አንድሮሜዳ🇪🇹
前往频道在 Telegram
ይህ ቻናል ዘመናዊ ASTRONOMI ከ ጥንታዊ ስነ ፈለክ ጥበብ አጣምሮ የያዘ ፣ ስለ ሰማዩ ምስጢር የሚዳስሱ መጸሐፍትን ከአቡሻህር እስከ universe books እንዲሁም ከምድር እስከ ጠፈር ፣ከሜርኩሪ እስከ ዩራኖስ፣ከፕሮክሲማ ሴንታወሪ እስከ ቪዋይ ካኒስ ማጆሪስ ፣ከ ሰለጠኑ ፍጡራን አስከ UFO ፣ከብላክ ሆል እስከ ዋይት ሆል... ማወቅና ማግኘት ለሚሻ እንሆ.. #አንድሮሜዳ
显示更多埃塞俄比亚14 313未指定类别
1 095
订阅者
无数据24 小时
+47 天
+2230 天
帖子存档
1 095
°•.Never take it seriously.!
If you never take it seriously,you never hurt,and if you never hurt you’re always so happy ✨.•°
1 095
ሰላም👋👋
🫡Success is the sum of all efforts, repeated day-in & day out so never give up. 💪🏼💪🏼
Keep up your efforts!!🫶🏻🫶🏻
1 095
💡 ካንፓስ tip
💡 ገንዘብ ና ካንፓስ ....! 💡
📚 በምድር የትኛውም ስፍራ ብትሆን ፔሳ (pisa) ገንዘብ ወሳኝ ጉዳይ ነው ግቢ ደሞ ትቸግራለች ። በአማካኝ 700 ብር በወር በቂ ነው ። ግን ቤተሰብ ከማስቸገር ሌላ መንገዶችን በት በት ማለት ያስፈልጋል ። እስቲ መንገዶቹን በ2 ከፍለን እንመልከት ....!
✏️ አስጠሊ የሆኑ ገንዘብ መስሪያ መንገዶች ....!
📚 አንድ አባባል አለ ...የሰው ልጅ ሀብት ንብረቱን ከሸጠ ቸግሮታል ህሊናውን ከሸጠ ግን በጠና ተቸግሯል ማለት ነው ይባላል ። በግቢ ህሊናቸውን ሸጠው የሚማሩ አሉ ....ምክንያቱ አንዳንዱ ምክንያታዊም ነው ፤ አንዳንዱ ደሞ እዚ ግባ የሚባል አይደለም ። እስቲ አሳፋሪ የሆነ መንገዶችን እንመልከት ...!
💡 ሹገር ዳዱ / ማሚ....!
📚 ወንዶችም ሆኑ ሴቶች ከአሮጊት አና ሼቦች ጋር በመውጣት ጨላ ያገኛሉ ። ይህ በጣም አስጠሊ ነገር ነው ...ያሳፍራልም ሁሉም ግን ዝም ብለው አይደለም የምር ቸግሯቸው እንዲ አይነት ነገር ውስጥ የሚገቡ አሉ ። በተቻላችሁ አቅም ለመረዳት ሞክሩ ጓደኞቻችሁን ....እዚ ነገር ውስጥ እንዳይገቡ በምትችሉት እርዷቸው ...ኤጀንቶች አሉ ሼባ እና አሮጊቶቹን የሚያገናኙ ገንዘብ አያጡም .....ኮሚሽን ይቀበላሉ እንዲሁም ሹገሮች ጋር የሚወጡትም ገንዘብ በአዳር እስከ 3ሺ ድረስ ይበላሉ ። እንዲ አይነት ነገር ውስጥ እንዳትገቡ ጓደኞችም ቢኖራቹሁ ሯቋቸው ።ገንዘብ ሲቸግሯቹ ጠብቀው በአንድ ቀን 5ሺ እፈሺ ...ምናምን ብለው ይገፋፋቹሃል ..የነሱን ኑሮ የመረጡትን በልተው ..ገዝተው....ስታዮ ትታለሉ ይሆናል ።ግን የውስጥ ሰላም የላቸውም በምንም ተኣምር እዚ ውስጥ ገብታችሁ አትንቦራጨቁ ።
💡 ሌብነት ....!
📚 ብዙ ግዜ ስልክ አንዳንዴ PC ፤ አሪፍ ልብሶች ፤ውድ ዕቃዎች ካላቹሁ በተለይ ጫማዎች ....በቃ የማይሰረቅ የለም ። ስርቆት ግቢ አሪፍ መላ መስሪያ ነው ። በጣም ብዙ ተማሪ ስላለ በዚሁ ስራ የሚተዳደሩ ..በተለይ ሱሰኞች /ወልፋሞች እጃቸው አያርፍም .....ከዶርም ጓደኞቻቸውም ጭምር ይሰርቃሉ ...ብታሳውቁም ከተሰረቃችሁ ወዲህ ምንም የሚመጣ ነገር....አይያዙም ... በተቻላችሁ አቅም ሱስ ውስጥ እንዳትገቡ ...በቃ ሱስ ያዛቹሁ ማለት ...ገንዘብ ስትሉ ወልፉ ያስገድዳቹሃል ቀስቴ ግድ ነው ። ከያዛቹሁ ደግሞ ትጫራላችሁ ....ገንዘብ ባታጡም ሌሎችን አሰቃይቶ ገንዘብ መግኘት ፥ ህሊናን መሸጥ ከባድ ነገር ነው ። አትዝረፉ ...ከተቸገራቹ ዶርም ጓደኞች ለምኑ ....እንጂ No ሌብነት ውዶቼ...!
💡 ግርግር .....!
📚 ካንፓስ ለማበጣበጥ የሚገቡ ተከፍሏቸው አሉ ። በቃ ሽብር መንዛት ነው ስራቸው ...ከነዚ ይሰውሯቹሁ ....ስለሚከፈላቸው አምርረው እንደ WORk ነው የሚሰሩት .....ረጭ ሲል አይወዱም ...ጫጫታ መፍጠር ...ማናቆር ነው ስራቸው ። ዘር ነገር እያነሱ ...አናቷችሁን ነው የሚበጠብጡላቹሁ ....እናንተ ከበሶ ያለፈ ነገር መበጥበጥ ውስጥ እንዳትገቡ ...ዋ
💡 ...ቱጀር መጥበስ .....!
📚 የልጥጥ ልጆች LIFEun እንየው ብለው ይከሰቷሉ.....2nd year ባይመለሱም ....ጨላ እነሱም ማግኘት ይቻላል አለ ኣ በፍቅር ሙድ በጓደኛ ምናምን ...በትበት ብሎ ...በተገኘው ቀዳዳ ሾልኮ መመረቅ ነው ። ኖ ወደ ኃላ ..!
💬 መልካም የሚባሉ ፍራንካ መቀፈያ መንገዶች .....!
💡 ንግድ .....!..
📚 በየግዜው EVENT ስለሚዘጋጅ የተለያዮ ነገሮች በመሸጥ ኮኔክሽ ካለህ ዘና ብለህ ነው የምትማረው ። ቲሸርቶችን ፤ ቲኬቶችን (የኮንሰርት ምናምን .. )... ለመጀመር ትንሽ ገንዘብ ቢጠይቅም (2ሺ አከባቢ) ከጀመራችሁት አሪፍ ገንዘብ ይዛችሁ ትወጣላችሁ ..... በቃ ዝግጅት በተካሄደ ቁጥር እናንተ አሰብ አሰብ እያረጋቹሁ....መወረክ ነው ። GC ሲሆን አበባ ምናምን ......ለበኣላት ፓስት ካርድ .....ከዘቡሌዎቹ ጋር ከተስማማቹ ደግሞ ነገሮች በጎን እያስገባቹሁ .... መሸጥ ትችላላቹሁ ። ፓፍ ምናምን የሚሸጡ .....አሉ .....ያው ከተያዛቹሁ ግን .....(ለካ ከዘቡሌው ፒስ ናችሁ ...) .....!
💡 ቸካይ ነሽ /ህ ❓
📚 ትምሮ ላይ ቀለሜ ከሆንክ አሳይመንት ምናምን ትሰራለህ በጨላ .....ካንፓስ አምርረው የሚማሩ 20% አይበልጡም ....አዝጎቹ መጨናነቅ ስለማይፈልጉ ጭንቄ ካላቹሁ ...ወረክ ወረክ አርጋቹሁ ....ጨላ በጨላ ነው ።በተለይ ደሞ GC መመረቂያ ፁሁፍ ላይ ....ይሸቀላል ....! ሰጋጭ ቸካይ ከሆንክ ለመኮረጅ ጀለሶችም ይንከባከቡሃል ....አንቺ ፀባይ አሳምሪ እንጂ አያሳስብም ገንዘቡ እህትአለም ።
💡 ዝግጅቶችን ማዘጋጀት .....!
