ch
Feedback
STAKE COMPUTER™️

STAKE COMPUTER™️

前往频道在 Telegram

💻 Brand new laptops 💻Dubai used laptops 💻Europe used laptops 💻Gaming laptops Accessories importer whole sale and retail seller ⚠️ADDRESS-ETHIOPIA ADDIS ABABA,MEGENANGA,ZEFEMESH GRAND MALL 3rd floor no.

显示更多

📈 Telegram 频道 STAKE COMPUTER™️ 的分析概览

频道 STAKE COMPUTER™️ (@stakecomputer) 英语 语言赛道中的 是活跃参与者。目前社区聚集了 10 738 名订阅者,在 技术与应用 类别中位列第 11 429,并在 埃塞俄比亚 地区排名第 3 106

📊 受众指标与增长动态

невідомо 创建以来,项目保持高速增长,吸引了 10 738 名订阅者。

根据 07 七月, 2026 的最新数据,频道保持稳定运转。过去 30 天订阅人数变化为 -198,过去 24 小时变化为 -4,整体触达仍然可观。

  • 认证状态: 未认证
  • 互动率 (ER): 平均受众互动率为 1.81%。内容发布后 24 小时内通常能获得 0.68% 的反应,占订阅者总量。
  • 帖子覆盖: 每篇帖子平均可获得 194 次浏览,首日通常累积 73 次浏览。
  • 互动与反馈: 受众积极参与,单帖平均反应数为 0
  • 主题关注点: 内容集中在 processor, intel, ssd, battery, megenagna 等核心主题上。

📝 描述与内容策略

作者将该频道定位为表达主观观点的平台:
💻 Brand new laptops 💻Dubai used laptops 💻Europe used laptops 💻Gaming laptops Accessories importer whole sale and retail seller ⚠️ADDRESS-ETHIOPIA ADDIS ABABA,MEGENANGA,ZEFEMESH GRAND MALL 3rd floo...

凭借高频更新(最新数据采集于 08 七月, 2026),频道始终保持新鲜度与高覆盖。分析显示受众积极互动,使其成为 技术与应用 类别中的关键影响点。

10 738
订阅者
-424 小时
-307
-19830
帖子存档
🦋• ቴዲ አፍሮ •🦋 ለመጀመሪያ ጊዜ በTelegram መቶላቹሀል ❗️ ከታች 🔰 Join 🔰 በማለት እኛን መከታተል ትችላላቹ ❗️
🦋• ቴዲ አፍሮ •🦋 ለመጀመሪያ ጊዜ በTelegram መቶላቹሀል ❗️ ከታች 🔰 Join 🔰 በማለት እኛን መከታተል ትችላላቹ ❗️

ሰበር ዜና የ 12 ኛ ክፍል የ ዩኒቨርስቲ ድልደላ ዛሬ ተለቋል ከ ታች ባለው Link በመጠቀም በ ኢጀንሲው website ወይም በ Telegram Bot ማየት ትችላላችሁ
ሰበር ዜና የ 12 ኛ ክፍል የ ዩኒቨርስቲ ድልደላ ዛሬ ተለቋል ከ ታች ባለው Link በመጠቀም በ ኢጀንሲው website ወይም በ Telegram Bot ማየት ትችላላችሁ

