ch
Feedback
Best Law Family

Best Law Family

前往频道在 Telegram

Free Legal Advice/ነፃ የሕግ ምክር አገልግሎት

显示更多
457
订阅者
无数据24 小时
+37 天
+630 天

数据加载中...

标签云
无数据
有任何问题?请刷新页面或联系我们的客服。
进出提及
---
---
---
---
---
---
吸引订阅者
9月 '24
九月 '24
+14
在0个频道中
八月 '24
+44
在0个频道中
Get PRO
七月 '240
在0个频道中
Get PRO
六月 '24
+7
在0个频道中
Get PRO
五月 '24
+7
在0个频道中
Get PRO
四月 '24
+16
在0个频道中
Get PRO
三月 '24
+8
在0个频道中
Get PRO
二月 '240
在0个频道中
Get PRO
一月 '240
在0个频道中
Get PRO
十二月 '230
在0个频道中
Get PRO
十一月 '230
在0个频道中
Get PRO
十月 '230
在0个频道中
Get PRO
九月 '23
+5
在0个频道中
Get PRO
八月 '23
+10
在0个频道中
Get PRO
七月 '23
+11
在0个频道中
Get PRO
六月 '23
+8
在0个频道中
Get PRO
五月 '23
+4
在0个频道中
Get PRO
四月 '23
+11
在0个频道中
Get PRO
三月 '23
+9
在0个频道中
Get PRO
二月 '23
+16
在0个频道中
Get PRO
一月 '23
+14
在0个频道中
Get PRO
十二月 '22
+17
在0个频道中
Get PRO
十一月 '22
+58
在0个频道中
Get PRO
十月 '22
+12
在0个频道中
Get PRO
九月 '22
+14
在0个频道中
Get PRO
八月 '22
+21
在0个频道中
Get PRO
七月 '22
+12
在0个频道中
Get PRO
六月 '22
+13
在0个频道中
Get PRO
五月 '22
+87
在0个频道中
Get PRO
四月 '22
+7
在0个频道中
Get PRO
三月 '220
在0个频道中
Get PRO
二月 '22
+4
在0个频道中
Get PRO
一月 '22
+12
在0个频道中
Get PRO
十二月 '21
+3
在0个频道中
Get PRO
十一月 '21
+13
在0个频道中
Get PRO
十月 '21
+214
在0个频道中
日期
订阅者增长
提及
频道
21 九月0
20 九月+3
19 九月+4
18 九月0
17 九月0
16 九月0
15 九月0
14 九月0
13 九月+1
12 九月+1
11 九月0
10 九月0
09 九月0
08 九月0
07 九月+3
06 九月0
05 九月0
04 九月0
03 九月+2
02 九月0
01 九月0
频道帖子
እንኳን ለ2016 ዓ.ም በሰላም አደረሳችሁ!! አዲሱ ዓመት የሰላም ፣ የጤና እንዲሁም የስኬት ዘመን  እንዲሆንላችሁ  እመኛለሁ !!! Tewedaj Mehammed!!! Admin