📚የተለያዮ TOUR የሚያዘጋጁ ፓሪ ምናምን ...ልጆች አሉ እና ይሸቃቅላሉ ። ወደ ገዳም ....ንግስ ...ወይ ደሞ ቅርብ የሚጎበኝ ነገር ካለ እዛ በፓኬጅ ይወስዳሉ RIsk በመውሰድ ገንዘብ ይሰራሉ ...እነዚ አይነት ፕሮግራሞች በተቻለ መጠን በትንሽ ገንዘብ ስለሆነ ...ተማሪዎች ይሳተፋሉ .....
💡 ስልጣንሼ .......!
📚 የተማሪዎች ህብረት ወይ ደግሞ ...ሚኒ ሚዲያ ተቆጣጠሪ በመሆን ጥቅማጥቅም ማግኘት ይቻላል ። ስብሰባ ምናምን ሲኖር አበል ....ችግሮች ቢኖሩትም ጥቅሞችም አለው ...ለኢንፎ ሩቅ አትሆኑም...... መረጃዎች ቶሎ ይደርሰናል አንዳንዴም ኪሳችሁም ብዙም አይደርቅም ...ሸጎጥ ይደረጋል ።
💡 Normal Work.....
📚 ማስጠናት ሊሆን ይችላል ፥ ሊስትሮ ሊሆን ይችላል .....ወይ ስዕል ምናም የሚችሉ ልጆች ...ሙያ ያላቸው ልጆች ግቢ ውስጥ ወይም ውጪ አንዳንዴ ይወርካሉ ....ያው ይሄ ከባሰብን ነው ። እንጂ እዛ የሚያደስ ነገር የለም ....!
💡 businesses ideas......!
💡 ትንታግ ከሆናችሁ የራሳችሁ ቢዝነስ ሀሳብ ፈጥራቹሁ ....መስራት ትችላላችሁ ....አንድ አይነት ፍላጎት ያለው ፤ በተመሳሳይ የዕድሜ ደረጃ፤ በሙሉ የተማረ 40 ሺ ግለሰብ ነው ካንፓስ ሚጠብቃቹሁ ። ታዲያ እናንተም ....ፍላጎቱን ተረደድታቹሁ ..ችግሩን አይታቹሁ ሸቀጥ መስጠት ከቻላችሁ ባለሃብት መሆን ትችላላችሁ ...ግቢ ስትደርሱ የሆነ ችግር አለ እሱን solve የሚያረግ አሪፍ ነገር ካመጣችሁ ። ሚለየነር ነው የምትሆኑት ።
🔦 አንድ ምሳሌ እንይ ....ድሬ ዮኒቨርስቲ አንዱ ምን አረገ ...ሽንት ቤት በጣም ነው የሚያስቸግረው ስለዚህ ......አይመችም ...ልጁ አነስተኛ ሽንት ቤት ሰርቶ በአንድ ብር ያስጠቅም ነበር ከዮኒቨርስቲው ጋ በመተባበር በር አከባባቢ ...ከዛ ታገደ ነገሩ 2ተኛ እና 1ኛ ዜጋ ይፈጥራል በሚል ......ግቢ የሆነ ነገር ....አሰብ አሰብ አርጉና ፍጠሩ ........ቢዝነስ ተማሪ ከሆናቹ አይከብዳቹሁም...እኔም የቻልኩት በዚ እፅፋለሁ ..!
📚 በመጨረሻም ካንፓስ ላይ ገንዘብ ቆይታችሁን ያቀለዋል ....ግን ለእሱ ብላቹሁ አይሆን ሙድ ውስጥ እንዳትገቡ .... መላ አይጠረርባቹ ...ዘመደ ብዙ ያርግላቹሁ ...አትቸገሩ ....ውብ የካንፓስ ቆይታ ለሁላችሁም ተመኘው ...!
⚠ማሳሰቢያ ⚠
✅ የምትሄዱት ለትምህርት ነው ፤ ሚሊየር እሆናለሁ ብላችሁ ትምሮውን እንዳትረሱት ...ዋ
🟣 tip
sᴛʀɪᴠɪɴɢ ꜰᴏʀ ᴇxᴄᴇʟʟᴇɴᴄe
ig; abel_natan7
1 095
💡 ካንፓስ tip
💡 ገንዘብ ና ካንፓስ ....! 💡
📚 በምድር የትኛውም ስፍራ ብትሆን ፔሳ (pisa) ገንዘብ ወሳኝ ጉዳይ ነው ግቢ ደሞ ትቸግራለች ። በአማካኝ 700 ብር በወር በቂ ነው ። ግን ቤተሰብ ከማስቸገር ሌላ መንገዶችን በት በት ማለት ያስፈልጋል ። እስቲ መንገዶቹን በ2 ከፍለን እንመልከት ....!
✏️ አስጠሊ የሆኑ ገንዘብ መስሪያ መንገዶች ....!
📚 አንድ አባባል አለ ...የሰው ልጅ ሀብት ንብረቱን ከሸጠ ቸግሮታል ህሊናውን ከሸጠ ግን በጠና ተቸግሯል ማለት ነው ይባላል ። በግቢ ህሊናቸውን ሸጠው የሚማሩ አሉ ....ምክንያቱ አንዳንዱ ምክንያታዊም ነው ፤ አንዳንዱ ደሞ እዚ ግባ የሚባል አይደለም ። እስቲ አሳፋሪ የሆነ መንገዶችን እንመልከት ...!
💡 ሹገር ዳዱ / ማሚ....!
📚 ወንዶችም ሆኑ ሴቶች ከአሮጊት አና ሼቦች ጋር በመውጣት ጨላ ያገኛሉ ። ይህ በጣም አስጠሊ ነገር ነው ...ያሳፍራልም ሁሉም ግን ዝም ብለው አይደለም የምር ቸግሯቸው እንዲ አይነት ነገር ውስጥ የሚገቡ አሉ ። በተቻላችሁ አቅም ለመረዳት ሞክሩ ጓደኞቻችሁን ....እዚ ነገር ውስጥ እንዳይገቡ በምትችሉት እርዷቸው ...ኤጀንቶች አሉ ሼባ እና አሮጊቶቹን የሚያገናኙ ገንዘብ አያጡም .....ኮሚሽን ይቀበላሉ እንዲሁም ሹገሮች ጋር የሚወጡትም ገንዘብ በአዳር እስከ 3ሺ ድረስ ይበላሉ ። እንዲ አይነት ነገር ውስጥ እንዳትገቡ ጓደኞችም ቢኖራቹሁ ሯቋቸው ።ገንዘብ ሲቸግሯቹ ጠብቀው በአንድ ቀን 5ሺ እፈሺ ...ምናምን ብለው ይገፋፋቹሃል ..የነሱን ኑሮ የመረጡትን በልተው ..ገዝተው....ስታዮ ትታለሉ ይሆናል ።ግን የውስጥ ሰላም የላቸውም በምንም ተኣምር እዚ ውስጥ ገብታችሁ አትንቦራጨቁ ።
💡 ሌብነት ....!
📚 ብዙ ግዜ ስልክ አንዳንዴ PC ፤ አሪፍ ልብሶች ፤ውድ ዕቃዎች ካላቹሁ በተለይ ጫማዎች ....በቃ የማይሰረቅ የለም ። ስርቆት ግቢ አሪፍ መላ መስሪያ ነው ። በጣም ብዙ ተማሪ ስላለ በዚሁ ስራ የሚተዳደሩ ..በተለይ ሱሰኞች /ወልፋሞች እጃቸው አያርፍም .....ከዶርም ጓደኞቻቸውም ጭምር ይሰርቃሉ ...ብታሳውቁም ከተሰረቃችሁ ወዲህ ምንም የሚመጣ ነገር....አይያዙም ... በተቻላችሁ አቅም ሱስ ውስጥ እንዳትገቡ ...በቃ ሱስ ያዛቹሁ ማለት ...ገንዘብ ስትሉ ወልፉ ያስገድዳቹሃል ቀስቴ ግድ ነው ። ከያዛቹሁ ደግሞ ትጫራላችሁ ....ገንዘብ ባታጡም ሌሎችን አሰቃይቶ ገንዘብ መግኘት ፥ ህሊናን መሸጥ ከባድ ነገር ነው ። አትዝረፉ ...ከተቸገራቹ ዶርም ጓደኞች ለምኑ ....እንጂ No ሌብነት ውዶቼ...!
💡 ግርግር .....!
