ch
Feedback
One love school Grade1 to Grade 8

One love school Grade1 to Grade 8

前往频道在 Telegram
1 134
订阅者
无数据24 小时
+17 天
+430 天

数据加载中...

标签云
无数据
有任何问题?请刷新页面或联系我们的客服
进出提及
---
---
---
---
---
---
吸引订阅者
十二月 '24
十二月 '24
+9
在0个频道中
十一月 '24
+18
在0个频道中
Get PRO
十月 '24
+40
在0个频道中
Get PRO
九月 '24
+52
在0个频道中
Get PRO
八月 '24
+18
在0个频道中
Get PRO
七月 '24
+33
在0个频道中
Get PRO
六月 '24
+38
在0个频道中
Get PRO
五月 '24
+40
在0个频道中
Get PRO
四月 '24
+40
在0个频道中
Get PRO
三月 '24
+38
在0个频道中
Get PRO
二月 '24
+31
在0个频道中
Get PRO
一月 '24
+46
在0个频道中
Get PRO
十二月 '23
+1 035
在0个频道中
日期
订阅者增长
提及
频道
21 十二月+1
20 十二月0
19 十二月0
18 十二月0
17 十二月0
16 十二月0
15 十二月0
14 十二月0
13 十二月0
12 十二月0
11 十二月0
10 十二月0
09 十二月0
08 十二月0
07 十二月+1
06 十二月+2
05 十二月+1
04 十二月0
03 十二月0
02 十二月+1
01 十二月+3
频道帖子
2
የልጆን ስሜትና ሞራል ለመጠበቅ ምን ያህል ርቀት ይሄዳሉ?? ዝነኛዋ ተዋናይ እና የቴሌቪዥን ፕሮግራሞች አቅራቢ Hannah Waddingham ፡ በTed lasso ተከታታይ የቴሌቪዥን ኮሜዲ ድራማ ላይ ባሳየችው ድንቅ ትወና ፡ ባለፈው ቅዳሜ በሎስ አንጀለስ ተካሂዶ በነበረው የSAG Award ላይ በእጩነት ቀርባ ነበር ። እንደሚታወቀው የፊልም ተዋናዮች ይህን በመሰሉ የሽልማት መድረኮች ላይ ለመገኘት ሲያስቡ ትልቅ ሀሳብ የሚሆንባቸው በእለቱ የሚለብሱት ልብስና ፡ የሚይዙት ቦርሳ ጉዳይ ነው ። እና በዚህ እለት በእውቅ ዲዛይነሮች ከተሰራ ልብሳቸው ጋር የሚሄድ እንደ ቫለንቲኖ ፡ ፕራዳ ፡ ዶልቼ ጋባና ወይም በዝነኛው ማሌዥያዊው ዲዛይነር ጂሚ ቾ ፡ የተሰሩ ውድ እና ውስን ቦርሳዎችን ይዘው ፡ ...ብቻ በእለቱ ደምቀው ለመታየት የቻሉትን ያህል አስበውበት ነው ወደ ዝግጅቱ ቦታ የሚሄዱት ። እንግሊዛዊቷ ተዋናይ Hannah Waddingham ም፡ በባለፈው ቅዳሜ የአዋርድ ፕሮግራም ላይ የተገኘችው ፡ በእውቅ ዲዛይነር የተሰራ ቀሚስ ለብሳ ነበር ። ሆኖም በዝግጅቱ ከተገኙት ሴቶች ሁሉ ተለይታ ምሽቱን ርእስ ሆና ያመሸችው ፡ አብረቅራቂ ፈርጦች ባሉት ውድ ልብሷ ሳይሆን ፡ በያዘችው የእጅ ቦርሳዋ ነው ። ይህ የሰወችን ትኩረት ስቦ ርእስ ለመሆን ያበቃት ቦርሳ የተሰራው በአለም በታወቁ ዲዛይነሮች አይደለም ፡ ጉቺም ሆነ ፕራዳ ፡ ወይም ጂሚ ቾ ይህን ቦርሳ አልሰሩላትም ። የሃና ቦርሳ የተሰራው በዘጠኝ አመት ሴት ልጇ ነው ። ይህን በተመለከተ ስትናገር... ስታድግ ዲዛይነር መሆን የምትፈልገው ልጇ ፡ በ SAG አዋርድ ላይ ለሽልማት ከታጩት ተዋናዮች መሀል አንዷ መሆኗን ስትነግራት ፡ ቤት ውስጥ ያገኘችውን ካርቶን ቆራርጣና በሙጫ አያይዛ ፡ ይህን ቦርሳ እንደሰራችላት ገልጻለች ። ልጄ ይህንን የካርቶን ቦርሳ ስትሰራልኝ ፡ በእለቱ ይዤው እንደምሄድ እርግጠኛ ሆና ነው ። ያን ባላደርግ ምናልባት ስሜቷን ልጎዳው እችል ይሆናል ። ወደዚህ መድረክ በሷ የተሰራውን ቦርሳ ይዤ በቲቪ ስታየኝ ግን በራስ መተማመኗ ይጨምራል ። በማለት ተናግራለች ። የልጆችን ስሜት ለመጠበቅና ፡ ሞራላቸውን ለመገንባት ይህን ያህልም ይኬዳል::
1 180
3
+7
没有文字...