2
New decision on the income tax of lawyers!!!
New decision on the income tax of lawyers!!!
199
3
Explanation on the income tax of lawyers!!!
Explanation on the income tax of lawyers!!!
150
4
Tewedaj Mehammed wishes to you and your family a Happy Eid, Al Adha Arefa. Eid Mubarek!!! Admin
129
5
የተሻሻለው ኤክሳይዝ ታክስ . . . አዲስ የተጨመሩ ፦ - የሞባይል አገልግሎቶች (ኢንተርኔት ፣ የድምፅና የፅሁፍ መልዕክት)፣  የገመድ አልባ ስልክ አገልግሎት፣ የገመድም ሆነ ገመድ አልባ የኢንተርኔት አገልግሎቶች 👉 የማስከፈያ ምጣኔ 5 % የኤክሳይዝ ታክስ ማስከፈያ ዋጋቸው የቀነሰ ፦ ➤ ስኳር ለህክምና ከሚውለው በስተቀር - የበፊቱ የማስከፈያ ምጣኔ 👉 20 % - አዲሱ የማስከፈያ ምጣኔ 👉 10 % ➤ ማስቲካ - የበፊቱ የማስከፈያ ምጣኔ 👉 20 % - አዲሱ የማስከፈያ ምጣኔ 👉 10 % ➤ በቀጥታ ለምግብነት እንዲውል የተዘጋጀ ቸኮሌት እና ጣፋጭ ከረሜላዎች - የበፊቱ የማስከፈያ ምጣኔ 👉 20 % - አዲሱ የማስከፈያ ምጣኔ 👉 10 % ➤ ባህሪው ያልተለወጠ ኢቴል አልኮል - የበፊቱ የማስከፈያ ምጣኔ 👉 60 % - አዲሱ የማስከፈያ ምጣኔ 👉 10 % ➤ ጨው - የበፊቱ የማስከፈያ ምጣኔ 👉 25 % - አዲሱ የማስከፈያ ምጣኔ 👉 10 % ➤ ኬሮሲን፣ ቤንዚን እና ናፍጣ ነዳጆች - የበፊቱ የማስከፈያ ምጣኔ 👉 30 % - አዲሱ የማስከፈያ ምጣኔ 👉 15 % ➤ ጨርቅና ልብስ - የበፊቱ የማስከፈያ ምጣኔ 👉 8 % - አዲሱ የማስከፈያ ምጣኔ 👉 5 % ➤ ምንጣፎች፣ ከጨርቃ ጨርቅ የተሰሩ የወለል መሸፈኛዎች - በፊቱ የማስከፈያ ምጣኔ 👉 30 % - አዲሱ የማስከፈያ ምጣኔ 👉 15 % በአዲሱ አዋጅ ነፃ የሆኑ የማይመለከታቸው ፦ 📹 📷 ቪድዮ መቅረጫ ወይም ማባዣ መሳሪያዎች፣ የቴሌቪዥን ስርጭት መቀበያዎች፣ ፎቶ ወይም ቪድዮ ካሜራ 👉 #ነፃ (ነባሩ ማስከፈያ ምጣኔ 10 % ነበር) ከኤክሳይዝ ታክስ ነፃ የሆኑ ዕቃዎች ፦ የሚከተሉት የኤክሳይዝ ታክስ የሚከፈልባቸው ዕቃዎች ከኤክሳይዝ ታክስ ነፃ ተደርገዋል፡፡ 1. አውሮፕላን በዓለምዐቀፍ ትራፊክ እንቅስቃሴ ውስጥ ባለበት ጊዜ ተሳፋሪ መንገደኞች እና የአውሮፕላኑ ሠራተኞች በጉዞ ወቅት የሚጠቀሙባቸው በነፃ የሚሰጡ ዕቃዎች፤ 2. የዲፕሎማቲክ ወይም ኮንሱለር ሚሲዮኖች ወይም ዲፕሎማቶች አና ቆንስላዎች ወይም በኢትዮጵያ ነዋሪ የሆነ የዲፕሎማቱ እና የቆንስላው ቤተሰቦች ወደአገር የሚያስገቧቸው ወይም ከአገር ውስጥ የሚገዟቸው በዲፕሎማቶች መብትና ጥቅም ደንብ የተፈቀዱ የኤክሳይዝ ታክስ የሚከፈልባቸው ዕቃዎች፣ 3. በመንግሥት ጥሪ መሰረት በአደጋ የተጎዱ ሰዎችን ለመርጃ እንዲውሉ ወደአገር የሚገቡ ዕቃዎች፣ 4. የአገር መከላከያ ሚኒስቴር ወይም የፌዴራልና የክልል ፖሊስ ኮሚሽኖች ወደአገር የሚያስገቧቸው ወይም ከአገር ውስጥ የሚገዙዋቸው በሚኒስትሩ በሚወጣ መመሪያ የተፈቀዱ የኤክሳይዝ ታክስ የሚከፈልባቸው ዕቃዎች፤ 5. ከተሽከርካሪ በስተቀር ወደአገር የሚገቡ መንገደኞች ይዘዋቸው የሚመጡ አግባብ ባለው ሕግ የተፈቀዱ የኤክሳይዝ ታክስ የሚከፈልባቸው ዕቃዎች፤
140
6
没有文字...
177
7
መሠረታዊ የምግብ ሸቀጦች ከቀረጥና ታክስ ነፃ ስለመሆናቸው የወጣ መመሪያ!!!
168
8
To all my Muslim ☪️ ❤️ brother and sister, I wish you a wonderful ❤️ Eid Mubarek.
154
9
