ch
Feedback
STAKE COMPUTER™️

STAKE COMPUTER™️

前往频道在 Telegram

💻 Brand new laptops 💻Dubai used laptops 💻Europe used laptops 💻Gaming laptops Accessories importer whole sale and retail seller ⚠️ADDRESS-ETHIOPIA ADDIS ABABA,MEGENANGA,ZEFEMESH GRAND MALL 3rd floor no.

显示更多

📈 Telegram 频道 STAKE COMPUTER™️ 的分析概览

频道 STAKE COMPUTER™️ (@stakecomputer) 英语 语言赛道中的 是活跃参与者。目前社区聚集了 10 736 名订阅者,在 技术与应用 类别中位列第 11 428,并在 埃塞俄比亚 地区排名第 3 105

📊 受众指标与增长动态

невідомо 创建以来,项目保持高速增长,吸引了 10 736 名订阅者。

根据 08 七月, 2026 的最新数据,频道保持稳定运转。过去 30 天订阅人数变化为 -198,过去 24 小时变化为 -6,整体触达仍然可观。

  • 认证状态: 未认证
  • 互动率 (ER): 平均受众互动率为 1.79%。内容发布后 24 小时内通常能获得 0.68% 的反应,占订阅者总量。
  • 帖子覆盖: 每篇帖子平均可获得 192 次浏览,首日通常累积 73 次浏览。
  • 互动与反馈: 受众积极参与,单帖平均反应数为 0
  • 主题关注点: 内容集中在 processor, intel, ssd, battery, megenagna 等核心主题上。

📝 描述与内容策略

作者将该频道定位为表达主观观点的平台:
💻 Brand new laptops 💻Dubai used laptops 💻Europe used laptops 💻Gaming laptops Accessories importer whole sale and retail seller ⚠️ADDRESS-ETHIOPIA ADDIS ABABA,MEGENANGA,ZEFEMESH GRAND MALL 3rd floo...

凭借高频更新(最新数据采集于 09 七月, 2026),频道始终保持新鲜度与高覆盖。分析显示受众积极互动,使其成为 技术与应用 类别中的关键影响点。

10 736
订阅者
-624 小时
-367
-19830
帖子存档
😱• ሰይፉ ፋታሁን •😱 ለመጀመሪያ ጊዜ በTelegram መቶላቹሀል ❗️ ከታች 🔰 JOIN☑️ 🔰 በማለት መከታተል ትችላላቹ ❗️
😱• ሰይፉ ፋታሁን •😱 ለመጀመሪያ ጊዜ በTelegram መቶላቹሀል ❗️ ከታች 🔰 JOIN☑️ 🔰 በማለት መከታተል ትችላላቹ ❗️

┄┄┉┉✽̶»̶̥🌹•••✿••🌹»̶̥✽̶┉┉┄┄ ❤️ የፍቅር ኃይል ❤️ ┄┄┉┉✽̶»̶̥🌹•••✿••🌹»̶̥✽̶┉┉┄┄ መለየት💔 የለም ! የለም ! መለየት ሞት አይደለም ሞትም መለየት አያክለው መለየትም ሞትን አይመስለው ትርጓሜያቸው ለየቅል ነው አንቺም እኔም ጅረት ኾነን ከራሳችን ምንጭ ፈልቀን በራሳችን ፈለግ ፈስሰን አገር ምድሩን አድርሰን ሄደን ! ሄደን ! ሄደን ! ሄደን ወርደን ! ወርደን ! ወርደን ! ወርደን ! ሞት በሚሉት ውቅያኖስ አንድ ስንኾን ተዋሕደን ተገናኘን 'ንጂ መች ጨርሰን ተለያየን የለም ! የለም ! መራቅ መለየት አይደለም ሰው በሰዎች ግዞት ችግር መከራ ይዞት አገር ቀዬውን ጥሎ ስልቻውን በጫንቃው አዝሎ ቅሉን ጨርቁን አንጠልጥሎ ብቻውን ሄደ ብለው ሰፈርተኛው ተጃጅሎ እርሱ በልቡ ሕንፃ በማይዘመው በማይፈርሰው ከተጓዘ አኑሮ ሰው አሁን ይኼ መለየት ነው ? የለም የለም ! መለየት ይህ አይደለም ትርጓሜያቸው እንቀይረው ላ 'ንቺና ለ'ኔ ሌላ ነው ከፊቴ ቁጭ ብለሽ ከፊትሽ ቁጭ ብዬ ክንድሽን ከአንገቴ ጥለሽ ክንዴን ከአንገቴ ጥዬ የምታወሪው ሳይገባኝ የማወራሽ ሳይገባሽ ለይስሙላ ጥርስሺ ሲሥቅ ቻው ቻው ሲለኝ ቀልብሽ ደህና ኹኚ ሲልሽ ዐይኔ መለየት ይህ ነው ለ'ኔ፡፡ ┄┄┉┉✽̶»̶̥🌹•••✿••🌹»̶̥✽̶┉┉┄┄ 🌹@yefker_hayl💔 🌹@yefker_hayl🌹 🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹 #share

❤️ የፍቅር ኃይል ❤️ ሰዎች እንደተቀየርክባቸዉ ያወራሉ፤ በእነርሱ ምክንያት እንደተቀየርክ ግን አይገባቸዉም…ስለዚህ ሲወዱህ የሚወድ ሲጠሉህ የማይጨነቅ ብርቱና ቅን ልብ ይኑርህ ፤ በኑሮህ ሁሉ የምታዉቀዉን ሁሉ መናገር ላይጠበቅብህ ይችላል፤ የምትናገረዉን ሁሉ ግን ማወቅ አለብህና! ግለ ኑሮህን በአስተዉሎት ኑር። በዚህ ምድር ሰዉ መሆን ነዉ እንጂ፤ ሰዉ መምሰል ቀላል ነዉ፤ እንዲሉ በፍጹም ራስ ተማመን፣ ሁሌም ራስህንም ሁን፤ በዙሪያህ ላሉ ጩኸቶች ሁሉ ጆሮህን አትስጥ። ሀይቅ ዳር ተሰብስበዉ እንቁራሪቶች አብዝተዉ ስለጮሁ ሀይቁ የእንቁራሪቶች ነዉ ማለት አይደለም:: ለክብራቸዉ ሲሉ ዝም ያሉ ብዙ ዓሳዎች በሀይቁ ዉስጥ አሉና። @yefker_hayl #share

😱• ሰይፉ ፋታሁን •😱 ለመጀመሪያ ጊዜ በTelegram መቶላቹሀል ❗️ ከታች 🔰 JOIN☑️ 🔰 በማለት መከታተል ትችላላቹ ❗️
😱• ሰይፉ ፋታሁን •😱 ለመጀመሪያ ጊዜ በTelegram መቶላቹሀል ❗️ ከታች 🔰 JOIN☑️ 🔰 በማለት መከታተል ትችላላቹ ❗️

💔 የፍቅር ኃይል 💔 የፍቅር ደብዳቤ 💔 የብዙ ሀብት ባለቤትና የብዙ ንብረት ባለአባት መሆንህን አዉቃለሁ..ዛሬ ቀኖቹ ክፉዎች ሆኑና አንተን ማፍቀሬ ከገንዘብህ ጋር የመጣ መዘዝ ነዉ ብለህ እንድታስብ አደረጉህ፡፡ ድሮ..ድሮ ፍቅር ሃብታም፣ደሃ ሳይል መሃላችን ያለዉን የሳንቲሞች ወረት ሰብሮ አቀራረበን፣አገናኘን ፣አዋሃደን፣ካንተ ዉጪ..ካንቺ ዉጪ በልባችን አባባለን፤ ግና ገና ሳናጣጥመዉ በየጎድጓዱ የነበሩ የሰዉ በረሮዎች ብቅ ብቅ ማለት ጀመሩ፡፡ ያንተ ሀብት፣የእኔ ደግሞ ሳንቲም ማጣት በፍቅራችን ዉስጥ ለደቂቃ ቦታ አልነበራቸዉም፡፡ብዙ በረሮዎች በመፋቀራችን ልባቸዉ ነደደ…ተቃጠሉ፣እቺ ደሃ የሆነ ነገር አርጋበት ብሩን ልትበላዉ ነዉ አሉ..አሉ፡፡ ልባችን ካንተም ከኔም ወገን ለፍቅር ብቻ ቦታ ተገዝቶ ነበር...አሁን ምን ያደርጋል! ያንተ ሀብት ካንተ ዉጪ የነጋዴ ጓደኛ ነዉ፤ለሰከንድም ቢሆን አስቤዉ አላውቅም፤ብርህንም ፈፅሞ አላዉቀዉም ነበር፡፡ ..ፍቅሬ አንድ የምነግርህ ነገር አለ፡፡ልብህ ሌላ እዉነተኛ ልብ ማፍቀር እንደጀመረ ካረጋገጠክ እባክህን ሀብትህን ከልብህ ጎን አረፍ እንዲል አትፍቀድለት ያለበለዚያ ብዙ በረሮዎችን ይሰበስብና ያሰቃይሃል፡፡ አፈቅርሃለሁ! መልካሙን ሁሉ ተመኝቼልህ ሄጃለሁ! @yefker_hayl

😱• ሰይፉ ፋታሁን •😱 ለመጀመሪያ ጊዜ በTelegram መቶላቹሀል ❗️ ከታች 🔰 JOIN☑️ 🔰 በማለት መከታተል ትችላላቹ ❗️
😱• ሰይፉ ፋታሁን •😱 ለመጀመሪያ ጊዜ በTelegram መቶላቹሀል ❗️ ከታች 🔰 JOIN☑️ 🔰 በማለት መከታተል ትችላላቹ ❗️