1 616
4
没有文字...
1 437
5
ውድ የዋን ላቭ ቤተሰቦች የየካቲት ወር ወርሃዊ የትምህርት ፣ የትራንስፖርት እና የትርፍ ጊዜ ( ቲቶሪያል ) ክፍያ የሚከፈለው ከጥር 25/2016 ዓ.ም እስከ  የካቲት 5/2016 ዓ.ም  ብቻ በመሆኑ በወቅቱ የከፈላችሁ ወላጆችን እያመሰገንን ያልከፈላችሁ ወላጆች ከቅጣት በፊት ማለትም ከየካቲት 6/2016 ዓ.ም በፊት በመክፈል ሃላፊነትዎን እንዲወጡ በጥብቅ እናሳስባለን ።                    የት/ቤቱ አስተዳደር
1 444
6
https://youtu.be/0qAYWjDqm4s
1 579
7
ዉድ የዋን ላቭ ቤተሰቦች የ8 ከፍል ሕሳብ ኦላይን ሞዴል ፈተና የተለቀቀ መሆኑን እየገለጽን በተሰጠዉ የ ኦላይን እንግሊዘኛ ትምህርት ሞዴል ፈተና Best Student 6ኛ ክፍል፡ Markon Desta 7ኛ ክፍል፡ Yonas Birku 8ኛ ክፍል፡ Abenezer Abera , Yonas Getachew መሆናቸዉን በአክብሮት እንገልጻለን፡፡
1 540
8
ወላጆች የህጻናትን አደጋ ለመከላከልና ምን ያድርጉ? - በዶ/ር ሄኖክ ዘውዱ ፤ የህፃናት ህክምና ስፔሻሊስትና የልጅ በእድሉ አይደግ መፅሀፍ ደራሲ አካባቢያዊ አደጋዎችና የጤና ጉዳቶች በዕለት ተዕለት ኑሮ ላይ በስፋት የሚያጋጥሙና የህፃናት ጤና ላይ አሉታዊ ተፅእኖ የሚያሳርፉ ናቸው፡፡ በእነዚህ አደጋዎችና ጉዳቶች ላይ ወላጆች በቂ እውቀትን ካካበቱ ቅድመ ጥንቃቄ በማድረግ የህፃናት ጤናን ማጎልበት የሚችሉበት እድል ሰፊ ነው። ብዙ ጊዜ የሚከሰቱ የህፃናትን ጤና ከሚያስተጓጉሎ አደጋዎች መካከል - ቃጠሎ (በፈላ ውሀ፣በእሳት፣በኤሌክትሪክ) - ውሃ ውስጥ የመስመጥ አደጋ - የመኪና አደጋ - መታፈን (በጢስ) - መውደቅ (ከፍ ካሉ ቦታዎች፣ከፎቅ) - መርዝና መድሀኒትን ሳያውቁ መውሰድ - ትንታ ተጠቃሽ ናቸው ምንም እንኳን በሀገራችን የጥናት ዳሰሳ ባይኖርም እንደ አሜሪካ ባሉ የበለፀጉ ሀገራት እስከ 40 በመቶ ያክል ከአምስት አመት በታች የህፃናት ሞት የሚከሰተው በአደጋዎች ምክንያት ነው፡፡ በተለይም በዚህ ዘመን ተላላፊ ህመሞች በክትባትና በህክምና ጉዳታቸው እየቀነሰ ሲመጣ አደጋዎች የሚያስከትሉት ተፅእኖ እየጎላ መጥቷል፡፡ በየሆስፒታሉ ድንገተኛ ክፍሎች ውስጥ * መርዝ የጠጡ ህፃናት * ከኮንዶሚኒየም ፎቅ ወድቀው የተጎዱ ህፃናት * ወንዝ ለዋና ገብተው የሚሰምጡ * የፈላ ውሀ ተደፍቶባቸው ሰውነታቸው የተቃጠሉ ህፃናትን በዕለት ተዕለት እንቅስቃሴ ውስጥ ማየት የተለመደ ነው፡፡ በመሆኑም ወላጆች እነዚህን