✅ ምን ማየት እና ማወቅ ይፈልጋሉ እንግዲያውስ በምርጫዎ አቅርበናል ይቀላቀሉ

​​የፍቅር ሀይል ፍቅርና አምነት ክፍል 2 በእውነተኛ ህይወት ላይ የተመስረተ በስልክ ለወራት የቆየው ግንኙነት በአካል ለመገናኘት ስአታት ቀርተውታል .... ብሌን ውስጣ ቢፍራባትም ለወራት በስልክ ካላገኝሁሽ እያለ ሲያስጨንቃት የነበርውን ስው ለማየት ግን ጓጉታለች . አጋጣሚ ሆኖ እህቷ ሳራ መጣች ለወራት ያክል እራሳን ስትጠብቅና ለመውጣት ስትጣደፍ አይታት ስለማታውቅ ነገሩ አስገርሟት ..እህ ውዷ እህቴ ወዴት ነው እባክሽ ..አለቻት ፍገግ እያለች ብሌንና ሳራ በጣም ይወደዳሉ እህትማማችነታቸው በጣም ያስቀናል ያንዷ ደስታ አንዷን ያስደስታታል .ብሌንም ለሳራ የሆነውንና ማንን ለማግኝት እንደምትሄድ ነገረቻት ሳራም እሽ ብላ ለአለባበሷ አስተያየት ስጥታት እራስሽን ጠብቂ እሽ ብላት ትታት ወጣች ,ብሌን ግን አሁንም ውስጧ ተርብሾባታል ምን አይነት ይሆን እያለች እራሷን በጥያቄ ታጨናንቀዋለች. ቶማስ በበኩሉ እሷን ለማየት ካለው ጉጉት የተነሳ ከቀጠሮው ስአት ቀድሞ ለመገኝት ወደ ቦታው አመራ ድንገት የሆነ ነገር አስበ እሱም ሳያት እንዳውቃት ለምን ምን እንደምትለብስ ደውዬ አልጠይቃትም አለ ግን ፍራ የግዱን እንደምንም ብሎ ደወለላት ስላም ካላት በኃላ ስንገናኝ ምን ግራላለመጋባት ያክል ምን እንደምትለብሺ ልጠይቅሽ ብዬ ነበር ይቅርታ ግን አላት እሷም በመገርም የለበስችውን ነገርችው እሽ ብሎ ስልኩን ዘጋው። የቀጠሮው ስአት ሲደርስ ወደ ቦታው ሄደች ግራ በመጋባት ስሜት በረንዳው አንዱን ወንበር ስባ ቁጭ አለች ,ቶማስ ከውስጥ ሆኖ አይቷት ስለነበር ወደ እሷ ለመሄድ ተነሳ . ብሌን የፀይም ቆንጆና እረዘም ያለች ፀጉሯን ፍሬዝ ማድርግ የምትወድ በፍገግታዋ ስው ገዳይ ያያት ሁሉ የሚመኛት አይነት ሴት ናት . Tomas ወንዳወንድና ቀይ የሚባል ከለር ያለውና እርዘመ ያለ ቁመት ያለውና የሆነ ድንገት የሚስብ ነገር ያለው ወንድ ነው ። ወደ ብሌን ወንበር አመራ ስታየው ግራ ገባት ከመቀመጫዋ ተነስታ ስላም ካለችው በኃላ አጠገቧ ተቀመጠ ባየው ነገር በጣም ተደስቷል ከጠበቃት በላይ ሆና ነው ያገኛት ምናለፍችሁ በቃ የተለየ የደስታ ስሜት ተስማው ይቼ ናት የኔ ብሎ ለራሱ ነገርው ። ብሌን ነገር ስራው ሁሉ ነገሩ ቢስባትም ቆንጆ የሚባሉ ወንዶችን መቅርብ ትፍራለች ግን ስለተዋወቀችው ደስ አላት. ሁለቱም ጁስ እዘዙ እሷ አብካዶ በ ማንጎ እሱ ደግሞ አቦካዶ በቪንቶ ነበር ያዘዙት 'ለደቂቃዎች ያክል በሁለቱም በኩል ዝምት ነገስ ሁለቱም አንገታቸውን አቀርቅረው ዝምታን መርጠዋል . ቶማስ ዝምታው ለመግፍፍ ያክል ተጫወች አላት እሽ ብላ እንዳንድ ነገሮችን ስለሱም ስለሷም ስለ ስራ ስለ ቤተስብ ከተነጋገሩ በኃላ ሂሳባቸውን ከፍለው በስላማዊ መልኩ ለመለያየት ሲሉ ቶማስ መኪና ይዞ ስለነበር ወደ ቤት እንዲያደርሳት ጠየቃት እሷም እሽ ብላ ወደ ቤት ሲሄዱ ከዚህ በኃላ በጋደኝነት አብረው እንደሚሆኑና ስልክም እንደሚደዋወሉ ተነጋግርው ተለያዩ። ብሌን እቤት ገብታ ለእህቷ የተፍጠረውን ሁሉ ነገረቻት በጣም የመደስት ስሜት ይታይባታል ቶማስ ወደ ቤት እየሄደ በጣም ከመደስቱ የተነሳ "አበራሁኝ ሻማ ሞቅ አለ ጎጆዬ ...." የሚለውን ዘፍን በረዥሙ ከፍቶ ወደ ቤቱ አመራ...... ይቅጥላል COMMENT 📮@DEMO_NS

ለመላው የክርስትና እምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን ለብርሃነ መስቀሉ በሰላም በጤና አደረሳችሁ! ኢትዮጵያ ለዘለዓለም ትኑር!!! 💚💚💚💛💛💛❤❤❤
ለመላው የክርስትና እምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን ለብርሃነ መስቀሉ በሰላም በጤና አደረሳችሁ! ኢትዮጵያ ለዘለዓለም ትኑር!!! 💚💚💚💛💛💛❤❤❤