📚 ካንፓስ ለማበጣበጥ የሚገቡ ተከፍሏቸው አሉ ። በቃ ሽብር መንዛት ነው ስራቸው ...ከነዚ ይሰውሯቹሁ ....ስለሚከፈላቸው አምርረው እንደ WORk ነው የሚሰሩት .....ረጭ ሲል አይወዱም ...ጫጫታ መፍጠር ...ማናቆር ነው ስራቸው ። ዘር ነገር እያነሱ ...አናቷችሁን ነው የሚበጠብጡላቹሁ ....እናንተ ከበሶ ያለፈ ነገር መበጥበጥ ውስጥ እንዳትገቡ ...ዋ
💡 ...ቱጀር መጥበስ .....!
📚 የልጥጥ ልጆች LIFEun እንየው ብለው ይከሰቷሉ.....2nd year ባይመለሱም ....ጨላ እነሱም ማግኘት ይቻላል አለ ኣ በፍቅር ሙድ በጓደኛ ምናምን ...በትበት ብሎ ...በተገኘው ቀዳዳ ሾልኮ መመረቅ ነው ። ኖ ወደ ኃላ ..!
💬 መልካም የሚባሉ ፍራንካ መቀፈያ መንገዶች .....!
💡 ንግድ .....!..
📚 በየግዜው EVENT ስለሚዘጋጅ የተለያዮ ነገሮች በመሸጥ ኮኔክሽ ካለህ ዘና ብለህ ነው የምትማረው ። ቲሸርቶችን ፤ ቲኬቶችን (የኮንሰርት ምናምን .. )... ለመጀመር ትንሽ ገንዘብ ቢጠይቅም (2ሺ አከባቢ) ከጀመራችሁት አሪፍ ገንዘብ ይዛችሁ ትወጣላችሁ ..... በቃ ዝግጅት በተካሄደ ቁጥር እናንተ አሰብ አሰብ እያረጋቹሁ....መወረክ ነው ። GC ሲሆን አበባ ምናምን ......ለበኣላት ፓስት ካርድ .....ከዘቡሌዎቹ ጋር ከተስማማቹ ደግሞ ነገሮች በጎን እያስገባቹሁ .... መሸጥ ትችላላቹሁ ። ፓፍ ምናምን የሚሸጡ .....አሉ .....ያው ከተያዛቹሁ ግን .....(ለካ ከዘቡሌው ፒስ ናችሁ ...) .....!
💡 ቸካይ ነሽ /ህ ❓
📚 ትምሮ ላይ ቀለሜ ከሆንክ አሳይመንት ምናምን ትሰራለህ በጨላ .....ካንፓስ አምርረው የሚማሩ 20% አይበልጡም ....አዝጎቹ መጨናነቅ ስለማይፈልጉ ጭንቄ ካላቹሁ ...ወረክ ወረክ አርጋቹሁ ....ጨላ በጨላ ነው ።በተለይ ደሞ GC መመረቂያ ፁሁፍ ላይ ....ይሸቀላል ....! ሰጋጭ ቸካይ ከሆንክ ለመኮረጅ ጀለሶችም ይንከባከቡሃል ....አንቺ ፀባይ አሳምሪ እንጂ አያሳስብም ገንዘቡ እህትአለም ።
💡 ዝግጅቶችን ማዘጋጀት .....!
📚የተለያዮ TOUR የሚያዘጋጁ ፓሪ ምናምን ...ልጆች አሉ እና ይሸቃቅላሉ ። ወደ ገዳም ....ንግስ ...ወይ ደሞ ቅርብ የሚጎበኝ ነገር ካለ እዛ በፓኬጅ ይወስዳሉ RIsk በመውሰድ ገንዘብ ይሰራሉ ...እነዚ አይነት ፕሮግራሞች በተቻለ መጠን በትንሽ ገንዘብ ስለሆነ ...ተማሪዎች ይሳተፋሉ .....
💡 ስልጣንሼ .......!
📚 የተማሪዎች ህብረት ወይ ደግሞ ...ሚኒ ሚዲያ ተቆጣጠሪ በመሆን ጥቅማጥቅም ማግኘት ይቻላል ። ስብሰባ ምናምን ሲኖር አበል ....ችግሮች ቢኖሩትም ጥቅሞችም አለው ...ለኢንፎ ሩቅ አትሆኑም...... መረጃዎች ቶሎ ይደርሰናል አንዳንዴም ኪሳችሁም ብዙም አይደርቅም ...ሸጎጥ ይደረጋል ።
💡 Normal Work.....
📚 ማስጠናት ሊሆን ይችላል ፥ ሊስትሮ ሊሆን ይችላል .....ወይ ስዕል ምናም የሚችሉ ልጆች ...ሙያ ያላቸው ልጆች ግቢ ውስጥ ወይም ውጪ አንዳንዴ ይወርካሉ ....ያው ይሄ ከባሰብን ነው ። እንጂ እዛ የሚያደስ ነገር የለም ....!
💡 businesses ideas......!
💡 ትንታግ ከሆናችሁ የራሳችሁ ቢዝነስ ሀሳብ ፈጥራቹሁ ....መስራት ትችላላችሁ ....አንድ አይነት ፍላጎት ያለው ፤ በተመሳሳይ የዕድሜ ደረጃ፤ በሙሉ የተማረ 40 ሺ ግለሰብ ነው ካንፓስ ሚጠብቃቹሁ ። ታዲያ እናንተም ....ፍላጎቱን ተረደድታቹሁ ..ችግሩን አይታቹሁ ሸቀጥ መስጠት ከቻላችሁ ባለሃብት መሆን ትችላላችሁ ...ግቢ ስትደርሱ የሆነ ችግር አለ እሱን solve የሚያረግ አሪፍ ነገር ካመጣችሁ ። ሚለየነር ነው የምትሆኑት ።
🔦 አንድ ምሳሌ እንይ ....ድሬ ዮኒቨርስቲ አንዱ ምን አረገ ...ሽንት ቤት በጣም ነው የሚያስቸግረው ስለዚህ ......አይመችም ...ልጁ አነስተኛ ሽንት ቤት ሰርቶ በአንድ ብር ያስጠቅም ነበር ከዮኒቨርስቲው ጋ በመተባበር በር አከባባቢ ...ከዛ ታገደ ነገሩ 2ተኛ እና 1ኛ ዜጋ ይፈጥራል በሚል ......ግቢ የሆነ ነገር ....አሰብ አሰብ አርጉና ፍጠሩ ........ቢዝነስ ተማሪ ከሆናቹ አይከብዳቹሁም...እኔም የቻልኩት በዚ እፅፋለሁ ..!
📚 በመጨረሻም ካንፓስ ላይ ገንዘብ ቆይታችሁን ያቀለዋል ....ግን ለእሱ ብላቹሁ አይሆን ሙድ ውስጥ እንዳትገቡ .... መላ አይጠረርባቹ ...ዘመደ ብዙ ያርግላቹሁ ...አትቸገሩ ....ውብ የካንፓስ ቆይታ ለሁላችሁም ተመኘው ...!
⚠ማሳሰቢያ ⚠
✅ የምትሄዱት ለትምህርት ነው ፤ ሚሊየር እሆናለሁ ብላችሁ ትምሮውን እንዳትረሱት ...ዋ
©campus
🟣 tip
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
sᴛʀɪᴠɪɴɢ ꜰᴏʀ ᴇxᴄᴇʟʟᴇɴᴄe
ig; abel_natan7
1 095
እኔ ስቆሽሽ እሱ እያነፃኝ ፣ እኔ እየወደኩ እሱ እያነሳኝ ፣ በቸርነቱ እና በምህረቱ ብዛት ዛሬ እዚህ ደረስኩ ፣ ዛሬ የ 20ኛ አመት ልደቴ ነው። ለዚህ ላበቃኝ አምላክ፣ እግዚአብሔር ፣ ስሙ የተመሰገነ ይሁን🙏
1 095
ወራቤ university😘
አድራሻ
ወራቤ ዮኒቨርስቲ በደቡብ ክልል በጉራጌ ዞን የሚገኝ ከተማ
ነው ፤ስልጤዎች ፍቅር ናቸው ።
የአየርሁኔታ
ያን ያክል ቀዝቃዛም ሞቃትም አይባልም ፤መካከለኛነው
የአየርንብረቱ ለኑር ተስማሚ የሚባል አይነትነው ።
የሚሰጡትፊልዶች
ለNatural ኢንጅነሪንግ መስጠት አልጀመረም።
computerscience,
appliedscience
agricultureዋና ዋና ኮርሶቹናቸው 🙌
ከጤናዘርፍ ደግሞ
midwifery,
nursing
pharmacyይሰጣል።
የካፌምግብ
በጣም ደስየሚል፤የጣፈጠ ፅድትያለው ነው ፤ግቢው
በፍፁም በካፌምግብ አይታማም ..የእናተቤት በራሱ የዚንያክል
አይጥምም...!
