ch
Feedback
STAKE COMPUTER™️

STAKE COMPUTER™️

前往频道在 Telegram

💻 Brand new laptops 💻Dubai used laptops 💻Europe used laptops 💻Gaming laptops Accessories importer whole sale and retail seller ⚠️ADDRESS-ETHIOPIA ADDIS ABABA,MEGENANGA,ZEFEMESH GRAND MALL 3rd floor no.

显示更多

📈 Telegram 频道 STAKE COMPUTER™️ 的分析概览

频道 STAKE COMPUTER™️ (@stakecomputer) 英语 语言赛道中的 是活跃参与者。目前社区聚集了 10 744 名订阅者,在 技术与应用 类别中位列第 11 420,并在 埃塞俄比亚 地区排名第 3 100

📊 受众指标与增长动态

невідомо 创建以来,项目保持高速增长,吸引了 10 744 名订阅者。

根据 06 七月, 2026 的最新数据,频道保持稳定运转。过去 30 天订阅人数变化为 -194,过去 24 小时变化为 -2,整体触达仍然可观。

  • 认证状态: 未认证
  • 互动率 (ER): 平均受众互动率为 1.69%。内容发布后 24 小时内通常能获得 0.68% 的反应,占订阅者总量。
  • 帖子覆盖: 每篇帖子平均可获得 182 次浏览,首日通常累积 73 次浏览。
  • 互动与反馈: 受众积极参与,单帖平均反应数为 0
  • 主题关注点: 内容集中在 processor, intel, ssd, battery, megenagna 等核心主题上。

📝 描述与内容策略

作者将该频道定位为表达主观观点的平台:
💻 Brand new laptops 💻Dubai used laptops 💻Europe used laptops 💻Gaming laptops Accessories importer whole sale and retail seller ⚠️ADDRESS-ETHIOPIA ADDIS ABABA,MEGENANGA,ZEFEMESH GRAND MALL 3rd floo...