😱• ሰይፉ ፋታሁን •😱 ለመጀመሪያ ጊዜ በTelegram መቶላቹሀል ❗️ ከታች 🔰 JOIN☑️ 🔰 በማለት መከታተል ትችላላቹ ❗️
😱• ሰይፉ ፋታሁን •😱 ለመጀመሪያ ጊዜ በTelegram መቶላቹሀል ❗️ ከታች 🔰 JOIN☑️ 🔰 በማለት መከታተል ትችላላቹ ❗️

😱• ሰይፉ ፋታሁን •😱 ለመጀመሪያ ጊዜ በTelegram መቶላቹሀል ❗️ ከታች 🔰 JOIN☑️ 🔰 በማለት መከታተል ትችላላቹ ❗️
😱• ሰይፉ ፋታሁን •😱 ለመጀመሪያ ጊዜ በTelegram መቶላቹሀል ❗️ ከታች 🔰 JOIN☑️ 🔰 በማለት መከታተል ትችላላቹ ❗️

sticker.webp0.87 KB

💔 የፍቅር ኃይል 💔 የፍቅር ደብዳቤ የኔ ማር አንቺኮ ለእኔ ምን ማለት እንደሆንሽ ስመዝነዉ ማንም ወንድ ከየትኛዋም ሴት ጋር ካሳለፉት የፍቅር ታሪክ የበለጠ ያህል ሆኖ ይሰማኛል፡፡ፍቅርሽ የእዉነት ንፁህ ነዉ... ያዉ እኔማ እንደለመድኩት ስጀምረዉ ለጊዜዉ ድራማ ሰርቼ እለይሻለሁ ብዬ ነበር፡ግና ነገሩ የትየለሌ ሆነ! ፍቅር በዘፈንና በዳንኪራ እንደተዘፈነለት ተረት ተረት፣ከድህነት ጋር የእከክልኝ ልከክልህ ነዉ ብዬ ስዘብት ኖሬያለሁ.. ለካ ፍቅርን አንቺዉ ጋር ኩርምትምት ብሎ አገኘሁት፡፡መዉደድሽ ማር ሆነብኝ ስል መጣፈጡ፣ማማሩና ንፁህ መሆኑ ብቻ አልነበረም.. እንደዉሃ ከልበስ..ቸልበስ..እርክፍክፍክ..ረጠብ ረጠብ ደግሞ ቦርጨቅጨቅ የሚደረግ ለማንም በየትም ቦታ የሚታፈስ አይደለም፡፡ ቀስ እያለ ቀሰስ እያለ ምላስ ላይ፣ከዛ ወደዉስጥ ሰርጎ መድሃኒት የሚሆን ምግብ ነዉ፡፡ አንቺም እንደዚሁ ነሽ! እኔን እንደዛ በባዶ ሜዳ የተንከባከብሽበት ሚስጥር፣በፍቅር እጆችሽ ኢ-ፍቅራዊ የኮተተ ህይወት ሲመራ ለነበረ ለአንድ ምስኪን ደሃ ወጣት ማንነትሽ ከጅምሩ ማርኮኝ ቀረ፡፡ ያ ዶፍ የወረደበት ቀን አሁንም ይባረክ! ከምስኪኑ ቤታችሁ ልጠለል መሮጤ፣ከመብረቁ ዝናብ መሸሼ ለካ እንደሌላ ተራ የዶፍ ቀን አይነት አልነበረም! ልብሴ በከፊል በጭቃ ተጨማልቆ፣የልቤ ስሪት ደግሞ በሙሉ ተጨማልቆ በነበረበት በዛ ምሽት እግዚአብሄር እንቺን ሰጠኝ! እሱ ፍቅር ነዉ፤እሱ እንደኔ ፍቅር ዳባ ልበስ ኮተታም ድሪቶ ምን ያረግልሃል የሴት እንቶ ፈንቶ ብዬ እንደገጠምኩት ግጥም ኣላላገጠብኝም! ፍቅርሽ አስተሳሰቤን እስከወዲያኛዉ ቀይሮታል ብዬ አምናለሁ፤ብዙ የወሬና የእሹሩሩ ሙዚቃ የሌለዉ..ግን ዝም ጭጭ ብሎ የሚያፈቅር ፍቅር ፓ ታድዬ! @yefker_hayl

በኢትዮጵያ ቻናሎች ታሪክ ብዙ አባላት ያሉት የሀበሻ 🔞 #XXX 🔞 ቻናል 💯JOIN ብለው ይቀላቀሉ
በኢትዮጵያ ቻናሎች ታሪክ ብዙ አባላት ያሉት የሀበሻ 🔞 #XXX 🔞 ቻናል 💯JOIN ብለው ይቀላቀሉ