ከካፌውጪ ያለምግብ
ከካፌውጪም ለተማሪ ተመጣጣኝ በሚባል ደረጃ ምግቦች
በላውንች ይገኛሉ ትልቁ ምግብ 20ብር ነው ።ሻይናቡና2-3 ይሸጣል😘
መብራት፣ውሃ፤WIFI
የውሃችግርአለ፤በጣም ብዙግዜ ይጠፋል መብራት
በጣም ጥሩነው ፤WIFiምንም አይልም .....ደስይላልትንሽ
የውሃ ነገርነው እነጂ ሌሎች ነገሮች ግን ጥሩናቸው።
ሽንትቤት
ምንም አይልም ለክፉ አይሰጥም ፤ብዙ አስደሳች የሚባል
ባይሆንም ነገር ግን የሚያስከፋ አይደለም ...!
የስርዕቆትነገር
ኧረ እዚሁሉም ሰርቶ አደርነው ፤በጣም ነው ደስየሚለው
ሌብነትየተጠላነገርነው ፤ህዝቡበጣም ደስይ ይላል😘
via-abel contact on inistagram
"abel_natan7"✨
1 095
ወሎ university 😘
አድራሻ😇
አማራክልል በደሴ ከተማ የምትገኝ የፍቅር ሀገርነች ወሎ..!
የግቢብዛትና የአየርሁኔታ፡....ዩንቨርሲቲው ሁለት ግቢዎች ያሉት
ሲሆን እነሱም ደሴከተማ እና*ኮምበልቻ ከተማ ላይይገኛሉ፤
ሁለቱ ከተሞች በቅርብ ርቀት ላይየሚገኙ ከተሞች ቢሆኑም
የአየራቸው ፀባይ ግን ለየቅልነው።
የአየርሁኔታ
ደሴከተማውም በመጠኑብርዳማ ሲሆንግቢው ደግሞ ትንሽ
ከከተማው ወጣ ብሎ ስለሚገኝና ሰፈሩም ዛፍ ነገር ስላካበበው
የብርዱ መጠን ጠንከር ይላል በተለይ ምሽት ላይ ወዝወዝ
ያስደርጋል😂
ኮምበልቻ ከተማ ደግሞ የኢንዱስትሪ*ከተማ ስለሆነች መሰለኝ
ሞቅትላለች ምናልባት የፋብሪካው ጢስ ይሆን ለማንኛውም...
ኮምቦልቻ ግቢ ለምትመደቡ ተማሪዎች ቀንቀን ሞቃታማ ማታ
ማታደግሞ ከዶርም ወጣ ሲሉብርዳማ ግቢነው ።ኮቻ ግቢ ልክክ
በልክ ነገር ናት ማለት ግቢው በጣም ሰፊ ሚባል ነገር አይደለም
geographical አቀማመጡ ለተማሪዎች ሳይሆን ለወታደሮች
ተብሎdesign የተደረገ ሊመስላቹህ ይችላል ቢሆንም ግንፍቅር
ፍቅር ከሚሸቱት የግቢው ማህበረሰብ(ተማሪዎች)ተመጣጣኝ...ካሳ ይጠብቃችኋል😘
የካንፓሶች ብዛት
ደሴcampus(maincampus)
ሁሉም የማህበራዊ ሳይንስ ትምህርቶች የሚገኙበት ሲሆን
በተጨማሪም ከተፈጥሮ ሳይንስ የትምህርት መስኮች ውስጥ
የጤናውን(medicine,nursing,HO..)እናየቲቺንግን(biology,
physics,chemistry..)እና የቋንቋት ምህርት
(አረብኛ፣አማርኛ..)ክፍሎች የያዘግቢነው።
kombolchainstituteoftechnology
ከስሙ መረዳትእንደሚቻለው ግቢው የቴክኖሎጂግቢነው ።
በውስጡም ፦
Engineering,computerscience,fashiondesign
andarchitecture የመሳሰሉትን መስኮች አቅፎ የያዘ ግቢ ነው😍
Engineering፦
Electricalandcomputerengineering
MechatronicsEngineering(robotics)
Softwareengineering
MechanicalEngineering
Civilengineering
Textileengineering
waterresourcesandirrigationEngineering
HydrolicsEngineering
IndustrialEngineering
Cotem
GarmentEngineering
LeatherEngineering
Chemicalengineering...
በቀጣይምናልባትም Biomedicalengineering ሊጀምር ይችላል🙌
የትምህርት ሂደቱ አሪፍ የሚባል ነገርነው ቢሆንም ግንትንሽ
ያጨናንቃል።
የዮኒቨርስቲው ሁኔታ
በግተራ፣ኦቨር፣ጨብሲ ምናምን ለሚያበዛ ተማሪ የግቢው የክብር መሸኛ ደብዳቤ ይበረከትለታል(ትምሮፊትይነሳዋል)
በተረፈ ግቢያችን ከዘረኝነት የፀዳነው እንዳልል ከኢትዮውጭ ያለ
ዩንቨርሲቲ ስለሚያስመስልብኝ በአንፃራዊነት ከሌሎች ግቢዎች
በተሻለ መልኩ ሰላማዊ ግቢነው ለማለትይቻላል።(ኮሽብሎ
አያቅም..)ኮምቦልቻ ግቢ ለምትመደቡ ተማሪዎች ግቢው
የሚገኘው አስፓልት ዳር በመሆኑ ግቢ በር ላይ በመውረድ
ከመናሀሪያ ትርምስ ትድናላቹ😍
ውሃ፤መብራት፤WIFi
በመብራተ እና ውሃ የሚታማ ግቢአይደለም ፤ትንሽWIFIነው
።እሱም ቢሆንምንም አይልም ..
ሽንትቤት
በጣምም ደስባይል እንደሌሎቹ አይደለም ፤በአንፃራዊነት ትደሰቱበታላቹ😘
via-abel contact inistagram "abel_natan7"✨
1 095
ወላይታ ሶዶ ዮኒቨርሲቲ ❓
📚በደቡብ ክልል የምትገኝ ከተማ ነች...!
የአየር ሁኔታ ❓
📚 ወቅቶች አላቸው የሚበርድበት ግዜ በተለይ የጥቅምት ወር ከሚያዚያ ወደዛ ደግሞ ሞቀት ነው ።
፦ በአጠቃላይ 3 ካንፓስ አለ ፦
✅መእን ካምፓስ
📚 all department ትምህርቶች ይሰጣሉ ፦
including Vet.medicine፦
✅Agroeconamics,
✅Agrobussines.
📚✅Otona campus:
🎯 health science
🎯 (Medicine, ho, nursing, midwifer
,🎯pharmacy
🎯 clncal pharmacy...etc)
✅Dawuro tarcha campus:
some of agriculture department
የካፌ ምግብ ❓
📚በጣም ጥሩ የሚባል ነው ፤ እንደ ብዙ ግቢዎች አያስከፋም ...! በተቻለ አቅም ተማሪው ለማስደሰት ይጣራል ...!
የሰላም ሁኔታ ❓
📚 ግብያችን ለየት የምይያደርገው፣ ሰላም አምባሳደር ናት። ምንም ሐሳብ አይግቡ!
ሽንት ቤት ❓
📚ትንሽ ይደብራል ግን የሚለመድ አይነት ነው ፤ በተማሪዎች ዕንዝላልነት የተነሳ አስጠሊ ስፍራ ሆኗል ፤ ይሻሻላል ብለን እናስባለን...!
ውሃ ፤ መብራት ፤ WIFI ❓
📚 ምንም አያሳስብም ዘጭ ናቸው ፤ በጣም ደስ በሚል ሁኔታ እነዚህ ነገራቶች በጣም ነው የተሟሉት...አንዳንድ ብሎኮች ጋር ውሃ ቢያስቸግርም ..! የሚያሳስብ አይደለም..!
የዕቃ ስሮቆት ❓
💬 ሶዶ ላይ ሌባ በጣም አስቀያም ነው፣ ስለዚህ ስትመጡ ራሳችው ጠብቁ! ፤ ለሌቦች እንዳትጋለጡ በጥንቃቄ ነው አካሄዳችሁ መሆን ያለበት ፤ በጣም ጭልፊቶች ነው ያሉት...!
➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖
N.B, ከላይ ያለው መረጃ ከ2012 ዓ.ም በፊት ያለውን ነገር የሚገልጽ ስለሆነ አሁን ያሉትን ለውጦች አላካተተም ።
➖➖➖➖➖➖➖➖➖
©ዘ ካምፓስ
━━━━━━━━━━━━━━━
Share with your friends
👇👇👇👇👇👇👇👇👇
1 095
ሰመራ UNIVERSITY
አድራሻ ❓
📚 ሰመራ በአፋር ክልል የምትገኝ ዮኒቨርስቲ ነች ።
የአየር ሁኔታው ❓
📚 በጣም ሞቃታማ ነው ስለዚህ ከበድ ያለ ብርድ ልብስ ፈፅሞ አያስፈልግም ይህም ማለት ግን ምንም አይነት አንሶላ አያስፈልግም ማለት አይደለም መጀመሪያ ሴሚስተር ላይ ቀለል ያሉ አንሶላዎች ያስፈልጋችኋል ።
የካንፓሶች ብዛት ❓
📚 ግቢው አንድ ብቻ ነው ምንም branch የለውም።
✅ በግቢው የሚሰጡ ኮሌጆች እንደሚከተለው ተገልጿል ፦
1.College of engineering and technology
1.1 Chemical Engineering
1.2 Electrical Engineering
1.3 Civil Engineering
1.4 Mechanical Engineering
1.5 Construction Technology & Management (CoTM)
1.6 Water resource & irrigation engineering
2. College of business and economics
2.1 Accounting
2.2 Management
3.college of health science
3.1 Bsc.nursing
3.2 midwifery
4.College of Agriculture
4.1 Narm
4.2 RDA
4.3 Horticulture
.
.
.
.
.
5.College of Computational science
5.1 Biology
5.2 Chemistry
5.3 Statistics
5.4
6.Language and literature
እና ሌሎችም
📚 ማህበረሰቡ በጣም ጨዋ እና ሠው ወዳድ እንግዳ ተቀባይ ነው ።
የካፌ ምግብ ❓
📚 እንደ ማንኛውም ዮኒቨርስቲ ያን ያክል አስደሳች የሚባል አይደለም ፤ የሚቀርቡ ምግቦች ምሳ ላይ ሻል ይላሉ በተረፈ ትንሽ ከበድ ይላል ።
ከካፌ ምግብ ውጪ ያሉት❓
📚 መጀመሪያ ላይ እንደገባችሁም ቢሆን Non-cafe መመዝገብ ትችላላቹ አንዳንድ ዩኒቨርሲቲዎች ጋ አይቻልም ።
የረብሽ ሁኔታ ❓
📚በተረፈ ግቢያችን ከሀገሪቱ ዩንቨርሲቲዎች አንፃር ሲታይ ሰላማዊ ግቢ ነው። የፍቅር ሀገር ነው ።
ውሃ ፥ መብራት፤ WIFI ❓
📚 መብራት አሳሳቢ አይደለም ከነ አይጠፋም ፤ ውሃ እና WIFi በቂ ባይኖንም ለማቅረብ ይሞከራል ።
ሽንት ቤት ❓
📚 የትም ግቢ ካለው አይለይም የፀዳ ባይባልም ፤ ለመጠቀም ያክል ይሆናል ።
➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖
━━━━━━━━━━━━━━━
Share with your friends
👇👇👇👇👇👇👇👇👇
1 095
#ጂንካ ዩኒቨርሲቲ
አድራሻ ❓
📚 በደቡብ ክልል የምትገኝ አረንጓዴ መሬት ነች ጂንካ .....አሜሪካ ራሱ የጂንካን ያህል አትነፈም ይባላል.፤ ከአዲስ አበባ አርባምንጭ በ505km ነው ፤ ከአርባምንጭ ጂንካ የ 150 ብር መንገድ አጠቃላይ ከሸገር 700km አከባቢ ይሆናል ...!
የአየር ሁኔታ ❓
📚 የአየሩ ሁኔታ በመጀመሪያዎቹ ወራቶች አካባቢ ቀዝቀዝ ይላል ሌላውን ጊዜ ግን ሙቀቱ አይጣል ነው ፤ Almost ምቹ የአየር ፀባይ አላት።
📚 ጊቢው የተከፈተው በቅርብ በ2010 ነው ግን በጣም አድጓል እያደገም ነው ...!
✅ በNatural science ፦
🎯Agriculture...
🎯Agroeconomics
🎯Computer science(it)
🎯Competition
🎯Sport science *new*
✅በSocial science ፦
🎯 Competition,
🎯 Law,
🎯 Fb (Accounting andManagment,)
🎯 Economics) በቅርቡ ብዙ አዳዲስ Field ይጀምራሉ ተብሏል "።
wIFI፤ ውሃ እና መብራት ❓
📚 ውሃ እና መብራት ያበደ ነው በጣም ጀስ ይላል ፤ እየተንቦራጨቅ ነው የምንማረው ፤ WIFI የለም በሉት የስም ነው.......ዳታ በደንብ ይሰራል ከሱ ...!
የካፌ ምግብ ❓
📚በጣም አሪፍ ነው ፤ በጣም ትንሽ ተማሪ ስለሆነ የሚማረው በጥራት ነው የሚሰራው ፤ የቤት ምግብ በሉት ..!
ከካፌ ውጪ ያሉ ምግቦች ❓
📚 ሲጀመር ብዙ ሰው ካፌ ተመጋቢ ነው ፤ አንዳንድ ልጆች ላውንጅም ....ምናምን ይጠቀማሉ ዋጋው ተመጣጣኝ ነው ከ ..... -.....የትኛውም ምግብ ይገኛል ፤ የሆነ ወቅት ላይም ፍራፍሬ ምናምን በሽ ነው ።
ሽንት ቤት ❓
📚 በጣም አሪፍ ነው ይመቻል ፤ ትንሽ ተማሪ ስላለ በጥንቃቄ እነ በፅዳት ይያዛል ...!
የፀጥታ ሁኔታ ❓
📚 ጂንካ የፍቅር ሀገር ነች ፤ ችግሮች ሁሉ በፍቅር ነው የሚፈቱት ....ኮሽ ብሎ አያውቅም ...!
➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖
©ዘ ካምፓስ
━━━━━━━━━━━━━━━
Share with your friends
👇👇👇👇👇👇👇👇👇
1 095
#AMBO_UNIVERSITY
#አምቦ_ዩንቨርሲቲ (በ1939 የተመሰረተ)
🧿 መገኛ : ኦሮሚያ ክልል🇪🇹ኢትዮጵያ🇪🇹ከመዲናይቱ አዲስ አበባ በስተምዕራብ አቅጣጫ110 km ወይም 73 mil ርቀት ሲሆን ከ45 ብር-60 ብር ትራንስፖርት ይጠቀማል ነገር ግን ጥሪ በሚደረግበት ጊዜ የግቢው ባስ ከመሀል ሀገር ለሚመጡት አዲስ አበባ አውቶብስ መናሀሪያ ላይ አስተባባሪ፤በጎ ተማሪዎች ስለሚቀበሉ ስጋት አይግባችሁ።
📌 በውስጡ አምስት(5) የሚሆኑ ቅርንጫፎች ያሉት ሲሆን የአየር ፀባይ በአብዛኛው ከአዲስአበባ ጋር ይመሳሰላል።
📌 Courses & Cumpus Places
በአጠቃላይ ሁሉንም የትምህርት መስኮች የሚያሰለጥን ሲሆን except Software engineering ማለት ነው።
#1: ዋናው ግቢ(Main Cumpus )፦
መሀል ከተማ የሚገኝ ሲሆን አብዛኛው ቢሮዎች(የተማሪዎች ፕረዚዳንት,የግቢው ፕረዚዳንት..)። ግቢው የሌለ ያምራል ሙሉ የውስጥ መንገዶች አስፓልት እና ባዞላ..ንጣፍ ናቸው፤ሁለት ትልልቅ የሆኑ & ጥራት ያላቸው ካፌዎች አሉት፤ላውንች አሪፍ ነው የምግብ ሙሉ menu አላቀውም ግን
ቡና፦3 br,ሻይ፤2 br, ምግብ ከ15 br-20 br
ተጨማሪ ደግሞ ጁስ ቤት፤ፑል ቤት፣ፀጉር ቤት.. ያለ ሲሆን ደስ ይላል።
መብራት እና ውሀ አያሳስብም ሁሌም ሁሉም ቦታ አለ፣wifi ከዶርም (የፍሬሽ ክላስ ጭምር)እና ከስቴድየም ውጭ አብዛኛው ቦታዎች ላይ አለ።
🚫❌🚫 ❓ ዘረኝነት፤ብሔርተኝነት፣ ወዘተ ከዚህ በፊት በጣም ያስቸግራል #ነገርግን ከአምና ጀምሮ ጥብቅ ቁጥጥር ና ክትትል ይደረጋል(ነገር ግን እንደ አብዛኞቹ ግቢዎች አምቦም ረብሻ ተነስቶ ነበር) ስለዚህ ስትመጡ በሶ እና ቆሎ እንጅ ዘረኝነትን ፅንፈኝነትን no no መያዝ አያስፈልግም /አንፈልግም።
#2: አዋሮ ካምፓስ(Institute of
Technology )Techno gbi የአሁኑ Hacchalu Huundesa ካምፓስ ፦