凭借高频更新(最新数据采集于 07 七月, 2026),频道始终保持新鲜度与高覆盖。分析显示受众积极互动,使其成为 技术与应用 类别中的关键影响点。

10 744
订阅者
-224 小时
-337
-19430
帖子存档
​​♥️የፍቅር ሀይል ♥️ ፍቅርና አምነት ክፍል ሰድስት የትያትር ቤቱ መብራት መጥፍት ያስደነገጣቸው ተመልኳቾች ትያትር ቤቱን በፉጨት ና በጩኽት ቀውጢ አደርጉት ብሌን በሁኔታው ተደናግጣ ' ሀኒ ሀኒ.... እያለች መጣራቷን ቀጠለች....... ቶማስ መድረኩላይ እንዳለ በትንሽዬው ቶማስን ብቻ የሚያሳይ መብራት በራ የትላሲካል ድምፅም ተስማ ስው በፀጥታ ዝም ብሎ የቆመው እንደቆመ የተቀመጠውም እንደተከመጠ ዝም አሉ ...ብሌን በድንጋጤ ምን እያደረገ ነው ብላ ከመቀመጫዋ ወደ ፊት ጠጋ ብላ ተቀመጠች ... ወዲያው "የግረማ ተፍራ " ዘፍን ተለቀቀ ቶማስ ማይክ ይዞ ከዘፍኑ ጋር አብሮ መዝፍን ጀመር " ታድያለው ፍቅርሽን መልካም ምግባርሽን የሚወደድ የሚያምር ሽጋ ውብ ገላሽ......" እያለ መዝፍን ጀመረ ብሌን እሱን እያየች በደስታ እንባዋ ይፍሳል . ቶማስ ቀስ ብሎ ወደ ብሌን መቀመጫ መጣ ስው በግርምትና ምን እያደረገ ነው እያለ ያየዋል በዘፍኑ የተደስተም አብሮ ይዘፍናል ወደ እሷ ከተጠጋ በኃላ አጠገባ በርከክ ብሎ ይዘፍንላት ቀጠለ .... ዘፍኑ እንዳለቀ እዛው እንደተንበረከከ የስውን ጩኽትና ፊጨት ለማስቆም አመስግናለው አለ ስው መልሶ ዝም ሲል ..እናቴ አንድ ጥያቄ ልጠይቅሽ አላት እሷም አይናይኑን እያየችው ፍዛ ቀርታለች ... እናቴ አፍቅርሻለው አላት በህይወቴ ሁሉ አብረሽኝ እንድትሆኚ እፍልጋለው አላት ...እናቴ.... ታገቢኛለሽ? ብሎ እንደተንበረከከ ጠየቃት የብሌንን መልስ ለመስማት ትያትር ቤቱን የሞላው ስው በጉጉት ይጠብቁ ጀመር ... ብሌን በጣም ተደናግጣለች ግራ ገብቷታል እንደተንበረከከ ምንም ድምፅ ሳታስማ እሳም ከመቀመጫዋ ሸርተት ብላ ተንበረከከች እቅፍ አድርጋ አንገቱን ሳመችው በአንገታም የእሽታዋን መልስ ስጠችው .... ቶማስ ያንን ሲስማ እሽ አለችኝ ብሎ ድምፅን ከፍ እድርጎ ተናገር ...