😱• ሰይፉ ፋታሁን •😱 ለመጀመሪያ ጊዜ በTelegram መቶላቹሀል ❗️ ከታች 🔰 JOIN☑️ 🔰 በማለት መከታተል ትችላላቹ ❗️
😱• ሰይፉ ፋታሁን •😱 ለመጀመሪያ ጊዜ በTelegram መቶላቹሀል ❗️ ከታች 🔰 JOIN☑️ 🔰 በማለት መከታተል ትችላላቹ ❗️

​​የፍቅር ሀይል ፍቅርና አምነት በእውነተኛ ህይወት ላይ የተመስረተ ክፍል አንድ 1❤️ ሁለቱን ፍቅርኛሞች ላስተዋውቃችሁ ብሌን እና ቶማስ ይባላሉ ብሌን ለቤተስቦቿ የሁለተኛ ልጅ ነች ቶማስ ደግሞ ለቤተስቦቹ የመጀመርያም የመጨርሻም ልጅ ነው ። ብሌን ተወልዳ ያደገችው አዲስ አበባ ሳር ቤት አካባቢ ነው ለቤተስቦቿ የሁለተኛ ልጅ እንደመሆኗ ብዙም የቤተስብ ክትትክና ቁጥጥር አይጠነክርባትም ቤተስቦቿ በኑሮ ደርጃቸው ድሀም ሀብታምም አይደሉም ግን ለስው የሚሰጡት ባይኖር ለራሳቸው የሚሆን ነገር ጠፍቶ አያውቅም ከምንም በላይ ግን በጣም ደስተኛ ቤተስብ ነው ታላቅ እህቷ ሳራ ትባላለች በጣም ጥሩና ምርጥ ባህሪ ያላት ከስው ጋር ተግባብታ መኖር የምትችል አይነት ናት .ብሌን የትምህርት ደርጃዋ ብዙም አይደል ከትምህርት ይልቅ ወደ ጥበብ ትያትር ውዝዋዜ ትወና ታዘወትራለች ብዙ ግዜዋንም ፍልም በማየት ውዝዋዜ በመስራት ነው የምታሳልፍው .ቤተስቦቿም ፍላጎታን ላለመጋፍት ብለው ምንም ነገር ከማለት ተቆጥበዋል . ቶማስ ለቤተስቦቹ የመጅመርያም የመጨርሻም እንደመሆኑ ቤተስቦቹም ትንሽ ሀብታም የሚባሉ ናቸው ተወልዶ ያደገው ልደታ ክፍለ ከተማ ነው የትምህርት ደርጃው ጎበዝ ከሚባሉት ስለነበር በድግሪ ነው የተመርቀው አሪፍ ስራም አለው .ቤተስቦቹ ብቸኛ ልጃቸው ስለሆነ እንደ እንቁላል ነው የሚንከባከብቱ. ብሌንና ቶማስ የተገናኙበት አጋጣም በጣም በሚገርም አጋጣሚ ነበር ።ብሌን ወደ ጓደኛዋ ስልክ ልትደውል ፈልጋ ቁጥር አሳስታ ደውላ ነበር የተገናኙት በስአቱ ብሌን ለወንድ ልጅ ያላት አመለካከት በጣም የወርደ ስለነበር ብዙም ቦታ አልሰጠችውም በዚያው ቅስበት ስልኳን ሴቨ አድርጎ በተደጋጋሚ መደወልን ቶማስ ስራው አድርጎታል .ብሌን በስአቱ በጣም ከምትወደውና ከምታፈቅረው ፍቅርኛዋ ተለይታ ስለነበር ፍቅርና ወንድ ለምኔ ብላ እርግፍ አድርጋ ለመተው በወሰነችበት ሰአት ነበር ።ቶማስ በበኩሉ ብዙ የሴት ጓደኞች ቢኖሩትም ስለ ፍቅር ግን አስቦ አያውቅም ነበር ባልታስበ አጋጣሚ የስማው የብሌን የሳቅና የስላምታ ድምፅ ግን እሷን ለማግኝትና ምን አይነት ሴትና ማን እንደሆነች ለማወቅ በጣም ጉጉት ነበርው ።ብሌን በበኩላ ከምንም አልቆጠርችውም ነበር ስልኳን ከምታነሳው ይልቅ የማታነሳው ግዜ ይበልጥ ነበር ። ሲደውል አንስታ ይቅርታ ጠየቅሁህ አይደል ለምን አትተወኝም ከማለት ውጪ ምንም ነገር አትናገርም ነበር .የእንገናኝና ላይሽ እፍልጋለው በተደጋጋሚ ጥያቄ እሷም ምን አይነት ስው እንደሆነ ለማወቅ ጉጉት ያድርባት ጀመር .