ch
Feedback
Halal Branding and Marketing PLC ®

Halal Branding and Marketing PLC ®

前往频道在 Telegram

🟢 Our Services 🟢 ➜Brand Design ➜Logo Design ➜Flyer Design ➜Business Card ➜Banner Design ➜Broucher Design ➜Letterhead Design ➜Social Media Poster ⚪️For More Information⚪️ •Phone Number: 0978065466

显示更多
320
订阅者
无数据24 小时
+17
-430
帖子存档
Set by aphnan salih Adiss Ababa @Rizqislamiccalligraphy
Set by aphnan salih Adiss Ababa @Rizqislamiccalligraphy

በትዕዛዝ የተሰራ : بسم الله الر حمن الر حمن price :350 ለተለያዩ ዝግጅቶች በስጦታ መልክ አዘጋጅተን እንጠብቆታለን ይዘዙ ያሉበት ድረስ እናቀርባለን lemazez : @lovelyl
በትዕዛዝ የተሰራ : بسم الله الر حمن الر حمن price :350 ለተለያዩ ዝግጅቶች በስጦታ መልክ አዘጋጅተን እንጠብቆታለን ይዘዙ ያሉበት ድረስ እናቀርባለን lemazez : @lovelylifeforislam lay

‼️አስቸኳይ ጥሪ ለአፋር ወገኖቻችን‼️ ★★★★★★★★★★★★★★★ ከዲኖ አሊ- ከይር ፈላጊ ★★★★★★★★★★ ጉዳዩ እጅግ ከባድ ነው። ከብርድና ዝናብ በተጨማሪ ህፃናት በርሃብ ምክንያት አምርረው እያለቀሱ መሆናቸውን በየሰዓቱ የሚደርሰን መልእክት ልብ ይነካል። ውሃው እየጨመረ በመምጣቱ የአራት ወረዳ ህዝብ ለጉዳት እንደተዳረገ ከስፍራው አረጋግጠውልናል። በምንችለው አቅም መተባበር ካልቻልን ፀፀት ይሆንብናል። አነሳ በዛ ሳንል የምንችለውን ሁሉ ለመስጠት ፍቃደኛ የሆናችሁና የአፋር ስቃይ ስቃያችሁችሁ ለሆናችሁ ኢትዮጵያዊያን በሙሉ የትብብር እጃችሁን ትዘረጉ ዘንድ ሁኔታዎችን ተመቻችተዋል። ከገንዘብ ውጭ ያሉ ቁሳቁሶችን ለመሰብሰብና ለማድረስ አዲስአበባ ለሁሉም ሴንተር የሆነ ቦታ መርጠናል። መካዘንም እንዳንቸገር ፍልውሃ ተውፊቅ መስጅድ ድረስ በማምጣት ታስረክቡን ዘንድ የተለመደ ትብብራችሁን እንጠይቃለን። በጎርፉ ከሚለብሱት አልባሳት እስከአመረቱት ምርት ስለተወሰደባቸው አሁን ላይ ከለበሱት ልብስ ውጭ ምንም አይነት ነገር እጃቸው ላይ የለም። ስለዚህ የሚያስፈልጉና የምታመጧቸው የሚከተሉት ናቸው። #አልባሳት.... =የእናቶች ፒጃማዎችና ጫማዎች =የህፃናት አልባሳትና ንፅህና መጠበቂያ (የፈለገው አይነት ይሁን) =ለአባቶች ከተቻለ ሽርጦች፣ሸሚዞችና ቲሸርቶች #የምግብ_አይነቶች.... =በቀላሉ ሊዘጋጁ የሚችሉ =ፓስታ =መኮሮኒ =ሩዝ =ስኳር =ዘይት =ቡና =የህፃናት ምግቦች =የዱቄት ወተት =ነጭ ዱቄት =የጤፍ ዱቄት =በቆሎ =ስንዴ #የንፅህና_መጠበቂያ.... =ደረቅ ሳሙና =ፈሳሽ ሳሙና =ዱቄት ሳሙና =የገላ መታጠቢያ ሳሙና =የፀጉር ቅባቶች #ማብሰያና_መመገቢያ_ቁሳቁስ.... =ትሪ =ሳህን =የውሃ መጠጫዎች =ፕላስቲክ እቃዎች =ሻይ ቡና ማፍያ እብሪቅ =የልብስ ማጠቢያ ወይም ሰፋዎች.....ወዘተ እነዚህንና ሌሎች አስፈላጊ ናቸው የምትሏቸውን ማንኛውንም ቁሳቁስ በማሰባሰብ ለወገኖቻችን ልናደርስላቸው ይገባል። ሁሉም ከተባበረ የማይሳካ ነገር አይኖርምና እንተጋገዝ ወገኖቼ። በዚህ ሰዓት የኛን እርዳታ የሚሹ ወገኖቻችን ብዙ ናቸው። ለበለጠ መረጃ በነዚህ ስልኮች ይደውሉ 0911229537 0911728626 0944118008