ነገሮች ከግምት በማስገባት ቅድመ መከላከል ላይ ማተኮር አለባቸው፡፡ እንዲሁም መጠነኛ የሆነ የድንገተኛ ህክምና እርዳታ እውቀት ማዳበር ያስፈልጋቸዋል፡፡ በዋነኛነት ወላጆች ህጻናትን ከአደጋ መከላከልና ጉዳትን ከማስቀረት አንፃር የሚከተሉትን ተግባራት መከታተል አለባቸው፡- •መድኃኒቶችንና መርዞችን ህፃናት ከማይደርሱበት ስፍራ ማስቀመጥ፣ እንዲሁም የተለዩና አጥብቀው የሚዘጉ መግጠሚያዎችን በመክደኛቸው ላይ ማድረግ •ህፃናትን የመንገድ ስርዓትንና የትራፊክ ህጎችን ማስተማር የእግረኛ መንገድ አጠቃቀምንና የግራ መስመርን ይዞ መሄድን ማሳወቅ •ህፃናትን ሙሉ ስማቸውንና የመኖሪያ ቤት አድራሻ ከነ ስልክ ቁጥራቸው ማስጠናት •በቤት ውስጥ ህጻናት በሚደርሱበት ቦታ የጦር መሳሪያ አለማስቀመጥ •በእድሜ ከፍ እያሉ ሲመጡና ተገቢ ሲሆን የዋና ልምምድና ትምህርት እንዲያገኙ ማድረግ •የኮንዶሚኒየም ወይም የመኖርያ ህንፃዎች ደረጃዎችንና መወጣጫዎች ደህንነት ማስጠበቅ፣ ህፃናት ብቻቸውን እንዳይወጡ ማድረግ •የፈላ ውሀ ወይም ወጥ እያለ ህፃኑን ትቶ አለመሄድ ወይም ለሌላ ህፃን እንዲጠብቀው አለመፍቀድ •በቤት ውስጥ ያሉ ሶኬቶች ደህንነት ማረጋገጥ፣የኤሌክትሪክ ሽቦዎችን በቀላሉ ህፃናት እንዳያገኟቸው ማድረግ •በምግብ ሰዓት እያኘኩ ማውራት፣መሳቅና መሮጥን መከልከል እንዲሁም ትክክለኛ የአመጋገብ ስርዓትን ማስተማር •በቤት ውስጥ ያሉ ባሊዎችና በርሜሎችን በውሀ ከተሞሉ መዝጋት፣ህፃናት እንዳይጠጓቸው ማድረግ፣ በሚያስፈልግ ጊዜ ብቻ በውሀ መሙላት •ስፓርታዊና አካል ብቃት እንቅስቃሴዎችን ደረጃ በደረጃ በክትትል እንዲያደርጉ ማድረግ •በመጨረሻም ወላጆች መጠነኛ የሆነ የድንገተኛ ህክምና እውቀትና ክህሎት እንዲኖራቸው ማስቻል የአደጋዎችንና ጉዳቶችን ተፅእኖ ለመቀነስ ያስችላል። ዶ/ር ሄኖክ ዘውዱን
1 533
9
እንኳን ለብርሃነ ጥምቀቱ በሰላምና በጤና አደረሳችሁ! ውድ የዋን ላቭ ቤተሰቦች ለሁሉም የክርስትና እምነት ተከታይ ወላጆችና ተማሪዎች በሙሉ መልካም የከተራ እና የጥምቀት በዓል እንዲሆን ልባዊ ምኞቱን ይገልጻል። ት/ቤቱ
1 508
10
ውድ የዋን ላቭ ቤተሰቦች እንዴት ናችሁ የሕሳብ የ6 እና 8 ክፍል ሞዴል ፈተና እሁድ ጥር 12 በኦላይን የሚሰጥ ይሆናል በተሰጠዉ የ ኦላይን እንግሊዘኛ ትምህርት ሞዴል ፈተና Best Student 6ኛ ክፍል፡ Markon Desta 7ኛ ክፍል፡ Yonas Birku 8ኛ ክፍል፡ Abenezer Abera , Yonas Getachew
1 646
11
+5
没有文字...