Happy Easter to you and your family! Tewedaj, Admin
211
10
A directive to repeat to import vehicles for duty-free for taxi transportation
195
11
961_ለታክሲ_ትራንስፖርት_አገልግሎት_የሚውሉ_ተሽከርካሪዎች_ከቀረጥና_ታሆኑ_የመሪያ_ቁጥር_7732013.pdf
165
12
+3
942_ለልማት_ፕሮጀክቶች_እንዲውሉ_ከቀረጥ_ነፃ_ወደ_ሀገር_የሚገቡ_ተሽከርካሪዎችን_ዓይነትና_ብዛትን_ለመወሰን.pdf
207
13
ለኢንቨስትመንት ማስፋፊያ/ማሻሻያ ሰለሚሰጥ ማበረታቻ እና ለልማት ፕሮጀክቶች ከቀረጥ ነጻ ወደ አገር የሚገቡ ተሽከርካሪዎችን ለመወሰን የወጡ መመሪያዎች
199
14
እንኳን ለጌታችን ለመድሃኒታችን የኢየሱስ ክርስቶስ የልደት በዓል በሰላም  አደረሳችሁ!
147
15
ከባንክ ሂሳቤ ላይ ገንዘብ አላአግባብ ወጪ በመደረጉ ባንኩ ገንዘቡን እንዲመልስ የሚል ክስ ሲቀርብ የፎረንሲክ ምረመራውን ውጤት ብቻ መሠረት በማድረግ ባንኩን ለክሱ ኃላፊ ማድረግ መሰረታዊ የሕግ ስህተት ነው። በወጪ ማዘዣው ላይ የተመለከተዉ ፊርማ በሲስተሙ ላይ ከተመለከተዉ የፊርማ ናሙና ጋር ተመሳሳይ መሆን አለመሆኑን ለማረጋገጥ የወጪ ማዘዣው ላይ የተመለከተዉ ፊርማ ከናሙና ፊርማ ጋር የሚመሳሰል መሆን አለመሆኑ ገለልተኛ በሆነ አካል ታይቶ መረጋገጥ ይኖርበታል። በመሆኑም ክስ ከቀረበበት ባንክ ዉጪ በሌሎች ባንኮች ከወጪ ማዛዣ ክፍያ ጋር በተያያዘ ልምድ ባላቸዉ የባንክ ባለሙያዎች እንዲታይ በማድረግ ባንኩ ተገቢውን ጥንቃቄ በማድረግ ግዴታዉን የተወጣ መሆን አለመሆኑ ማረጋገጥ ይገባል፡፡ የባለሂሳቡ ባንክ ደብተር ቀርቦ ሂሳቡ ተቀንሶ የተጻፈ መሆን አለመሆኑ ሆነ የባለሂሳቡ መታወቂያ በማየት ባንኩ ያረጋገጠ መሆን አለመሆኑ ደግሞ በሰው ማስረጃ ሆኖ የባንክ ሂሳብ ደብተሩ ካለ በማስቀረብ መረጋገጥ ይኖርበታል። ሰ/መ/ቁ. 220830 ጥቅምት 29 ቀን 2015 ዓ/ም አዲስ አበባ ኢትዮጵያ 🇪🇹 Join #Bank #law #lawyer @SAMUELGIRMA
165
16
ወደ አገር በሚገቡ ዕቃዎች ላይ የማህበራዊ ልማት ቀረጥ ለማስከፈል የወጣ ደንብ ቁጥር 519/2014
167
17
የውጭ ምንዛሬ የማይፈቀድላቸው ከውጭ የሚገቡ ዕቃዎች ዝርዝር ላይ ማሻሻያ ተደረገ‼️ ከዚህ ቀደም ላልተወሰነ ጊዜ ተላልፎ በነበረው የውጭ ምንዛሬ የማይፈቀድላቸው ከውጭ የሚገቡ እቃዎች ዝርዝር ላይ ማሻሻያ ማድረግ በማስፈለጉ ከዚህ በታች በተዘረዘሩት ዕቃዎች ላይ ማሻሻያ መደረጉን የገንዘብ ሚኒስቴር ለኢትዮጵያ ብሄራዊ ባንክና ለጉምሩክ ኮሚሽን በጻፈው ደብዳቤ አሳውቋል፡፡ ማሻሻያ የተደረገባቸው ከውጭ የሚገቡ እቃዎች፦ 1. በታሪፍ ቁጥር 9401. 9000 እና 9403. 9000 የሚመደቡ እቃዎች ክፍሎች ማምረቻ ግብአቶች፣ 2. ምርቶቻቸውንና አገልግሎቶቻቸውን በውጭ ምንዛሬ የመሸጥ ፍቃድ ያላቸው ሬስቶራንቶችና ሱፐር ማርኬቶች የራሳቸውን የውጭ ምንዛሬ ተጠቅመው የሚያስገቧቸው ዕቃዎች፣ 3. ባለ ኮከብ ሆቴሎች የራሳቸውን የውጭ ምንዛሬ ተጠቅመው የሚያስመጧቸው ዕቃዎችና 4. የቀረጥ ነጻ ሱቆች የሚያስመጧቸው ዕቃዎች የውጭ ምንዛሬ ክልከላው የማይመለከታቸው መሆኑን ሚኒስቴሩ አስታውቋል፡፡
252
18
የኤክሳይዝ ታክስ አዋጅ አፈፃፀምን በተመለከተ በቀረቡ ጥያቄዎች መነሻ የተዘጋጀ ማብራሪያ
184
19
Duty free privileges for Ethiopian returnees from abroad!!!
Duty free privileges for Ethiopian returnees from abroad!!!
124
20
+2
没有文字...
135