እሳም አወ ሀኒዬ አገባሀለው ሁሌም ያንተ ብቻ እሆናለው አወ አገባሀለው አለችው .. ትያትር ቤቱ በጩኽት ,በፊጨት ,በእልልታ ና በጭብጨባ ቀውጢ አደረጉትፍ .. ቶማስም አመስግናለው እናመስግናለን አላቸው ብሌንና ቶማስ አንገት ለአንገት ተቃቅፍው ከትያትር ቤቱ የእንኳንBxbb ደስ የማይላቸው አልነበረም ብሌን በበኩሏ በጣም ደስተኛና ፍፁም ስላማዊ ስው ሆናለች እየደጋገመች ሀኒዬ አፍቅርሀለው ትለዋለች ብሌንና ቶማስ እራታቸውን በልተው ብሌንን ወደ ቤት አድርሷት በደስታ ወደ ቤቱ ገገስ እቤት ገብቶ ለቤተስብ እስኪናገር ቸኩላል እናቱም ሆነች አባቱ እሱ አግብቶ ልጆች ወልዶ በስላም እንዲኖርና አያት መሆንም ናፍቋቸዋል . ብሌን እቤት ገብታ እህቷን ሳራን ጠርታ ስለተፍጠረው ነገር ሁሉ ነገረቻት በጣምም ደስተኛ እንደነበረች ነገረቻት ..ሳራ በጣም የምትወደውና የምታፍቅረው ፍቅርኛ ከፍቅረኛም አልፎ ባል ነበራት በጣም ታፍቅረው ነበር ሁሌም ስርፕራይዝ ያደርጋት ነበር ነገር ግን በመሀከላቸው በተፍጠረ አለመግባባት ተለያይተው እሱም የራሱን እሷም የራሷም ህይወት በየ አቅጣጫው ጀምረዋል ..ሳራ ግን ታፍቅረውና ትወደው ስለነበር ከሱ ከተለያየች በኃላ ሌላ ወንድ መቅረብ አይደለም ማየት አትፈልግም ..የእህቷ ደስታ ቢያስደስታትም ልቧ ግን ፈርቶባታል ,ምንም ከመናገር ተቆጥባለች ደስ ይላል ፍጣሪ ከናንተ ጋር ይሁን አለቻት ለቤተስቦቻቸውም እንደሚነግሩ ተስማሙ. የብሌን ቤተስቦች የሳራ ልብ መስበርና ሌላ ወንድ አልፈልግም ብላ መቀመጥ ተስፍ አስቆርጧቸዋል የልጅ ልጅ የማየት እድላቸውም ብሌን ብቻ እንደሆነች ነው የሚያስቡት .. ብሌንና ሳራ ለቤተስቦቻቸው የተፍጠረውን እየሆነ ያለውን ነገር ባጠቃላይ ልታገባው እንደምትፍልግም ጭምር ተናገሩ የብሌን ቤተስቦች በተለይ እናቷ በጣም ተደስቱ ፍጣሪ ፀሎቴን ስምቷል ተመስገን ተመስገን ብለው ፍጣሪን አመስገኑ ብሌን ፍፁም ደስተኛ ሆነች የቤተስቦቿ መደስት በጣምም አስደስታት .. ቶማስ ወደ ቤቱ እንደደረስ ብሌን ደወለች ደህና ገባህ ሀኒ አለችው አወ ደህና ገብቻላው እናቴ .አላት ብሌንም ለቤተስቦቿ እንደነገረቻቸውና ደስተኛ እንደሆኑ ነገርችው ቶማስም ደስ አለው እሱም ለቤተስቦቹ ሊናገር እንደሆነ ነግሯት ስልኩን ዘጋው.. ቶማስ ወደ ቤት በፍጥነት ገባ ሳሎን ማንንም አላገኝም ነበር ማሚ ዳድ ብሎ ተጣራ ለወትሮው ምንም አዲስ ነገር ቢገኝ ሳሎን እስኪመጡ ድረስ ይጠብቅ ነበር ዛሬ ግን አልቻለም ቀጠለ ዳዲ ማማ ብሎ ተጣራ እናቱ ያለወትሮው ሲጣራ ምን ተፈጠረ በማለት ደንግጣ ወደ ሳሎን በፍጥነት ወጣች..... ይቅጠላል .... ከወደዱት ላይክ አና ሼር ያድርጉ ክፍል ሰባት አንዲቀጥል 100 ላይክ👍 VOTE COMMENT @DEMO_NS