2 161
12
model answer g 6&8
1 725
13
ውድ የዋን ላቭ ቤተሰቦች እንዴት ናችሁ ከ 6-8 ያሉ ተማሪዎች የእንግሊዘኛ ትምህርት ሞዴል ፈተና በኦንላይን እየተሰጠ እንደነበር ይታወቃል በቤተሰብ ጥያቄ መሰረት እስከ ጥር 5, 2016 ብቻ ክፍት ያደረግን መሆኑን እንገልጻለን፡፡ ያላችሁን አስተያየት በ https://oneloveschool.com/feedback/submit-ticket ይላኩልን፡፡
1 761
14
没有文字...
2 013
15
K 6-8 ሞዴል ፈተናዎች እና የKG የተለያዩ መለማመጃዎች ለማግኘት https://oneloveschool.com/lms/ እንዲሁም ያላችሁን አስተያየት በ https://oneloveschool.com/feedback/submit-ticket ይላኩልን፡፡
2 119
16
ውድ የዋን ላቭ ቤተሰቦች እንዴት ናችሁ ቅዳሜ እና እሁድ ከ 6-8 ያሉ ተማሪዎች የእንግሊዘኛ ትምህርት ሞዴል ፈተና በኦንላይን የምንፈትን ሲሆን ፈተናዉ ምንም አይነት ዉጤት አይያዝም፡፡ እንዲሁም በፈ+1
ውድ የዋን ላቭ ቤተሰቦች እንዴት ናችሁ ቅዳሜ እና እሁድ ከ 6-8 ያሉ ተማሪዎች የእንግሊዘኛ ትምህርት ሞዴል ፈተና በኦንላይን የምንፈትን ሲሆን ፈተናዉ ምንም አይነት ዉጤት አይያዝም፡፡ እንዲሁም በፈለጉት ሰዓት ደጋግመዉ መፈተን ያችላሉ ስለ ሲስተሙ አጠቃቀም ዛሬ አጭር ስልጠና ለተማሪዎች የተሰጠ ሲሆን እንዲሁም የአጠቃቀሙን ቪዲዮ በቴሌግራም የምንለቅ ይሆናል፡፡ ያላችሁን አስተያየት በ https://oneloveschool.com/feedback/submit-ticket ይላኩልን፡፡
1 946
17
ውድ የዋን ላቭ ቤተሰቦች በለሚ ኩራ ክ/ከተማ ወረዳ 14 ስር ከሚገኙ ት/ቤቶች ውስጥ ከሉ የ6ኛ እና የ8ኛ ክፍል ጥያቄ እና መልስ ውድድር ተማሪዎች ጋር በ17/04/2016 ዓ.ም በነበረው የቀለም ት+2
ውድ የዋን ላቭ ቤተሰቦች በለሚ ኩራ ክ/ከተማ ወረዳ 14 ስር ከሚገኙ ት/ቤቶች ውስጥ ከሉ የ6ኛ እና የ8ኛ ክፍል ጥያቄ እና መልስ ውድድር ተማሪዎች ጋር በ17/04/2016 ዓ.ም በነበረው የቀለም ትምህርት ውድድር ተማሪዎቻችን 3ኛ ደረጃ በመውጣት ውድድሩን ያጠናቀቁ በመሆኑ ት/ቤታችን የተሰማውን ታላቅ ደስታ ይገልፃል ።
2 040
18
没有文字...