መገኛ ቦታ ከመሀል ከተማ የ3 br-5 br bajaj transport ሲሆን በከተማው መግቢያ ላይ ይገኛል አናም ከስሙ እንደምትረዱልኝም እዚህ ግቢ ውስጥ የ Technology ተማሪዎች ናቸው የሚገኙት እዚህ ግቢም መብራት እና ውሀ አያሳስብም wifi ግን ትንሽ ያስቸግራል
#3: ጉደር ካምፓስ (Other social &natural science Cumpus)፦
መገኛ ከአምቦ ወደ ምስራቅ አቅጣጫ የ7 ብር ትራንስፖርት ጉደር ከተማ ሲሆን እዚህ ግቢ ውስጥ ደግሞ agriculture, የመሳሰሉትን የሚሰጥ ሲሆን ከዚህ በፊት ከግቢው ውጭ(ከመሀል ሀገር ለሚመጡ ተማሪዎች ) ብዙም ለመንቀሳቀስ ደስ የማይልና ይከብድ ነበር የዘንድሮውን ግን አብረን የምናየው ይሆናል።
#4:ወሊሶ ካምፓስ (Businesses & Economics Cumpus)or FBE GBI፦
መገኛ ከአምቦ 35 KM Approximately ወይም ከአዲስአበባ 65 km በጂማ መስመር ማለት ነው፤እዚህ ግቢ ውስጥ በጣም ደስ እና ደስ የሚሉ ነገሮች ሲኖሩ በአጠቃላይ #ትንሿ_ኢትዮጵያ የሚል ተቀጥያ የሆነ ስም አለው እዚህ ግቢ ውስጥ No ዘረኝነት፤No ብሔርተኝነት እና ወዘተ ነገር relatively other compus & Ethiopian university's
እዚህ ግቢ ለመናፈስ ሲፈልጉ ወንጪ ሀይቅ (ከሶስቱ አንዱ የገበታ ለሀገር ፕሮጀክት አካል የሆነው ወንጪ ሀይቅ ያለ ሲሆን specially le couples በጣም ደስ ይላል)
📌 በአጠቃላይ አምቦ ዩኒቨርስቲ ከዚህ በፊት ግጭት እና ረብሻ ከሚነሳባችው ግቢ አንደኛው ቢሆንም ከ 2012 ዓ.ም ጀምሮ ግን የስልጣን ሪፎርም እና ቅያሪ በመደረጉ፤በሁሉም ግቢ ውስጥ ከ100-300 (ለእያንዳንዱ ግቢ) የፌዴራል ፖሊስ አባላት ስለተሰጡት፤ተማሪዎቹ ላይ ጥብቅ የሆነ ፍተሻ እና ክትትል በማድረግ ከዚህ በፊት የነበሩትን ችግሮች ጠራርጎ አስወግዶ አሁን የሰላም አምባሳደር ለመሆን ተግቶ እየሰራ ይገኛል፤ይሆናልም።
🙏እንኳን ወደ አምቦ ዩንቨርሲቲ በደህና መጣችሁ 🙏
🙏BAGA NAGAAN DHUFTAN🙏
🙏Welcome To Ambo University🙏
✍አዘጋጅ 👉አባቱን ናፋቂ ዘልዑል ነኝ።
©ዘ ካምፓስ
━━━━━━━━━━━━━━━
Share with your friends
👇👇👇👇👇👇👇👇👇
1 095
•.¸♡[ Mizan_Tepi ]♡¸.• UNIVERSITY
አድራሻ ❓
📚 ሚዛን ደቡብ ክልል ላይ ቤንቺ ማጂ ዞን ውስጥ
የምትገኝ ሞቅ ያለች ከተማ ናት ፤ ቅርንጫፍ ግቢው ደግሞ በሸካ ዞን ውስጥ ይገኛል ።ከአዲስ አበባ
ሚዛን 570km ርቀት ላይ የሚገኙ ከተሞች ናቸው፤ great east africa reftvalley በመባልም ትታወቃለች ።
የአየር ሁኔታ ❓
📚 ሞቃታማ ሆና አልፎ አልፎ ከባድ ዝናብም ይዘንባል።
የካንፓሶች ብዛት ❓
📚 በውስጡ ያሉ ግቢዎች ሁለት ናቸው ። እነሱም ፦
✅ Main campus: ሚዛን ተፈሪ ከአዲስ አበባ 570km ግቢው ውስጥ ደስ የሚል ወንዝ አለ ስያሜውም ሾንጋ ይባላል አመቱን ሙሉ ንፁህ እና ምንም የማይቀንስ በመሆኑ ለትምሮ አሪፍ ነው ።
በዚ የሚሰጡ ፊልዶች ፦
➡all social
➡Agri
➡ Medicine
➡ Health..
➡ Business and economics
➡ Law...
✅Tepi campus: ከአዲስ አበባ 611 km ከሚዛን ደግሞ 60ኪሜ ርቀት ሸካ ወረዳ ላይ የምትገኝ ሀገር ናት ፤ ሀገሩ የማርና የወተት ሀገር ነው ።
በውስጡም ፦
🔔Engineering departments
⭕ Electrical engineering
⭕ Mechanical Engineering
⭕ Civil engineering....
🔔Computer science
⭕ CS
⭕ IS
⭕ IT...
🔔Natural computational
🔔Social computational
📚የህክምና ተማሪዎች የሚማሩት በአማን የመማርያ ሆስፒታል ሲሆን የሚገኘውም በዋናው ግቢ ከተማ ሚዛን ተፈሪ ነው።
ካፌ ምግብ ❓
📚ጥሩ የሚባል አይነት ነው ፤ አንዳንዴ ቢደብርም ያን ያክል የሚያስጠላ አይደለም ። በቃ በልቶ ለመማር አሪፍ ነው ።
ከካፌ ውጪ ያሉ ምግቦች ❓
📚 Food price ከሌሎች ግቢዎች አንፃር ቅናሽ የሚባል ነው። ግቢ ውስጥ ያሉት ላውንቾች ዋጋቸው ቅናሽ ቢሆንም ምግባቸው ግን ብዙም አይነፋም ፤ ብዙ የዋጋ ልዩነት ስለሌለው ውጭ መጠቀም ይሻላል ። ሚዛን ለምትገቡ ተማሪዎች ትኩስ ነገራት ቡና ግቢ ውስጥ .....
ብር ሲሆን ወጣ ካላቹህ ....
ብር ብቻ ➕ ፤ ሻይም በተመሳሳይ ዋጋ ፤ ለውዝ እስፕሪስ ምናምን ግቢ ውስጥም ይሁን ውጭ እኩል ናቸው ... እና ...ብር ነው ።
📚avocado 🍌 ሙዝ እና የፍራፍሬ ዘር ባጠቃላይ በጣም ርካሽ ናቸው ። የ10 በር 20 ፍሬ ምናምን ይሸጣል።
የዕቃ ስርቆተ ❓
📚 ለፍሬሽ ተማሪዎች ብዙም አስጊ ነገር የለም ግን ማታ ማታ ከግቢ ውጭ ብዙ እንዳትዞሩ ሎካሎች አንዳንዴ hang ያደርጋሉ ይባላል።
ውሃ ፤ መብራት ፤ WIFI ❓
📚 ውሃ በጣም ጥሩ ነው ፤ መብራት ምንም አይልም ፤ WIFI በጣም ያናድዳል።
ሽንት ቤት ❓
📚 ጥሩ ነው ፤ በአንፃራዊነት ከሌሎች ግቢዎች የተሻለ ነው ።
📚 በተረፈ እንኳን ወደ ምድረ ገነት በሰላም መጣቹህ ብለው የሚቀበሏቹህ የከተማው ነዋሪዎች ብቻ ሳይሆኑ ከሁሉም የሀገራችን ክፍሎች በተለያየ ምክንያት ኑሯቸውን ሚዛን ያደረጉ ምርጥዬ ወገኖቻቹህ ናቸው ።
➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖
➖➖➖➖➖➖➖➖➖
©ዘ ካምፓስ
━━━━━━━━━━━━━━━
Share with your friends
👇👇👇👇👇👇👇👇👇
@androethiop
@androethiop
1 095
#ጎንደር_ዩኒቨርሲቲ
አድራሻ ❓
📚ጎንደር ከአዲስ አበባ በ727km ርቀት ላይ ትገኛለች። ከአዲስ ጎንደር በሀገር አቋራጭ ባስ ማለትም ሰላም ባስ ምናምን ከተጓዝን በአንድ ቀን እንደርሳለን። ወይም ደግሞ ከአዲስ አበባ ከመናሀርያ ወደ ባህርዳር ተጉዘን ከዛም በባህርዳር አድረገን ወደ ጎንደር መምጣት እንችላለን።፤ ነገር ግን የመጀመሪያውን ምርጫ ብትጠቀሙ ይሻላል፤ ወጪ እንዳይበዛባችሁም ከእንግልት ለመዳንም ከላይ የተዘረዘሩትን በባሶች ብትጠቀሙ አሪፍ ነው።
📚 በplane መምጣት ለምትፈልጉ ደግሞ የኢትዮጵያ አየር መንገድን በመጠቀም በደቂቃዎች ውስጥ ጎንደር አየር ማረፊያ መድረስ ይችላሉ። it takes only 41 min ፤ ዋጋው ከ1800 - 2500 ድረስ ኢትዮ አየር መንገድ ያስከፍላል ።
የአየሩ ሁኔታ ❓
📚 ጎንደር በሰሜን ኢትዮጵያ ስለምትገኝ በጣም ከፍታ ቦታ ላይ ነች። ይህም የጎንደርን አየር ቀን ቀን ፀሐያማ መሸት ሲል ደግሞ ብርዳማ እንዲሆን አድረጎታል so ከቤታችሁ ስትመጡ ሹራብ ነገር ብትይዙ ይመረጣል።
የካንፓሶች ብዛት ❓
📚 ጎንደር ዩኒቨርሲቲ በዋናነት አምስት ጊቢዎች አሉት ፦ እነርሱም
1, GC ግቢ <health science college>
2. Fasil ግቢ <Engineering science>
3. ቴዲ <all natural science> except eng. Science, health science, and agr. Science.