😱• ሰይፉ ፋታሁን •😱 ለመጀመሪያ ጊዜ በTelegram መቶላቹሀል ❗️ ከታች 🔰 JOIN☑️ 🔰 በማለት መከታተል ትችላላቹ ❗️
😱• ሰይፉ ፋታሁን •😱 ለመጀመሪያ ጊዜ በTelegram መቶላቹሀል ❗️ ከታች 🔰 JOIN☑️ 🔰 በማለት መከታተል ትችላላቹ ❗️

🔷 #Vimax Made In Canada🇨🇦 ♦️ቶሎ የመጨረስ ችግር ♦️የብልትን መጠን መጨመር ♦️የወሲብ ፍላጎት ማጣትን እዚህን በዘላቂነት መፍትሄ የሚሰጠው መድሀኒት እኛ ጋ እየተሸጠ ነው ይደውል
🔷 #Vimax Made In Canada🇨🇦 ♦️ቶሎ የመጨረስ ችግር ♦️የብልትን መጠን መጨመር ♦️የወሲብ ፍላጎት ማጣትን እዚህን በዘላቂነት መፍትሄ የሚሰጠው መድሀኒት እኛ ጋ እየተሸጠ ነው ይደውልሉን። ✅no side effect ✅100 የተፈጥሮ 💈ዋጋ 3500birr 🔭ክፍለሀገር ለምትገኙ ፈጣን EMS እንጠቀማለን። 🌈በአሉን በማስመልከት በብዛት ለምትወስዱ 20% ቅናሽ አድርገናል። ስልክ 📲 +251945048946 🌚አስመጪና አከፋፋይ🌚👇👇 https://t.me/joinchat/AAAAAFb5AKT8Zs4wDwV25w 🌻 #መልካም_በአል 🌻

ተጨማሪ #Sexy ፎቶዎችን ለማየት #NEXT ብቻ የሚለውን መጫን በቂ ነው።👇👇👇
ተጨማሪ #Sexy ፎቶዎችን ለማየት #NEXT ብቻ የሚለውን መጫን በቂ ነው።👇👇👇

ተጨማሪ #Sexy ፎቶዎችን ለማየት #NEXT ብቻ የሚለውን መጫን በቂ ነው።👇👇👇
ተጨማሪ #Sexy ፎቶዎችን ለማየት #NEXT ብቻ የሚለውን መጫን በቂ ነው።👇👇👇

በኢትዮጵያ ቻናሎች ታሪክ ብዙ አባላት ያሉት የሀበሻ 🔞 #XXX 🔞 ቻናል 💯JOIN ብለው ይቀላቀሉ
በኢትዮጵያ ቻናሎች ታሪክ ብዙ አባላት ያሉት የሀበሻ 🔞 #XXX 🔞 ቻናል 💯JOIN ብለው ይቀላቀሉ

😱• ሰይፉ ፋታሁን •😱 ለመጀመሪያ ጊዜ በTelegram መቶላቹሀል ❗️ ከታች 🔰 JOIN☑️ 🔰 በማለት መከታተል ትችላላቹ ❗️
😱• ሰይፉ ፋታሁን •😱 ለመጀመሪያ ጊዜ በTelegram መቶላቹሀል ❗️ ከታች 🔰 JOIN☑️ 🔰 በማለት መከታተል ትችላላቹ ❗️

😱ዳሽን ባንክ ሰውን ገንዘብ በገንዘብ አደረገው በቀላሉ ወደዳሽን ባንክ በመጋበዝ በየቀኑ 100ብር እና ከዛም በላይ ተከፋይ ይሁኑ አሁኑ ይጀምሩ ከታች ወደ ዳሽን ባንክ የሚወስዳችሁን ሊንክ ይጫኑ �
😱ዳሽን ባንክ ሰውን ገንዘብ በገንዘብ አደረገው በቀላሉ ወደዳሽን ባንክ በመጋበዝ በየቀኑ 100ብር እና ከዛም በላይ ተከፋይ ይሁኑ አሁኑ ይጀምሩ ከታች ወደ ዳሽን ባንክ የሚወስዳችሁን ሊንክ ይጫኑ 👇👇👇👇 https://t.me/Dashen_bankbot?start=r0130187975

በኢትዮጵያ ቻናሎች ታሪክ ብዙ አባላት ያሉት የሀበሻ 🔞 #XXX 🔞 ቻናል 💯JOIN ብለው ይቀላቀሉ
በኢትዮጵያ ቻናሎች ታሪክ ብዙ አባላት ያሉት የሀበሻ 🔞 #XXX 🔞 ቻናል 💯JOIN ብለው ይቀላቀሉ