አንድ ቀን ግን በቃ እሽ እንገናኝ ብላ ቀጠርችው ቀኑ እስኪደርስ ድረስ ቶማስም ብሌንም ለመተያየት ጉጉት አደርባቸው በስልክ ለወራት የቆየው ግንኙነት በአካል ለመገናኝት ስአታት ቀርተውታል......... (ፍቅርናአምነት ) በእውነተኛ ህይወት ላይ የተመስረተ ክፍል አንድ ሁለቱን ፍቅርኛሞች ላስተዋውቃችሁ ብሌን እና ቶማስ ይባላሉ ብሌን ለቤተስቦቿ የሁለተኛ ልጅ ነች ቶማስ ደግሞ ለቤተስቦቹ የመጀመርያም የመጨርሻም ልጅ ነው ። ብሌን ተወልዳ ያደገችው አዲስ አበባ ሳር ቤት አካባቢ ነው ለቤተስቦቿ የሁለተኛ ልጅ እንደመሆኗ ብዙም የቤተስብ ክትትክና ቁጥጥር አይጠነክርባትም ቤተስቦቿ በኑሮ ደርጃቸው ድሀም ሀብታምም አይደሉም ግን ለስው የሚሰጡት ባይኖር ለራሳቸው የሚሆን ነገር ጠፍቶ አያውቅም ከምንም በላይ ግን በጣም ደስተኛ ቤተስብ ነው ታላቅ እህቷ ሳራ ትባላለች በጣም ጥሩና ምርጥ ባህሪ ያላት ከስው ጋር ተግባብታ መኖር የምትችል አይነት ናት .ብሌን የትምህርት ደርጃዋ ብዙም አይደል ከትምህርት ይልቅ ወደ ጥበብ ትያትር ውዝዋዜ ትወና ታዘወትራለች ብዙ ግዜዋንም ፍልም በማየት ውዝዋዜ በመስራት ነው የምታሳልፍው .ቤተስቦቿም ፍላጎታን ላለመጋፍት ብለው ምንም ነገር ከማለት ተቆጥበዋል . ቶማስ ለቤተስቦቹ የመጅመርያም የመጨርሻም እንደመሆኑ ቤተስቦቹም ትንሽ ሀብታም የሚባሉ ናቸው ተወልዶ ያደገው ልደታ ክፍለ ከተማ ነው የትምህርት ደርጃው ጎበዝ ከሚባሉት ስለነበር በድግሪ ነው የተመርቀው አሪፍ ስራም አለው .ቤተስቦቹ ብቸኛ ልጃቸው ስለሆነ እንደ እንቁላል ነው የሚንከባከብቱ. ብሌንና ቶማስ የተገናኙበት አጋጣም በጣም በሚገርም አጋጣሚ ነበር ።ብሌን ወደ ጓደኛዋ ስልክ ልትደውል ፈልጋ ቁጥር አሳስታ ደውላ ነበር የተገናኙት በስአቱ ብሌን ለወንድ ልጅ ያላት አመለካከት በጣም የወርደ ስለነበር ብዙም ቦታ አልሰጠችውም በዚያው ቅስበት ስልኳን ሴቨ አድርጎ በተደጋጋሚ መደወልን ቶማስ ስራው አድርጎታል .ብሌን በስአቱ በጣም ከምትወደውና ከምታፈቅረው ፍቅርኛዋ ተለይታ ስለነበር ፍቅርና ወንድ ለምኔ ብላ እርግፍ አድርጋ ለመተው በወሰነችበት ሰአት ነበር ።ቶማስ በበኩሉ ብዙ የሴት ጓደኞች ቢኖሩትም ስለ ፍቅር ግን አስቦ አያውቅም ነበር ባልታስበ አጋጣሚ የስማው የብሌን የሳቅና የስላምታ ድምፅ ግን እሷን ለማግኝትና ምን አይነት ሴትና ማን እንደሆነች ለማወቅ በጣም ጉጉት ነበርው ።ብሌን በበኩላ ከምንም አልቆጠርችውም ነበር ስልኳን ከምታነሳው ይልቅ የማታነሳው ግዜ ይበልጥ ነበር ። ሲደውል አንስታ ይቅርታ ጠየቅሁህ አይደል ለምን አትተወኝም ከማለት ውጪ ምንም ነገር አትናገርም ነበር .የእንገናኝና ላይሽ እፍልጋለው በተደጋጋሚ ጥያቄ እሷም ምን አይነት ስው እንደሆነ ለማወቅ ጉጉት ያድርባት ጀመር .አንድ ቀን ግን በቃ እሽ እንገናኝ ብላ ቀጠርችው ቀኑ እስኪደርስ ድረስ ቶማስም ብሌንም ለመተያየት ጉጉት አደርባቸው በስልክ ለወራት የቆየው ግንኙነት በአካል ለመገናኝት ስአታት ቀርተውታል......... ይቅጥላል.. ከወደዱት ላይክ እና ሼር ያድርጉ COMMENT📮 @DEMO_NS

