ch
Feedback
Aim Ultra Credit Visa Service

Aim Ultra Credit Visa Service

前往频道在 Telegram

Work Travel Consulting Invetsment Consulting Educational Visa Consulting Business Visa Consulting

显示更多

📈 Telegram 频道 Aim Ultra Credit Visa Service 的分析概览

频道 Aim Ultra Credit Visa Service (@ruby_visa) 阿姆哈拉语 语言赛道中的 是活跃参与者。目前社区聚集了 10 686 名订阅者,在 旅游 类别中位列第 2 057,并在 埃塞俄比亚 地区排名第 2 662

📊 受众指标与增长动态

невідомо 创建以来,项目保持高速增长,吸引了 10 686 名订阅者。

根据 03 十二月, 2024 的最新数据,频道保持稳定运转。过去 30 天订阅人数变化为 0,过去 24 小时变化为 0,整体触达仍然可观。

  • 认证状态: 未认证
  • 互动率 (ER): 平均受众互动率为 0%。内容发布后 24 小时内通常能获得 N/A% 的反应,占订阅者总量。
  • 帖子覆盖: 每篇帖子平均可获得 0 次浏览,首日通常累积 0 次浏览。
  • 互动与反馈: 受众积极参与,单帖平均反应数为 0

📝 描述与内容策略

作者将该频道定位为表达主观观点的平台:
Work Travel Consulting Invetsment Consulting Educational Visa Consulting Business Visa Consulting

凭借高频更新(最新数据采集于 04 十二月, 2024),频道始终保持新鲜度与高覆盖。分析显示受众积极互动,使其成为 旅游 类别中的关键影响点。

10 686
订阅者
无数据24 小时
无数据7
无数据30
帖子存档
ሐምሌና ነሐሴ - እነ መርዘም ክብሩ፣ አጥሮ መጣፈጥን - ከጳጉሜ ተማሩ፡፡ ባለቅኔው ጳጉሜን ያጠረችና የጣፈጠች ሲል ሰይሟታል፡፡ የቀን መርዘም ሳይሆን በአጭር ጊዜ ውጤታማ ስራ መስራት ነው መለኪያው ይላሉ የቢዝነስ ፈጠራ ሰዎች፡፡ ኢትዮጵያችን በዓለም ብቸኛዋ የ13 ወራት ጸጋ ባለቤት (the 13th month of the Ethiopian calendar) ናት። ይህ የጳጉሜን ወር በኢትዮጵያውያን ዘንድ የምህረት ወር ተብሎ ይታመናል። ወደ አዲስ አመት መግቢያና መሸጋገርያ ወርም ነው። በድርሳናት እንደተፃፈው ጳጉሜ የወር ስም ሆኖ በነሐሴ እና በመስከረም ወራት መኻል የሚገኝ ከአስራ ሦስቱ የኢትዮጵያ የወራት አቆጣጠር ውስጥ የመጨረሻው እና አሥራ ሦስተኛው (፲፫ ኛው) የወር ስም ነው። «ጳጉሜ» በኢትዮጵያ ዘመን አቆጣጠር ዘመነ ዮሐንስ ሥግር ዓመት (በጎርጎርያዊ አቆጣጠር leap year) በመሆኑ ስድስት (፮) ዕለታት አሉት። በዘመነ ሉቃስ፣ ዘመነ ማቴዎስ እና በዘመነ ማርቆስ ደግሞ አምስት (፭) ዕለታት አሉት። «ጳጉሜ» የሚለው ስም ምንጩ ከግሪክ ቋንቋ ሲሆን “ቀሪ ዕለታት ወይም ጭማሪ” ማለት ነው። አጭር በመሆኗና ለአዲስ ዓመት መባቻ በመሆኗ ሁሉም ይወዳታል፤ ለዚያም ይመስላል ባለቅኔው አጥሮ መጣፈጥን ከጳጉሜ ተማሩ ሲል የተቀኘው፡፡ እርግጥ ነው 2013ዓ.ም ሀገራችን በተለያዩ ፈተናዎች ውስጥ ያለፈችበት ነው፤ እያንዳንዳችንም የሀገራችንን ችግር በቀጥታም ይሁን በተዘዋዋሪ ገፈት ቀምሰናል፡፡ ካለፈው ይልቅ የሚመጣው በጎ ይሆናል፤ ሰው ፈተናዎችን አሸንፎ ማለፍ ባሕሪው ነውና ወደ 2014 ዓ.ም ስንሸጋገር ሰላም፣ ዕድገትና ስኬት በዙሪያችን እንዲሆኑ በጳጉሜ ወር ራሳችንን መፈተሽ ይኖርብናል፡፡ ኢትዮ ኤየርስ በአጭሯና በጣፋጯ ጳጉሜ ብዙ ዝግጅት እያደረገ ነው፡፡ መጪውን ዓመት በላቀ ጥንካሬ፣ የስራ ፈጠራና የቡድን ስሜት ጀምሮ ዓመቱን በስኬት ለማጠናቀቅ እየተዘጋጀ ነው፡፡ በሰው ሃይል፣ በማቴሪያል እና በቴክኖሎጂ የሚያደርገውን ቅድመ ዝግጅት አጠናቋል፤ ከመላው ሰራተኞቹ ጋር ላለፉት ተከታታይ ሳምንታት ሲያደርግ የነበረውን ተግባራዊ ስልጠና በአጭሯና ጣፋጯ ጳጉሜ ያጠናቅቃል፤ አዳዲስ ሰራተኞችንም አስገብቶ ያዘጋጃል፡፡ በእርግጥ ለዘወትር ሁሉ ሙሉ፣ ሁሉ ስንዱ ቢሆንም 2014 ዓ.ም ግን በላቀ መንፈስና ሁለንተናዊ ዝግጁነት የሚቀበል ይሆናል፡፡ አበው ጳጉሜ ሲወልስ ጎተራህን አብስ እንዳሉት ጳጉሜን ለዝግጁነት እንጠቀምባት፡፡ እኛ ኢትዮ ኤየርሶች ተዘጋጅተናል፤ አብራችሁን በመስራት፣ አብራችሁን እንድታድጉ ጋብዘናል፡፡ ----- ለመረጃ፡ 251 989 65 65 65 / 251 969 40 40 40 info@ethioairstrading.com www.ethioairstrading.com

