Yakobe Graphics
前往频道在 Telegram
8 913
订阅者
+124 小时
无数据7 天
+830 天
帖子存档
8 912
Text ያልደረሳችሁ ልጆች ብዙ ብዙ ተመዝጋቢ ስላለ እየተጨናነቀ ስለሆነ ነው! ምዝገባው እስከ እሁድ 12 ስለሆነ ለሁላችሁም እንልክላቹዋለን!
8 912
ሰላም እንዴት ናችሁ እስከ ዛሬ የቆየነው ኮርሱን ስናዘጋጅ ስለነበር ነው! 11 የሚሆኑ ቪዲዮዎች አዘጋጅተናል! የመጀመሪያው ኮርስ #ግራፊክስ_ዲዛይን ነው! እሱን ከጨረስን በዋላ ወደ ቪዲዮ ኤዲቲንግ እንገባለን! ምዝገባ ነገ ምሽት 12:00 ላይ እንጀምራለን!
8 912
እኛ ምንፈልገው 200 Active Useሮችን ነው! ስልጠናው የሚቆየው ለ2ወር ነው 1ወር Graphics design 1ወር Video Editing
ኮርሱ Free ነው! ያዘጋጀነው Private Channel አለ በሳምንት 3ቀን ስልጠና ይኖረናል! ስኬጁላችሁን አስተካክሉና ምዝገባ ስንጀምር እናሳውቃቹዋለን!