💯💯አዲስ አስገራሚ ቪዲዮ💯💯 #በቃ_ወንዶች ጉድ ሆናችኋል ከዚህ በኋላ ምንም መደበቅ አትችሉም በቴሌግራም ከሴቶች ቪዲዎውን በደንብ ተመልከቱት #ለሴቶች ስልክሽን ማን ማን እንደያዘው ማወቅ ከፈለ
💯💯አዲስ አስገራሚ ቪዲዮ💯💯 #በቃ_ወንዶች ጉድ ሆናችኋል ከዚህ በኋላ ምንም መደበቅ አትችሉም በቴሌግራም ከሴቶች ቪዲዎውን በደንብ ተመልከቱት #ለሴቶች ስልክሽን ማን ማን እንደያዘው ማወቅ ከፈለግሽ ይሄን ቪዲዎ በደንብ ተመልከቺው ቪዲዎውንለመመልከት👇ከስርአንዴ ይጫኑ https://youtu.be/z5as64cEvgg https://youtu.be/z5as64cEvgg

ውድ የ channnelችን አባላቶች 🙏🙏🙏እንደ ምን ሰነበታችሁ ❤️ፍቅር አና አምነት የተስኝ አውንተኝ የ ፍቅር ታሪክ ለናቅርበላችሁ አስበናል የጀምር ያምተሉ(👍)ላያክ ያርጉ

 ┄┄┉┉✽̶»̶̥.......»̶̥✽̶┉┉┄┄ 💜 ማፍቀር ሀጢአት አይደልም ⇨ ነገር ግን በፍቅር ስም በሰው ስሜት ላይ መጫወት ትልቅ ሀጢአት ነው ።  ┄┄┉┉✽̶»̶̥🌹✿»̶̥✽̶┉┉┄┄ 🌹ሁለት ከባባድ ጀግኖች ትግስትና ጊዜ ናችዉ   ┈┈┈••✦✿✦••┈┈┈ ⚜ጨለማን ጨለማ አይገልጠውም፣ ብርሃን እንጂ፤ ጥላቻንም ጥላቻ አይፍቀውም፣ ጥላቻን ማጥፋት የሚችለው ፍቅር ብቻ ነው። @YEFKER_HAYL♥️

😱• ሰይፉ ፋታሁን •😱 ለመጀመሪያ ጊዜ በTelegram መቶላቹሀል ❗️ ከታች 🔰 JOIN☑️ 🔰 በማለት መከታተል ትችላላቹ ❗️
😱• ሰይፉ ፋታሁን •😱 ለመጀመሪያ ጊዜ በTelegram መቶላቹሀል ❗️ ከታች 🔰 JOIN☑️ 🔰 በማለት መከታተል ትችላላቹ ❗️

📲የስልካችሁን የመጨረሻ ቁጥር ንኩ ከዛ የሚፈጠረውን ታያላችሁ።📱

📲የስልካችሁን የመጨረሻ ቁጥር ንኩ ከዛ የሚፈጠረውን ታያላችሁ።📱

♥️የፍቅርኛዎን ውይም የእርሶን ስም የመጀመሪያ ፈደል በመንካት ከዛ የምሆነውን አሰገራሚ ነገር ያያሉ♥️!! A ♥️ B ♥️ C 🌹 D ♥️ E ♥️ F 🌹 G ♥️ H ♥️ I 🌹 J ♥️ K ♥️ L 🌹 M ♥️ N ♥️ O 🌹 P ♥️ Q ♥️ R 🌹 T ♥️ U ♥️ V 🌹 W ♥️ X ♥️ Y 🌹 🌹Z🌹