በትዕዛዝ የተሰራ : #ሙሀመዱ_ረሱሉላህ ❤️ price :600 ETB Comment : @zidanu address : gonder phone : 0955203529 @Rizqislamiccalligraphy
በትዕዛዝ የተሰራ : #ሙሀመዱ_ረሱሉላህ ❤️ price :600 ETB Comment : @zidanu address : gonder phone : 0955203529 @Rizqislamiccalligraphy

Be tezaze yetesra 1500: berr Contact: 0955203529 @zidanu @RizqIslamicCaligraphy
Be tezaze yetesra 1500: berr Contact: 0955203529 @zidanu @RizqIslamicCaligraphy

በትእዛዝ የተሰራ Be & it is (ኩን ፈየኩን) ዋጋ : 800 ETB ማሰራት የምትፈልጉ👇 አድራሻ:- አዲስአበባ ስልክ:- 0901950964 📞 ይደውሉ ይዘዙ! 🎨 @Ekramcalligraphy
በትእዛዝ የተሰራ Be & it is (ኩን ፈየኩን) ዋጋ : 800 ETB ማሰራት የምትፈልጉ👇 አድራሻ:- አዲስአበባ ስልክ:- 0901950964 📞 ይደውሉ ይዘዙ! 🎨 @Ekramcalligraphy

በትእዛዝ የተሰራ : (መስጂድ አል-አቅሷ) ❤️ ማሰራት የምትፈልጉ:👇 አድራሻ:- አዲስአበባ ስልክ:- 0901950964 📞: ይደውሉ ይዘዙ! @Rizqislamiccalligraphy
በትእዛዝ የተሰራ : (መስጂድ አል-አቅሷ) ❤️ ማሰራት የምትፈልጉ:👇 አድራሻ:- አዲስአበባ ስልክ:- 0901950964 📞: ይደውሉ ይዘዙ! @Rizqislamiccalligraphy

name of rassul s.a.w by point skech
+1
name of rassul s.a.w by point skech

Fuad calligraphy☪ La ilaha ila allah mohammedun rasuulu alah https://t.me/fcaligraphy

Faisal mosque in islamabad pakistan
+1
Faisal mosque in islamabad pakistan

Mosque samples for more join
Mosque samples for more join

Caligraphy
+1
Caligraphy

#በCovd_19_ወቅት_የተደረገ_ታሪካዊ_የሃጅ ጉዞ (የሃጅ ስነ ስርዓት ) ማስታወሻ ! ለበይክ ብሎ መንገዱን የጀመረው የነየተውን ፣ የናፈቀውን ፣በሙሉ አላህ ይቀበለው ♥ ኢድ ሙባሪክ ♥
+1
#በCovd_19_ወቅት_የተደረገ_ታሪካዊ_የሃጅ ጉዞ (የሃጅ ስነ ስርዓት ) ማስታወሻ ! ለበይክ ብሎ መንገዱን የጀመረው የነየተውን ፣ የናፈቀውን ፣በሙሉ አላህ ይቀበለው ♥ ኢድ ሙባሪክ ♥

እንኳን ለ1441ኛው የኢድ አል አድሀ በአል አደረሣቹ
እንኳን ለ1441ኛው የኢድ አል አድሀ በአል አደረሣቹ

“.. إن الله جميل يحب الجمال ..”❤️ @RizqIslamicCaligraphy
“.. إن الله جميل يحب الجمال ..”❤️ @RizqIslamicCaligraphy