ch
Feedback
STAKE COMPUTER™️

STAKE COMPUTER™️

前往频道在 Telegram

💻 Brand new laptops 💻Dubai used laptops 💻Europe used laptops 💻Gaming laptops Accessories importer whole sale and retail seller ⚠️ADDRESS-ETHIOPIA ADDIS ABABA,MEGENANGA,ZEFEMESH GRAND MALL 3rd floor no.

显示更多

📈 Telegram 频道 STAKE COMPUTER™️ 的分析概览

频道 STAKE COMPUTER™️ (@stakecomputer) 英语 语言赛道中的 是活跃参与者。目前社区聚集了 10 734 名订阅者,在 技术与应用 类别中位列第 11 428,并在 埃塞俄比亚 地区排名第 3 105

📊 受众指标与增长动态

невідомо 创建以来,项目保持高速增长,吸引了 10 734 名订阅者。

根据 08 七月, 2026 的最新数据,频道保持稳定运转。过去 30 天订阅人数变化为 -198,过去 24 小时变化为 -6,整体触达仍然可观。

  • 认证状态: 未认证
  • 互动率 (ER): 平均受众互动率为 1.79%。内容发布后 24 小时内通常能获得 0.68% 的反应,占订阅者总量。
  • 帖子覆盖: 每篇帖子平均可获得 192 次浏览,首日通常累积 73 次浏览。
  • 互动与反馈: 受众积极参与,单帖平均反应数为 0
  • 主题关注点: 内容集中在 processor, intel, ssd, battery, megenagna 等核心主题上。

📝 描述与内容策略

作者将该频道定位为表达主观观点的平台:
💻 Brand new laptops 💻Dubai used laptops 💻Europe used laptops 💻Gaming laptops Accessories importer whole sale and retail seller ⚠️ADDRESS-ETHIOPIA ADDIS ABABA,MEGENANGA,ZEFEMESH GRAND MALL 3rd floo...

凭借高频更新(最新数据采集于 09 七月, 2026),频道始终保持新鲜度与高覆盖。分析显示受众积极互动,使其成为 技术与应用 类别中的关键影响点。

10 734
订阅者
-624 小时
-367
-19830
帖子存档
🙋‍♂ ስለሚጠቀሙበት #Telegram ምን ያክል ያውቃሉ አረ Youtube ላይ #subscribe አድርገው በየቀኑ ስለ ቴሌግራም አዲስ ነገር ይወቁ። #ቴሌግራም አዲስ የማናውቃቸውን ነገር ይዞ መቷል Youtube ላይ Video ይመልከቱት 👇👇👇👇👇👇 https://youtu.be/PtPCcnzcDs8

😱• ሰይፉ ፋታሁን •😱 ለመጀመሪያ ጊዜ በTelegram መቶላቹሀል ❗️ ከታች 🔰 JOIN☑️ 🔰 በማለት መከታተል ትችላላቹ ❗️
😱• ሰይፉ ፋታሁን •😱 ለመጀመሪያ ጊዜ በTelegram መቶላቹሀል ❗️ ከታች 🔰 JOIN☑️ 🔰 በማለት መከታተል ትችላላቹ ❗️

😱😱ጉድ ጉድ ጉድ 😱😱 #ቴሌግራም አዲስ የማናውቃቸውን ነገር ይዞ መቷል Youtube ላይ Video ይመልከቱት 👇👇👇👇👇👇 https://youtu.be/PtPCcnzcDs8

😱• ሰይፉ ፋታሁን •😱 ለመጀመሪያ ጊዜ በTelegram መቶላቹሀል ❗️ ከታች 🔰 JOIN☑️ 🔰 በማለት መከታተል ትችላላቹ ❗️
😱• ሰይፉ ፋታሁን •😱 ለመጀመሪያ ጊዜ በTelegram መቶላቹሀል ❗️ ከታች 🔰 JOIN☑️ 🔰 በማለት መከታተል ትችላላቹ ❗️

