Halal Branding and Marketing PLC ®
前往频道在 Telegram
“A premium branding & growth partner for ambitious Ethiopian businesses” Adress - Gofa Infront of Mesqel Kitfo Phone - 0978065466 / 0711619268 DM - @Halalmarketingandbrandingplc
显示更多319
订阅者
-124 小时
-17 天
-630 天
帖子存档
✨ Packaging can Design For Shock Wave Energy Drink
✨ order us now @feysel1010
💡 ለብራይት ፈርኒችር የሰራነው የቢዝነስ ካርድ ዲዛይን 💡
💡 @feysel1010 👀
💡 @elhalalmarket 👈🏾
💡 ለኢህካም ፈርኒችር የሰራነው የቢዝነስ ካርድ ዲዛይን 💡
💡 @feysel1010 👀
💡 @elhalalmarket 👈🏾
🧠 3. ለምን ብራንዲንግ ያስፈልገናል ?
🔸 ብራንዳችን ለየት ብሎ ይታያል
🔸 እውነተኛነትን ይገልጻል
🔸 ትልቅ እምነት ይጨምራል
@elhalalmarket
🌀 2. ሎጎ (Logo) ምንድነው?
ሎጎ የንግድ ወይም የአካል ምልክት ነው። ይህ ምልክት አንድ ብራንድ ከሌላ ለመለየት ይረዳል።
የተሻለ ሎጎ ያለው መልክ
✔️ ቀላል ነው (Simple)
✔️ የሚታሰብ ነው (Memorable)
✔️ ልዩ ነው (Unique)
✔️ በቀላሉ የሚገልጽ ነው (Clear Message)
✔️ በተለያዩ ቦታዎች በተስተናጋጅ ሁኔታ የሚሰራ (Scalable) ሚሆን
@elhalalmarket
🌟 1. ብራንዲንግ (Branding) ምንድነው?
ብራንዲንግ ማለት አንድ ኩባንያ፣ ንግድ፣ ወይም አገልግሎት ለሰዎች ምን እንደሚወክል ያሳያል። ብራንዱ የሰዎች በአእምሮ ያደረጉት ምስል ነው።
ብራንዲንግ የሚያካትቱት:
🔹 ሎጎ (Logo)
🔹 ቀለም ዝርዝሮች (Brand Colors)
🔹 ፊደላት (Typography)
🔹 የድርጅቱ ድምፅ (Brand Voice)
🔹 ሜሴጅ (Message) እና እይታ (Vision)
ቀጥይ ስለ ሎጎ አናወራለን 💡 ፋሚሊ share join
አያረጋቹ🙏🏿
@elhalalmarket
20 days left ⏳ For Premier League 🏆
የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ ሊጀምር 20 ቀን ቀርቶታል
@ELHALALMARKET
Branding is Not Just a Logo
👉 here is the truth
Today we will discuss about branding.
And how can we improve our buissnes.
#halalgroups #halal@Elhalalmarket
现已上线!2025 年 Telegram 研究 — 年度关键洞察 