Hey, come check out and follow Our LinkedIn page! https://www.linkedin.com/company/ethioairs-trade-investment-group

ሰምተዋል? በማርኬቲንግ ስራ ኤጀንትነት መስራት ይፈልጋሉ? እንግዲያውስ ከዘመኑ ጋር እየተራመደ ካለው ግዙፍ ካምፓኒ ጋር አብረው እንዲሰሩ ዕድል ተመቻችቷል፡፡ ኢትዮ ኤየርስ ንግድና ኢንቨስትመንት በስ
ሰምተዋል? በማርኬቲንግ ስራ ኤጀንትነት መስራት ይፈልጋሉ? እንግዲያውስ ከዘመኑ ጋር እየተራመደ ካለው ግዙፍ ካምፓኒ ጋር አብረው እንዲሰሩ ዕድል ተመቻችቷል፡፡ ኢትዮ ኤየርስ ንግድና ኢንቨስትመንት በስሩ ከሚገኙ እህት ድርጅቶቹ ጋር በግልም ይሁን በድርጅት አብረውት መስራት የሚችሉ #የማርኬቲንግ_ስራ_ኤጄንቶችን ማስታወቂያ አውጥቶ እየመዘገበ ይገኛል፡፡ እርስዎም ቀኑ ሳያልቅ መጥተው ይመዝገቡ፡፡ ስለዚህ የገንዘብ ዋስትና ማቅረብ የሚችሉ ከሆነ በሙሉ ጊዜዎትም ይሁን በትርፍ ጊዜያዎት የማርኬቲንግ ኤጀንት ሆኖ መስራት ይችላሉ፡፡ #ለማርኬቲንግ_ኤጀንትነት ግለሰቦችና ድርጅቶችም አብረውን መስራት የሚችሉ በመሆኑ እስከ ነሐሴ 27 2013 ዓ.ም ድረስ ባሉት የስራ ቀናት አራት ኪሎ አምባሳደር ህንፃ አራተኛ ፎቅ ይምጡና ይመዝገቡ፡፡ ኑ! አብረን ሰርተን ፤ አብረን እንደግ! ኢትዮ ኤየርስ ንግድና ኢንቨስትመንት ግሩፕ ------------ በድርጅቶቻችን የተለያዩ ስራ ዕድሎቹን ለመከታተል የፌስቡክ አድራሻችንን like and Follow ያርድጉ፡፡ 👇👇 www.ethioairstrading.com https://www.facebook.com/ethioairs1/ 0989656565 or 0969404040 or 0910512217

መልካም የስራ አጋጣሚ ከ ኢትዮ ኤርስ ንግድ ኢንቨስትመንት ግሩፕ ተፈጥሮሎታል ይህን የስራ እድል ጊዜ ሳያባክኑ ይጠቀሙበት ። መልካም በዐል ይሁንሎት 0930329045/0910512217/0954955339/0936960424/0923928958/

በድርጅቶቻችን የተለያዩ የስራ ዕድሎች ይዘን መጥተናል፡፡ የስራ ዕድሎቹን ለመከታተል የፌስቡክ አድራሻንን like and Follow ያርድጉ፡: https://www.facebook.com/ethioairs1
በድርጅቶቻችን የተለያዩ የስራ ዕድሎች ይዘን መጥተናል፡፡ የስራ ዕድሎቹን ለመከታተል የፌስቡክ አድራሻንን like and Follow ያርድጉ፡: https://www.facebook.com/ethioairs1

ኑ አብረን እንስራ!! ኢትዮ ኤየርስ ንግድና ኢንቨስትመንት በዘርፈ ብዙ አማራጮች በፍጥነትና በጥራት እያደገ ያለ የቢዝነስ ግሩፕ ነው። አሁን እህት ኮባንያዎቻችን ወደ ስምንት አድገዋል!! • Aim U
ኑ አብረን እንስራ!! ኢትዮ ኤየርስ ንግድና ኢንቨስትመንት በዘርፈ ብዙ አማራጮች በፍጥነትና በጥራት እያደገ ያለ የቢዝነስ ግሩፕ ነው። አሁን እህት ኮባንያዎቻችን ወደ ስምንት አድገዋል!! • Aim Ultra Education Consultancy • Ethio Airs Travel and Event Organizers • Infinity Events and Communication • JobLink Manpower Solution • Travel High Tour • Ruby Visa Consultancy Solution • Santa’s Professional Cleaning System • Pesco Pest Solution በድርጅቶቻችን የተለያዩ የስራ ዕድሎች ይዘን መጥተናል፡፡ የስራ ዕድሎቹን ለመከታተል የፌስቡክ አድራሻችንን like and Follow ያርድጉ፡፡ 👇👇 https://www.facebook.com/ethioairs1/

Ruby visa consultancy solution. We deliver a clean service on consulting on visas , Employment and business visas contacts:+2
Ruby visa consultancy solution. We deliver a clean service on consulting on visas , Employment and business visas contacts:+251913212329,+251930329045