​​💔የባከነች_ነብስ💔 #ክፍል_➎ ♥️የቤዛዊት አለሙ እዉነተኛ ታሪክ♥️ ...🖊ለረጅም ጊዜ እንደማዉቀዉ የልብ ጓደኛ ነፃነት ስለተሰማኝ ለቁርስ የታዘዘዉን ምግብ በነፃነት እስከምጠግብ በላሁ። የሀምሌ የጠዋት አየር ከቅዝቃዜና ካፊያ ጋር ተዳምሮ ከአልጋ አትዉጡ አትዉጡ የሚያስብል ቢሆንም እኔ ግን ቤተሰቦቼን ተሰናብቼ ከጅማ ወደ አዲስ አበባ በማደርገዉ ጉዞ ድንገት ከተዋወኩት ልጅ ጋር በነፃነት ቁርስ በላሁ!...ይገርማል! በህይወት ዘመኔ እንደዚህ ከሰዉ ጋር በፍጥነት ተግባብቼ አላዉቅም ለዛዉም ከወንዶች ጋር... ለቁርስ የተመደበዉ ሰዓት በመጠናነቁ ወደ መኪናዉ ተመለስን። <<እና በትምህርት ዉጤትሽ መበላሸት ምክንያት ሀዘን ስለተሰማሽ አክስትሽ ጋር የተወሰኑ ጊዜያትን ለማሳለፍ ነዋ የአዲስ አበባ ተጓዥ የሆንሽዉ?>> << አዎ!>> አልኩት ምንም ነገር ሳልደብቅ ስለራሴ ሁሉንም ነገር በመናገሬ ሀፍረት እየተሰማኝ! <<እኔ የምልህ...ቁርሱ ላይ...አልኮል ነገር ቀላቅለህበት ነበር?>> <<እንዴት?>> <<ስለራሴ ብዙ መናዘዜ የታወቀኝ አሁን ነዉ! አንተን እኮ ከስምህና ከጨዋታህ ዉጪ ብዙም አላወኩህም!>> <<ስለራሴ ነግሬሽ እንድታዉቂኝ አልፈልግም ድርጊት ከቃል ይበልጣል ድርጊቶቼን አይተሽ ታዉቂኝ ይሆናል... ''ነገም ሌላ ቀን'' ነዉ እኮ!>> <<እና ሌላ ጊዜም እንገናኛለን እያልከኝ ነዉ?>> <<አዲስ አበባን ከሩቅ ስትመለከቻት ነዉ ሰፊ የምትመስለዉ ቀረብ ብለሽ ከዉስጧ የምትፈልጊዉ ነገር ካለ ትጠብልሻለች... ሁለታችን ከተፈላለግንባት ደግሞ ምን ያህል እንደምትጠብልን አስቢዉ>> ፈገግ አልኩ!... ለቁርስ የወረደዉ ተሳፋሪ ሙሉ በሙሉ ወደ መኪናዉ ስለተመለሰ ጉዞ ተጀመረ... ጨዋታ፣ቁምነገር፣ቀልድና ሳቅን ከአቤል እያገኘሁ የማልረሳዉንና ጥሩ ትዝታ ጥሎብኝ እንደሚያልፍ እርግጠኛ የሆንኩበትን ጉዞ እያከናወንኩ ነዉ። መኪናዉ ይሄዳል...ዛፎችና ሰዎች በፍጥነት ሽዉ እያሉ ወደ ሗላ ይቀራሉ...ተሳፋሪዎች ያወራሉ...እፎይታ ተሰምቶኝ ጉዞዬን ቀጥያለሁ... ይቀጥላል... @Yefker_Hayl @Yefker_Hayl