1 433
19
ለዉድ የዋን ላቭ ቤተሰቦች ዋን ላቭ ትምህርት ቤት የስፓርት ቱታ ያዘጋጀ መሆኑን እየገለፅን የገንዘብ መጠኑም ከኬጂ-4ተኛ ክፍል 1750 ብር እንዲሁም ከ5ተኛ-8ተኛ ክፍል 1900 ብር ነዉ።+9
ለዉድ የዋን ላቭ ቤተሰቦች ዋን ላቭ ትምህርት ቤት የስፓርት ቱታ ያዘጋጀ መሆኑን እየገለፅን የገንዘብ መጠኑም ከኬጂ-4ተኛ ክፍል 1750 ብር እንዲሁም ከ5ተኛ-8ተኛ ክፍል 1900 ብር ነዉ።
2 003
20
የህፃናት መራመጃ ጋሪ (ጂሬሎ) ለልጆች ጠቃሚ ነው ወይስ ጎጂ? ብዙ ወላጆች ላይ ከሚፈጠሩ ጥያቄዎች መካከል አንዱ የህፃናት መራመጃ ጋሪ (ጂሬሎ) ለልጆች ጠቃሚ ነው ወይስ ጎጂ የሚለው ነው። ታዲያ ለዚሁ ጥያቄ መልስ ምን እንደሆነ አብረን እናያለን። በተለያዩ ሆስፒታሎች የህፃናት መራመጃ ጋሪ በሚጠቀሙ እና በማይጠቀሙ ህፃናት ላይ የተደረገው ጥናት ይህንን ውጤት አስቀምጧል የህፃናት መራመጃ ጋሪ ጥቅሞቹ 1. ህፃናት መቆምና መራመድ እንዴት እንደሆነ ያውቃሉ 2. ያለማንም እርዳታ እንደልባቸው በመዟዟር ይጫወታሉ 3. ከጎናቸው ወላጆች በነፃነት ሌላ ስራን ማከናወን ይችላሉ 4. ጋሪው የተለያዩ ማጫወቻዎች ስላሉት ልጆችን ያዝናናል የህፃናት መራመጃ ጋሪ ጉዳቶቹ 1. አብዛኛውን ጊዜ ከሚጠበቅባቸው ፍጥነት በላይ ስለሚሄዱ ለተለያዩ አደጋዎች ይጋለጣሉ። ለምሳሌ - ከተጋጩ ጭንቅላታቸው ላይ እቃ ሊወድቅባቸው እና ጉዳት ሊደርስባቸው ይችላል - የምግብ ማብሰያ እሳት ጋር ሊደርሱና የቃጠሎ አደጋ ወይም ትኩስ የሆነ ነገር ሊደፋባቸው ይችላል - በቀላሉ ባእድ የሆኑ ነገሮችን ስለሚያገኙ እና በመብላት ለትንታ ወይም ለመታነቅ አደጋ ሊጋለጡ ይችላሉ - ከደረጃ ላይ በመገልበጥ ወይም በራሳቸው ሲጫወቱ በመገልበጥ የጭንቅላት እና የአንገት እስከሞት ሊያደርስ የሚችል ጉዳት ሊደርስባቸው ይችላል። 2. በራሳቸው ጊዜ እና ጥረት ለመገላበጥ ለመቀመጥ ለመዳህ ለመቆም እንዲሁም ለመራመድ የሚጠቅሟቸውን ጡንቻዎች እንዲዳከሙ በማድረግ የእንቅስቃሴ እድገታቸውን ያዘገየዋል 3. ጋሪ ውስጥ ሆነው ሲራመዱ እግራቸውን ማየት ስለማይችሉ የአይን እይታ እና እርምጃ ጥምረትን ያዛባል 4. የወገብ እና ጉልበት መገጣጠሚያዎችን የሰውነት ክብደት የመሸከም ብቃትን ይቀንሳል 5. ራሳቸውን ችለው ሚዛናቸውን ጠብቀው እንዳይቆሙ እና እንዳይራመዱ ያሰንፋቸዋል 6. የጀርባ አከርካሪ አጥነታቸው ላይ ሚዛኑን ያልጠበቀ ጫና ስለሚፈጥር ካደጉ በኋላ ለወገብ ለህመም ሊያጋልጣቸው ይችላል ስለዚህ በአጠቃላይ በተደረገው ጥናት መሰረት ውጤቱ የሚያሳየው የህፃናት መራመጃ ጋሪ (ጂሬሎ) ጥቅሞቹ እንዳሉ ሆነው ጉዳቶቹ ግን ያመዝናሉ ማለት ነው። ዶ/ር ዮናታን ከተማ: በቅዱስ ፓውሎስ ሆስፒታል የህፃናት ቀዶ ህክምና ሬዚደንት ሀኪም
1 326