😱• ሰይፉ ፋታሁን •😱 ለመጀመሪያ ጊዜ በTelegram መቶላቹሀል ❗️ ከታች 🔰 JOIN☑️ 🔰 በማለት መከታተል ትችላላቹ ❗️
😱• ሰይፉ ፋታሁን •😱 ለመጀመሪያ ጊዜ በTelegram መቶላቹሀል ❗️ ከታች 🔰 JOIN☑️ 🔰 በማለት መከታተል ትችላላቹ ❗️

ጉድ ጉድ ዳናዊት አልተቻለችም😱😱🙈🙈🙈🙈 ሌሎች Sexy ፎቶዎችን ለማየት ቻናልዋን ይቀላቀሉ👇👇👇 https://t.me/joinchat/AAAAAFI3XCcUOblzDuBMGA
ጉድ ጉድ ዳናዊት አልተቻለችም😱😱🙈🙈🙈🙈 ሌሎች Sexy ፎቶዎችን ለማየት ቻናልዋን ይቀላቀሉ👇👇👇 https://t.me/joinchat/AAAAAFI3XCcUOblzDuBMGA

ውድ የCHANNELችን አባላቶች ይህ የፍቅር ታሪክ አንዲቅጥል የምትፈልጉ 200 like👍

​​የፍቅር ሀይል ፍቅርና አምነት(ፍቅር ባጋጣሚ ክፍል አምስት ብሌን ቶማስ ወደ አለበት ቦታ ስትደርስ ከታክሲ ወርዳ እየሮጠች ወደ ቶማስ ተጠጋች... ቶማስ ፍቱን አዙሮ ነበር የተቀየጠው ስትደርስ ጅርባው ስጥቶ ነበር የተቀመጠው ቶሚ ብላ ጠራችው ከመቀመጫው ቀስ ብሎ ተነሳና ወደሷ ዞሮ ቆመ ብሌን ስሜቷን መቆጣጠር ስላቃታት ተንደሪራ ተጠመጠመችበት በሁለቱም እጆቿ ጉንጭና ጉንጩን ይዛ ምን ሆነህ ነው ምንህን ነው ያመመህ ብላ በጥድፊያ ጠየቀችው . ቶማስ በተረጋጋ አነጋገር ልቤን ነው ልቤን አላትና አንደኛውን እጃን ከፊቱ ላይ አንስቶ እደርቱ ላይ አደርገው አየሽው እንዴት እንደሚመታ ለወራት ሲያመኝ የከረመው ይህ ነው ይሄውልሽ ልቤ ታሟል አላ . ብሌን በጣም ግራ ገብቷን ታዲያ ለምን ሆስፒታል አንሄድም ለምን አትታከምም እንሂድ እዚህ ምን እንስራለን ፍጠን ቶሚ አለችው እያጣደፍች . ቶማስ ቆይ አላት ብሌኔ እኔን ያመመኝን በሽታ መድሀኒቱ አንቺ ጋር ነው ያለው ሆስፒታል ብሄድ መድሀኒት የለውም እስኪ አይኔን እይው ምን ይታይሻል አላት ,ብሌን ደንግጣ አይን አይኑን እያየችው ለምን በግልፅ አትነግርኝም አስጨነቅኽኝ እኮ ምንድነው የሆንከው ቶሚ አለችው። ቶማስ ብሌኔ ለወራት አብሬሽ ባሳለፍኳቸው ግዜ ደስተኛ ነኝ ነገር ግን የልቤን ለመግለፅ ደፍሬ አላውቅም ምናልባት የልቤን ብነግራት የባስ ትርቀኛለች ብዬ አስቤ ዝም ብያለው አሁን ግን አልቻልኩም ብሌኔ """ አፍቅርሻለው"" አላት አይን አይኖን እያየ ብሌን የስማችውን ማመን ስላቃታት ሳታስበው እንባው ይፍስ ነበር .በሁለቱም እጆቹ ከአይኗ የሚፍስውን እንባ ይጠርግላት ጀመር . ብሌን ምንም እንኳን ለወንድ ልጅ ያላት አመለካከት የወርደ ቢሆንም ቶማስን ካወቀችው ቀን ጅምሮ ግን ለሱ የተለየ ስሜት ነበራት ፍቅርም እንደመያዝ እያለ የገዛ ስሜቷ ይፍታተናት ነበር .ብሌን ሳታስበው ቶማስን ተንደርድራ እቅፍ አድርጋው እንባዋን ዘርገፍችው"" አፍቅርሀለው ቶሚ ግን ግን ግን አደራ እንዳትጎዳኝ እሽ"አለችው አልጎዳሽም አልጎዳሽም አላት ። ቶማስ የብሌንን የእሽታ ቃል ስለስማ ደስታው ወደር የለውም ከእቅፉ ቀስ ብሎ አወጣትና አይኗን እያየ ታውቂያለሽ አንቺ ለእኔ ከዚህ በኃላ ሁሉ ነገሬ ነሽ በህይወቴ ከእናቴ ውጪ ሌላ ሴት አፍቅሬ አላውቅም ነበር አንቺ ለእኔ ልክ እንደናቴ ነሽ ከዚህ በኃላ ሁሌም ቢሆን ""እናቴ "" ነው የምልሽ እናቴ ነሽ አላት . ብሌን እንባዋን መቆጣጠር አልቻለችም ቶሚ አፍቅርሀለው አለችው። ቶማስና ብሌን ከዛች ቀን ጀምረው እሷ "ሀኒ" እሱ "እናቴ" እየተባባሉ ለብዙ ግዜ በፍቅራቸው መሀል ምንም ነገር ሳያስገብ አንተ ትብስ እኔ ተባብለው ለብዙ ግዜ በፍቅር ቆዩ ቶማስ ሁሌም ቢሆን ስለሚያፍቅራትና ሁሌም እሱ ጋር እንድትሆን ስለሚፍልግ ሁሌም ቢሆን አብርው ውለው አብረው ቢያድሩ ደስ ይለው ነበር ይሄንን ደግሞ ለማድርግ ቶሎ መጋባት እንዳለባቸው ያስብ ነበር ቤተስቦቹም ብሌንን ስላስተዋወቃቸው በጣምም ስለወደዷት ቢጋብ ደስተኛ ናቸው ። ቶማስ ሁሌ ብሌንን ስርፕራይዝ ማድርግ ይወዳል ሁሌም ቴያትር ፊልም ማየት ስለሚያስደስታቸው ቴያትር ለማየት እንደወትሯቸው ተያይዘው ወደ ቴያትር ቤት አመሩ ቶማስ በልብ አንድ ነገር ያስብ ነበር . እንደተለመደው በትያትሩ ሲደስቱ ሲስቁ ከቆዩ በኃላ ቴያትሩ አለቀ ቶማስ ብሌንን የምወደው ተወናይ ስላለ አንዴ መጣሁ ብሏት ወደ መድርኩ አመራ . ቶማስ ልክ መድርኩላይ እንደደረስ የቲያትር ቤቱ መብራት ባንዴ ድርግም ብሎ ጠፍ ቲያትር ቤቱ ውስጥ የነበሩት ስዎች በሞላ በጩኽትና በፍጨት ቀውጢ አደርጉት ሁሉም የየራሳቸውን ስልክ ማብራት ጀመሩ ብሌን ግራ ገብቷት ሀኒ ሀኒ እያለች መጣራት ጀመረች......... ክፍል ስደስት አንዲቀጥል 100 ላይክ ይቅጠላል.. ከወደዱት ላይክ አና ሼር ያድርጉ COMMENT @DEMO_NS📮