4. ማራኪ ግቢ< all social science>
5, ጤዳ ግቢ<agricultural science>
📚 ማራኪ ፤ ቴዲ ቨተርነሪ እና ፋሲል ጊቢ የተያያዙ ጊቢዎች ሲሆኑ ጠዳ እና Health ጊቢ ደሞ የተለየ ቦታ ነው ያሉት ፡፡
የዕቃ ስርቆት ጉዳይ ❓
⚠️ማስጠንቀቂያ ከመናኸሪያ ወደ ግቢ በምትሄዱበት ወቅትና ግቢ ከገባቹህ በኋላ ወደ ከተማ ምናምን ስትወጡ ንብረቶቻችሁን በንቃት መጠበቅ ይኖርባቹሃል ምክንያቱም ከተማው ላይ አዲስ ተማሪዎችንና የግቢ ተማሪዎችን የሚሰርቁ የተደራጁ ሌቦች አሉ ።
የትምህርት ዘርፎች ❓
❄ Health science college በሀገራችን ቀደምት ከመሆኑ የተነሳ በሀገርቱ ካሉ universityዎች አሪፍ የሚባል የትምህርት አሠጣጥ አለው ፤በhealth science college የተዋጣለት ግቢ ነው ።
✅ Engineering science የተከፈተው በቅርብ ጊዜ ቢሆንም እንኳ በሀገራችን ካሉ ዩኒቨርሲቲዎች የመጀመርያውን ደረጃ የሚይዝ campus ነው።
በውስጡ 8 የተለያዩ departments አሉ ፦
1. Electrical and computer Engineering
2. Biomedical Engineering 🆕
3. Chemical Engineering
4. Mechanical Engineering
5. Civil Engineering
6. Construction management Engineering (cotem)
7. Industrial Engineering
8. Hydraulics Engineering
📚 ሲሆኑ ምናልባት ቀጣይ አመት የሚጨመሩ departments ይኖራል የሚል ተስፋ አለ።
በተጨማሪም ጎንደር ዩኒቨርሲቲ በ Engineering science ለተከታታይ 3 አመት ኢትዮጵያ ውስጥ ካሉ ዪኒቨርሲቲዎች 1ኛ በመውጣት ሃትሪክ ሰርቷል።
ዩንቨርሲቲው በጤናው ዘርፍ የካበተ ልምድ እና ዝና ያለው ሲሆን ደግሞ ለtechnology(engineering and CS) more ትኩረት እየሰጠ ይገኛል።
📚 first semester engineering courses ፦
1.Applied one ( maths guide book ካላቹህ እንዳትረሱ)
2.mechanics
3.Drawing(drawing material እንዳትረሱ)
4.Communicative( English)
5.Civics
6. Engineering profession
የካፌ ምግብ ❓
📚 ጣፍጦም ባይሆን ይበላል ፤ ምንም አይልም ቀን ቀን አላቸው የሚደብሩ ምግቦች የሚቀርብበት ...!
ከካፌ ውጪ ስላሉ ምግብ ቤቶች ❓
📚 Non ካፌ ተማሪዎች ፋሲል ግቢ ውስጥ ወደ 4 ላውንጆች አሉ ፤ከአራቱ ላውንቾች ውስጥ አንዱ አሪፍ ሚባልው 600 ብር አከባቢ ወርሃዊ ኮንትራት ነው ምሳ እና እራት ብቻ ያካተተ ኮንትረት ነው ።
ፋሲል Launge ፦
1. በየአይነት 40-50 birr
2. ሽሮ 50 birr
3. የፍስክ ምግብ ከ60-70birr
መምህራን launge ፦
1. የፆም ከ40-80 ብር
2. የፍስክ ከ50-80 ብር
ዋና launge ፦
📚ይህ ምግብ ቤት ዋጋው ከመምህራን ላውንጅ ጋር ተመሳሳይ ሲሆን ምግባቸው ግን 1ኛ ነው ።
ሽንት ቤት ❓
📚 አሪፍ ነው ፤ ምንም አይልም .!
ውሃ ፤ መብራት ፣ WIFI ❓
📚 WIFI በጣም ገራሚ ነው ፤ የትኛውም ካንፓስ በሌለ ፍጥነት ነው የሚሰራው ፤ ውሃ እና መብራት የሀገሪቷ ችግር ስለሆነ አንዳንዴ ይጠፋል የሚያሳስብ ግን አይደለም ።
N.B, ከላይ ያለው መረጃ ከ2012 ዓ.ም በፊት ያለውን ነገር የሚገልጽ ስለሆነ አሁን ያሉትን ለውጦች አላካተተም ።
➖➖➖➖➖➖➖➖➖
©ዘ ካምፓስ
━━━━━━━━━━━━━━━
Share with your friends
👇👇👇👇👇👇👇👇👇
@androethiop
@androethiop
1 095
#ዋቻሞ_ዩንቨርሲቲ
አድራሻ ❓
📚ከአዲስ አበባ 500 km አከባባ የምትርቅ ከተማ የሆነችው ሆሳዕና ላይ የሚገኝ የደቡብ ክልል ዮኒቨርስቲ ነው ።
የአየር ሁኔታ ❓
📚 መጀመሪያዎቹ ወራቶች በጣም ይበርዳሉ ሆኖም ግን ይለመዳል ፤ ከህዳር በኋላ ግን በቀኑ ክፍለ ጊዜ ይሞቃል ። በተጨማሪም ከsecond semister በኋላ ዝናብ ስለሚበዛ ከሞቃታማ አካባቢ የምትመጡ ወንድም እህቶች አስፈላጊውን ጥንቃቄ ማድረግ ይኖርባቹሃል ።
የካንፓሶች ብዛት ❓
📚 በውስጡ ያሉ ግቢዎች ሁለት ሲሆኑ እነሱርም፦
🌴 Main campus ፡ የሚገኘው ሆሳዕና ከተማ ላይ ነው ።
🌴 Durame campus ፡ ይህ ግቢ ከዋናው ግቢ የ40ብር መንገድ ነው ።
የተለያዮ ዲፓርትመንቶች አሉት ፦
✅ Health and Medicine
✅ Engineering and Technology
✅ Business and Economics
✅ Other Social Science
✅ Agriculture ena Yemesaselutn
የዮኒቨርሲቲው ሁኔታ ❓
📚 Grade ላይ ትንሽ ችግር አለባቸው አስተማሪዎቹ hard ነገር ናቸው ። በተረፈ ግቢያችን ከሀገሪቱ ዩንቨርሲቲዎች አንፃር ሲታይ በተለይም ደግሞ አሁን ባለው ነባራዊ ሁኔታ ፍፁም ሰላማዊ ነው ማለት ይቻላል።
ውሃ ፤መብራት እና WIFI ❓
📚 ውሃ የለም በጣም ያስቸግራል ፤ ውሃ ባለመኖሩ ትንሽ ግቢው ሽታ አለው አንዳንድ አከባቢዎች ፤ መብራት ጥሩ ነው ፤ WIFI በቂ ባይባል ምንም አይልም በተለይ ማታ በፍጥነት ይሰራል ።
ሽንት ቤት ❓
📚 ሽንት ቤትም አስደሳች አይደለም ፤ በጣም የሚቸግረን ነገር እሱ ነው ፤ አርኪ አይደለም በጣም መሻሻል አለበት ።
የፊልድ ምደባ ❓
👉 Architecture መማር ለምትፈልጉ ተማሪዎች ግቢው በቅድመ ፈተና አወዳድሮ ይቀበላል ።
👉 Medicine መማር ለምትፈልጉ ተማሪዎች ደግሞ ፍሬሽማን ኮርስ ስጨርሱ በመስፈርቱ መሰረት አወዳድሮ ተቀብሎ ያስተምራቹሃል ።