​​💔የባከነች_ነብስ💔 #ክፍል_➍ ♥️*የቤዛዊት አለሙ እዉነተኛ ታሪክ*♥️ ...🖊<<ይህ ሁሉ ህዝብ በሚተራመስባት ዓለም ዉስጥ እንደዚህ ብቸኛ መሆን ያዋጣል?>> ከጅማ ወደ አዲስ አበባ የማደርገዉ ጉዞ በዝምታና በሀሰብ መዋጡን ያስተዋለ ከጎኔ የነበረ መንገደኛ ነበር። <<ይቅርታ እኔን ነዉ?>> <<መቼም ከአንቺ ዉጪ በሀሳብ ተዉጦ ከጎኔ የተቀመጠ ሌላ ሰዉ አይኖርም ደሞ... ይህ ቁንጅና ምን ቢበድል ነዉ በዝምታ የምትቀጪዉ?>> ጠየም ያለ ተጨዋችነቱ ፊቱ ላይ የሚነበብ የደስ ደስ ያለዉ ወጣት ነበር! <<ዝም ስትል ማዳመጥና ምላሽ መስጠት ትችላለህ ዝምታን ላወቀዉና ለተረዳዉ ከራስ ጋር የመማከር ዘዴ ነዉ>> አይመስልህም? << እኔ ፍቅርና ፍልስፍና ላይ ብዙም አይደለሁም ነገሬ ሁሉ ቀጥተኛና ግልፅ ነዉ። አቤል እባላለሁ ምድር ላይ 27 አመታትን አስቆጥሬያለሁ ከአራዶቹ መንደር ሸገር!>> ብሎ እጁን ለሰላምታ ዘረጋልኝ! <<ቤዛዊት! እንዳንተ አገላለፅ ምድር ላይ 24 አመታትን አስቆጥሬያለሁ ከአባ ጅፋር ሀገር ጅማ!>> ብዬ እጁን ስጨብጥ... ለረጅም ዘመን የማዉቀዉ ነገር ግን ከጎኔ ያልነበረ...በህልሜ በሀሳቤ የሚመላስ ነገር ግን እዉነታዉ ላይ የሌለ... ብቻ የሆነ የሚያደናግር ስሜት ተሰማኝ። <<ሸገር ማንን ጥየቃ እየሄድሽ ነዉ?>> <<የቀረችዉን የክረምት ጊዜ አክስቴ ጋር ለማሳለፍ! አንተስ ከጅማ ምን ጉዳይ ገጠመህ?>> << ታላቅ ወንድሜ በስራ ምክንያት ከአዲስ አበባ ጅማ መጥቶ ነበር ነገር ግን እዚሁ ትዳር ይዞ እየኖረ ነዉ የተወሰኑ ሳምንቶችን እሱ ጋር አሳልፌ እየተመለስኩ ነዉ!>> <<እና ጅማን እንዴት አገኘሃት>> <<በተደጋጋሚ ስለምመጣ ያንቺን ያህል ባይሆንም አዉቃታለሁ! ጅማ... አይናፋር ቆንጆ ሴትን ትመስለኛለች... ለመቅረብ የምታስፈራ ለመራቅ ደግሞ የምታሳሳ ልክ እንዳንቺ!>> <<ከፍቅርና ፍልስፍና ይልቅ ቀልድ ይዋጣልሀል መሰለኝ?>> << ተሳፋሪዎች ለቁርስ 30 ደቂቃ አላችሁ!>> የረዳቱ ድምፅ ጨዋታችንን አቋረጠዉ ለነገሩ እኔም ብሆን ማታ የሽኝት ብለዉ ቤተሰቦቼ እራት ቢጋብዙኝም የምግብ ፍላጎቴ ቀንሶ ስለነበር በደንብ አለመብላቴ አሁን የርሀብ ስሜትን ፈጥሮብኝ ነበር። ተሳፋሪዎቹ ለቁርስ መዉረድ ጀመሩ << ጨዋታችን ከቁርስ ጋር ይቀጥል?>> አቤል ነበር!...

😱• ሰይፉ ፋታሁን •😱 ለመጀመሪያ ጊዜ በTelegram መቶላቹሀል ❗️ ከታች 🔰 JOIN☑️ 🔰 በማለት መከታተል ትችላላቹ ❗️
😱• ሰይፉ ፋታሁን •😱 ለመጀመሪያ ጊዜ በTelegram መቶላቹሀል ❗️ ከታች 🔰 JOIN☑️ 🔰 በማለት መከታተል ትችላላቹ ❗️

🇨🇦 🇨🇦 #ገባ_ገባ_ገባ 🇨🇦 🇨🇦 ✅ #Vimax_በኢትዮጲያ 🇪🇹 🔵ብቸኛው የወሲብ እንክብል መድሀኒት #Made_In_Canada 🇨🇦 2019ምርት በሀገራችን ገብቶ መሸጥ ጀምረናል።
🇨🇦 🇨🇦 #ገባ_ገባ_ገባ 🇨🇦 🇨🇦 ✅ #Vimax_በኢትዮጲያ 🇪🇹 🔵ብቸኛው የወሲብ እንክብል መድሀኒት #Made_In_Canada 🇨🇦 2019ምርት በሀገራችን ገብቶ መሸጥ ጀምረናል። #VIMAX —ከጥቅሞቹ በጥቂቱ 🔵#1 በተፈጥሮም ሆነ ከጊዜ በሆላ ለመጣ የወሲብ ፍላጎት ማጣት 🔵#2 ዘላቂ የብልት ቁመት መጨመር 🔵#3 ዘላቂ የብልት የውፍረት መጠንን መጨመር 🔵#4 ዘላቂ ቶሎ የመጨረስ ችግርን ማስወገድ እና ሌሎችም ✅100% #ከተፈጥሮ የተሰራ ✅No Side Effect ✅ዋጋ 3500 ብር ✅በብዛት ለምትወስዱ ታላቅ ቅናሽ አድርገናል ይደውሉ ያናግሩን። 👥አድራሻ አ.አ ስልክ 📲 +251985158551 📲+251945048946 🔵ብቸኛው አስመጭና አከፋፋይ T Y Shop Center 👇 https://t.me/joinchat/AAAAAFb5AKT8Zs4wDwV25w

STAKE COMPUTER™️ - Telegram 频道 @stakecomputer 的统计与分析