTelegram መቶላቹሀል ❗️ ከታች 🔰 JOIN☑️ 🔰 በማለት መከታተል ትችላላቹ ❗️
😱• ሰይፉ ፋታሁን •😱 ለመጀመሪያ ጊዜ በTelegram መቶላቹሀል ❗️ ከታች 🔰 JOIN☑️ 🔰 በማለት መከታተል ትችላላቹ ❗️

​​🌺የፍቅር ኃይል🌺 ፍቅርና አምነት ክፍል ሰባት ቶማስ ወደ ቤት ሄዶ ሳሎን ሲደርስ ማንንም አላገኝም ነበር ድምፁን ከፍ አደርጎ ማሚ ዳዲ እያለ ይጣራ ጀመር የሚስማ ሳጣ ደጋግሞ ተጣራ ዳዲ ማሚ እያለ ይጣራል... እናቱ ና አባቱም መኝታ ክፍል ስለነበሩ ያለወትሮው ድምፁን ከፍ አድርጎ የሚጣራው ምን አግኝቶ ነው በማለት እየተጣደፍች ወደ ሳሎን አመራች ...ቶሚ ምንድነው ልጄ ምን ሆነህ ነው አለችው ደንግጣ ማሚ ማሚ ምንም አልሆንኩም አላትና አቅፎ ሳማት ዳዲስ ብሎ ጠየቃት አባቱም ወደ ሳሎን እየመጣ ነበር ጅግናው ዛሬ ምን ተገኝቶ ነው እባክህ እንደዚህ ቤቱን ባንድ እግሩ ያቆምከው ብሎ ፍግግ አለ ቶማስ ከመቀመጫው ተነስቶ አባቱን ስላም ብሎ ተቀመጠ እናትና አባቱ ቶማስ ምን ሊነግራቸው እንደፍለገ ለማወቅ በጣም ጓጉተዋል ....ቶማስም ቀጠለ በነገራችን ላይ ትልቅ የምስራች ነው የምነግራችሁ እላቸው እናቱ ለመስማት የባስ ጓጓች ...ንገርን ልጄ ምንድነው አለች አላስችል ብሏት... በቅርቡ ሽማግሌ ፍልጉ አላቸው የምን ሽዋግሌ ነው ከማን ጋር ተጣላህ አለች እናቱ ቸኩላ... አባት ነገሩ ስለገባው እር ር ር ር ልጄ እንኳን ደስ ያለህ ተመስገን ልጄ አለ አባቱ... እናትየዋም እንዴይ ቶማሴ እንኮ አላምንህም በቅርብ ሙሽራ ልሆን ነው እያልክ ነው በማለት እልልልታዋን አቀለጠችው ሁሉም ተደስቱ ...የቶማስ ቤተስቦች ብሌንን ያውቋታል ካንዴም ሁሌቴ እቤት ተጋብዛለች ቤተስቦቹም ወደዋታል ለዛም ነበር ቶማስ እሷን ማግባትና ከሳ ጋር መኖርን ይፍልግ እንደነበር ስለሚያውቁ ለመጋባት መወስናቸውን ሲስሙ የተደስቱት ቤተስቦቹ ..... ሁሉን ነገር ከነገራቸውና ከተደስቱ በኃላ ወደ መኝታ ክፍሉ አመራ ብሌን ጋ ደወለ .... እናቴ የኔ ፍቅር አላት ... ወየ ሀኒዩ የኔ ፍቅር አለችው... እናቴ በጣም ደስ ብሎኛል ለእነ ማሚ ስነግራቸው በጣም ደስተኛ ሆነዋል አላት እየተፍለቀለቀ እሷም ደስ አላት የሆድ የሆዳቸውን አውርተው ፍቅራቸውን ተገላለፁ ነገ ከስራ ሰወጣ ላግኝሽና ጓደኞቼን ላስተዋውቅሽ አላት ጓደኞቹን ብዙም ባይሆኑ የተወስኑትን ታውቃቸዋለች ግን ሁሉንም ባንድ ላይ አድርጎ ነገ አብርው ማምሽት እንደሚፍልግ ነገራት እሷም እሽ ብላው ስልኩ ተዘጋ..... ቶማስ ጓደኞቹ አብዛኞቹ ሴቶች ናቸው ብዙውን ግዜም ስራ ላይ የሚውለው ከሴቶች ጋር ነው .... ብሌንም የምታውቃቸው ሴቶች ናቸው ያለወቀቻቸውም ሴቶች እንደሆኑ ነግሯታል ..... ብሌንም በበኩላ የሴት ጓደኛ የለትም አብራቸው ውዝውዜ የምትስራቸውም ወንዶች ናቸው ውሎዋም ከወንድ ጓደኞቿ ጋር ነው ..... ጠዋት ቶማስ ስራ ከመሄዱ በፊት ለብሌን ሜሴጅ ላከላት "" እናቴ የኔ ፍቅር እንዴት አደርሽልኝ መልካም ቀን አፍቅርሻለው"" የሁል ቀን ተግባሩ ነች ሊረሳውም ሊተወውም አይችልም ..ብሌን ጠዋት ስትነሳ የሱን ሜሴጅ ስታነብ ደስተኛ ሆና ትነሳለች ...የዛን ለትም በጠዋት ትሬሊንግ ስለነበራት በጠዋት ነበር የተነሳችው ሜሴጁንም አንብባ ""እኔም አፍቅርሀለው"" አለች ለራሷ ደወለችለት .....እናቴ አላት ወዬ ሀኒ እንዴት አደርክልኝ አለችው ስላም አደሬልሻለው የኔ ፍቅር እናቴ ዛሬ ለምን ጠዋት ተነሳሽ አላት ...ብሌንም ልምምድ እንዳለባትና ልትሄድ እንደሆነ ነገርችው ...እሽ ብሏት ፍቅሩን ፍቅሯን ተገላልፀው ማታ እንደሚገናኙ ምሳ ስአትም እንደሚደዋወሉ ተነጋግረው ስልኩ ተዘጋ ... ብሌን ልምምድ ቦታ ሄዳ ስትስራ ቆየች ብሌን በጣም ጎበዝ ተወዛዋዥ ናት ስትወዛወዝ ያያት ሁሉ ዋውውው ብሎ ከማድነቅም ባለፍ አጥንት የላትም እንዴ እያለ መገርሙም አይቀርም በጣም ጎበዝ ናት ..... ቀኑን በየፊናቸው ውለው ማታ ደረስ ብሌን እራሷን አዘገጃጅታ ትጠብቀው ጅመር ቶማስም እቤት መጥቶ ብሌንን ይዞ ወደ ጓደኞቹ አመሩ...... ይቅጥላል... ከወደዱት ላይክ አና ሼር ያድርጉ COMMENT @DEMO_NS📮

😱• ሰይፉ ፋታሁን •😱 ለመጀመሪያ ጊዜ በTelegram መቶላቹሀል ❗️ ከታች 🔰 JOIN☑️ 🔰 በማለት መከታተል ትችላላቹ ❗️
😱• ሰይፉ ፋታሁን •😱 ለመጀመሪያ ጊዜ በTelegram መቶላቹሀል ❗️ ከታች 🔰 JOIN☑️ 🔰 በማለት መከታተል ትችላላቹ ❗️

😱ካነበባችሁ በኀላ በፍጥነት Delete👊 አርጉት ለሁላችንም ደሕንነት ሲባል ነው በትናንትናው ዕለት ምን እንደተፈጠረ እነሆ............. 🔞👉 open🔞 🔞👉 open🔞 🔞👉 open🔞 🔞👉 open🔞 🔞👉 open🔞 🔞👉 open🔞