📚Medicine የሚገቡ ተማሪዎች የሚማሩት በንግስት ኢሌኒ ሪፈራል ሆስፒታል ሲሆን በግቢ ባስ እየተመላለሱ ይማራሉ ፤ አላለቀም እንጂ ለህክምና ተማሪዎች በሆስፒታሉ ቅጥር ግቢ ውስጥ ዶርም እየተሰራላቸው ነው ለጊዜው ግን እስከ አራተኛ አመት ድረስ በmain ግቢ እየተማሩ ነው ።
📚ከአዲስ አበባ ለምትመጡ ተማሪዎች ዩንቨርሲቲው የሚገኘው ከተማው መግቢያ አከባቢ በመሆኑ ግቢው በር ላይ መውረድ ትችላላችሁ ።
የዕቃ ስርቆት ❓
📚 ግቢውን እና ከተማውን በደንብ እስከምትለምዱት ድረስ ጎምቦር ፣ ሚካኤል እና ወንጂ ወደ ሚባሉት ሰፈሮች ባትሄዱ አሪፍ ነው ፤ ለምን መሰላቹልህ ብዙውን ጊዜ አንደኛ አመት ተማሪዎች በማን ላይ መተበት እንዳለባችሁና ከማን ጋር መቀለድ እንደሚገባ ስለማታቁ ነው ። ለማንኛውም ከሎካሎች ጋር ተጣላቹህ ማለት የግቢ እስረኛ ሆናቹህ ማለት ስለሆነ ብዙ አትፍጠኑ ።
➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖
N.B, ከላይ ያለው መረጃ ከ2012 ዓ.ም በፊት ያለውን ነገር የሚገልጽ ስለሆነ አሁን ያሉትን ለውጦች አላካተተም ።
➖➖➖➖➖➖➖➖➖
©ዘ ካምፓስ
━━━━━━━━━━━━━━━
Share with your friends
👇👇👇👇👇👇👇👇👇
@androethiop
@androethiop
1 095
ኣዲግራት ዩኒቨርሲቲ
አድራሻ ❓
📚 በትግራይ ክልል ከአዲስ አበባ 900km ርቀት ላይ የምትገኝ ከተማ ናት ...! ፤ በ....... ብር (በባስ) አልያም በ...... ብር በአየር መንገደ መምጣት ትችላላችሁ ...!
የአየር ፀባይ ❓
📚ቀን ይሞቃል ማታ ይበርዳል ለኑሮ ምቹ አየር ፀባይ አለው ።
የሚሰጡ ትምህርት ዘርፎች፦
✅ NATURAL
🎯 Medicine
🎯 other health
🎯 veterinary scienc
🎯 Agriculture
🎯 engineering,
🎯 computer science
🎯 teacher education.....
✅ SOCIAL
🎯 Law
🎯 economics
🎯 business,
🎯 accounting,
🎯 language,
🎯 sociology.......!
WiFi፤መብራት፤ውሃ ❓
📚 WiFi በጣም ነው ደስ የሚለው በሚገርም ፍጥነት በየቦታው አለ ...!ውሃ እና መብራት ዘጭ ነው ..ምንም አያሳስብም ቤት ራስ የዚን ያክል የለም...!
📚 Library እና Laboratory የተሟሉ ናቸው.።
የካፌ ምግብ ❓
📚 የተለመደው ነገር ነው በቃ የቅንጦት ባይሆንም ሆድ የሚሞላ ነገር አይታጣም ፤ ጥሩ ምግቦችም አላቸው...
ከካፌ ውጪ ምግብ ❓
✅ምንም አይልም ላውንቹ ያው ነው ከካፌው ጋር ዋጋው በጣም ተመጣጣኝ ነው ። .......... ብር ነው ማንኛውም ምግብ የሚገኘው ...!
የማህበረሰቡ ሁኔታ ❓
📚 የአከባቢው ህበረተሰብ ሰው አክባሪና እንግዳ ተቀባይ እንድሁም ከሰው ጋር ለመግባባት ምቹ ህዝብ ነው ።
የሰላም ሁኔታ ❓
📚 አከባቢው ፍጹም ሰላም የሞላበት አከባቢ ነው ፤ ፍቅር የሆኑ ህዝቦቸ ፍቅር የሆኑ ሰዎች.አሉባት...!
ሽንት ቤት ❓
📚 አሪፍ ነው ንፅህናው ግን ቦታው ትንሽ ያውካል ለነገሩ ብዙ እዛ ስለማንቆይ የምንሰራውን ሰርተን ቶሎ ላሽ....!
➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖
➖➖➖➖➖➖➖➖➖
©ዘ ካምፓስ
━━━━━━━━━━━━━━━
Share with your friends
👇👇👇👇👇👇👇👇👇
@androethiop
@androethiop
1 095
#ቡሌሆራ_ዩንቨርሲቲ
አድራሻ ❓
📚ቡሌ ሆራ ዪኒቨርስቲ ከአዲስ አበባ 469km እርቀት ላይ ሲይገኛል ፤ በኦሮሚያ ክልል ውስጥ ከሚገኙ ዮኒቨርስቲዎች አንዱ ሲሆን ሚገኘውም ምዕራብ ጉጂ ቡሌ ሆራ ከተማ ላይ ነው ።
የአየር ሁኔታ ❓
📚 ግቢው አየር ንብረት እንደወራቶች ቢለዋወጥም እንኳን ወይና ደጋ ነው ማለት ይቻላል። ብርዳማ ነው ።
የግቢው ደረጃ ❓
📚 ድሮ በረብሽ የተጨበጨበለት ግቢ ነበር አሁን ላይ ግን በጣም ገራሚ በሆነ እድገት ውስጥ ይገኛል። ለዚህ ማሳያ ሊሆን የሚችለው ደግሞ ሌሎች ዪኒቨርስቲዎች የማይሰጡትን ፊልድ በመሰጠት ይታወቃል ።
ውሃ ፤ መብራት ፤WIFI ❓
📚 ዉሀ ጥቂት block ላይ ባይኖርም ግቢ ውስጥ የትም ይገኛል። ውሃ ምንም አያሳስብም ።መብራት አይሄድም ቢሔድም አይቆይም ቶሎ ተመልሶ ይመጣል ፤ WIFI የለም ማለት ይቻላል ፤ሁለት ቦታ ብቻ ነው ያለው እሱም አይሰራም ።
የሚሰጡ ፊልዶች ❓
📚 ቡሌሆራ ዮኒቨርስቲ የማይሰጡች ፊልዶች የሉም ማለት ይቻላል ።
📚ከnatural ሁሉንም ፊልዶች ይሰጣል ። medicine ፤ helath ፤ agriculture ፤Enginering ፤ Competitional ... ላይ የሚገኙ ፊልዶች ይሰጣል ።
📚 ለsocial ደሞ ፦ accounting ፤ economics ፤ markting Management ፤ logestics ፤ Banking and finance ፤ coperative busines ፤ coperative auditing ፤ business administration and info system ፤ public adminstration ፤ Hotel and tuorsim በጣም ብዙ ዘርፎች ይሰጣል ..
ሽንት ቤት ❓
📚 ምንም አይልም ግን መስተካከል አለበት ትንሽ ይደብራል ፤ አሪፍ ነው ለማለት ቢከብድም ለክፉ አይሰጥም ።
የካፌ ምግብ ❓
📚 ምንም ደስ አይልም ፤ በጣም ነው የሚያስጠላው ፤ ካፌ የሚጠቀሙ ልጆች ይጎዳሉ ፤ ምግቡ በስነስርዓት በፍፁም አይሰራም ፤ ችግር አለበት ።
ከካፌ ውጪ ያሉ ምግብ ቤቶች ❓
📚 ከካፌ ቢሻሉ አመርቂ አይደሉም ፤ መሻሻል አለበት ምግብ ትልቁ የዮኒቨርሲቲው ችግር ነው ።
➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖
━━━━━━━━━━━━━━━
Share with your friends
👇👇👇👇👇👇👇👇👇
@androethiop
@androethiop