😱የኔን የሚያስገርም የ.....ጊዜ ያሳለፍኩት ገና በ 16አመቴ ነበር የሀብታም ልጅ ስለነበርኩ...... ❤️ታሪኳን ሙሉ በቪዲዮ ይመልከቱ❤️ 💋 ብዙም ብር አይበላም PLAY ብቻ 💋በሉት💋
😱የኔን የሚያስገርም የ.....ጊዜ ያሳለፍኩት ገና በ 16አመቴ ነበር የሀብታም ልጅ ስለነበርኩ...... ❤️ታሪኳን ሙሉ በቪዲዮ ይመልከቱ❤️ 💋 ብዙም ብር አይበላም PLAY ብቻ 💋በሉት💋

😱የኔን የሚያስገርም የ.....ጊዜ ያሳለፍኩት ገና በ 16አመቴ ነበር የሀብታም ልጅ ስለነበርኩ...... ❤️ታሪኳን ሙሉ በቪዲዮ ይመልከቱ❤️ 💋 ብዙም ብር አይበላም PLAY ብቻ 💋በሉት💋
😱የኔን የሚያስገርም የ.....ጊዜ ያሳለፍኩት ገና በ 16አመቴ ነበር የሀብታም ልጅ ስለነበርኩ...... ❤️ታሪኳን ሙሉ በቪዲዮ ይመልከቱ❤️ 💋 ብዙም ብር አይበላም PLAY ብቻ 💋በሉት💋

😱• ሰይፉ ፋታሁን •😱 ለመጀመሪያ ጊዜ በTelegram መቶላቹሀል ❗️ ከታች 🔰 JOIN☑️ 🔰 በማለት መከታተል ትችላላቹ ❗️
😱• ሰይፉ ፋታሁን •😱 ለመጀመሪያ ጊዜ በTelegram መቶላቹሀል ❗️ ከታች 🔰 JOIN☑️ 🔰 በማለት መከታተል ትችላላቹ ❗️

😱የኔን የሚያስገርም የ.....ጊዜ ያሳለፍኩት ገና በ 16አመቴ ነበር የሀብታም ልጅ ስለነበርኩ...... ❤️ታሪኳን ሙሉ በቪዲዮ ይመልከቱ❤️ 💋 ብዙም ብር አይበላም PLAY ብቻ 💋በሉት💋
😱የኔን የሚያስገርም የ.....ጊዜ ያሳለፍኩት ገና በ 16አመቴ ነበር የሀብታም ልጅ ስለነበርኩ...... ❤️ታሪኳን ሙሉ በቪዲዮ ይመልከቱ❤️ 💋 ብዙም ብር አይበላም PLAY ብቻ 💋በሉት💋

🎙😍😋😃አዳዲስ ገራሚ ገራሚ ሙዚቃን ቀን በቀን ለማግኘት የትም ከመሰማታቸዉ በፊት እሳት የሆኑ ቀዉጢ ቀዉጢ ሙዚቃመፍለቂያ 🔈ዘመናዊ ሙዚቃ🔉 Ⓜ️Remix Music🎙 🎙ቆየት ያሉ ሙዚቃዎች🎙 🔉ሬጌ ሙዚቃ 🔉 🔈አዳዲስ MUSIC🔉 🎙All English Music🎙 🔊ባህላዊ MUSIC🔊 🎙የተሰረቁ አልበሞች😱 ♥️ለፍቅረኛዎት ዘፈን ለመጋበዝ😘

😱• ሰይፉ ፋታሁን •😱 ለመጀመሪያ ጊዜ በTelegram መቶላቹሀል ❗️ ከታች 🔰 JOIN☑️ 🔰 በማለት መከታተል ትችላላቹ ❗️
😱• ሰይፉ ፋታሁን •😱 ለመጀመሪያ ጊዜ በTelegram መቶላቹሀል ❗️ ከታች 🔰 JOIN☑️ 🔰 በማለት መከታተል ትችላላቹ ❗️