ch
Feedback
ኖኅ Book Delivery

ኖኅ Book Delivery

前往频道在 Telegram

The first online bookstore in Ethiopia delivers books locally and internationally. We offer fair prices and fast delivery. You can order books by texting @Noahbook7 or calling 0939115238 📚Free Delivery (A.A) "ማንበብ ፋሽን ነው" Join us @noahbookdelivery

显示更多

📈 Telegram 频道 ኖኅ Book Delivery 的分析概览

频道 ኖኅ Book Delivery (@noahbookdelivery) 阿姆哈拉语 语言赛道中的 是活跃参与者。目前社区聚集了 14 366 名订阅者,在 书籍 类别中位列第 2 579,并在 埃塞俄比亚 地区排名第 2 361

📊 受众指标与增长动态

невідомо 创建以来,项目保持高速增长,吸引了 14 366 名订阅者。

根据 13 六月, 2026 的最新数据,频道保持稳定运转。过去 30 天订阅人数变化为 53,过去 24 小时变化为 3,整体触达仍然可观。

  • 认证状态: 未认证
  • 互动率 (ER): 平均受众互动率为 13.22%。内容发布后 24 小时内通常能获得 5.88% 的反应,占订阅者总量。
  • 帖子覆盖: 每篇帖子平均可获得 1 899 次浏览,首日通常累积 845 次浏览。
  • 互动与反馈: 受众积极参与,单帖平均反应数为 10

📝 描述与内容策略

作者将该频道定位为表达主观观点的平台:
The first online bookstore in Ethiopia delivers books locally and internationally. We offer fair prices and fast delivery. You can order books by texting @Noahbook7 or calling 0939115238 📚Free Delivery (A.A) "ማንበብ ፋሽን ነው" Join us @noahbookdelive...

凭借高频更新(最新数据采集于 14 六月, 2026),频道始终保持新鲜度与高覆盖。分析显示受众积极互动,使其成为 书籍 类别中的关键影响点。

14 366
订阅者
+324 小时
+537
+5330
帖子存档
ባሻዬ! አስተማሪው 4 የክፍሉ ተማሪዎችን እንዲህ ሲል ጠየቃቸው፣ " ከትምህርት በኋላ በዕረፍት ጊዜያችሁ ምን ትሰራላችሁ? አንደኛው ተማሪ "ያዕቆብ ጫት ይገዛልንና እነ ያዕቆብ ቤት እንቅማለን" ሁለተኛው ተማሪ " እነ ያዕቆብ ቤት ቁጭ ብለን በካርታ ቁማር እንጫወታለን" ሶስተኛው ተማሪ " ያዕቆብ መጠጥ ይገዛልንና እነ ያዕቆብ ቤት እንጠጣለን" አራተኛው ተማሪ "እኔ ሁልጊዜ ከቤት ሳልወጣ የቤት ሥራዬን እሠራለሁ። ጥናቴን አጠናለሁ። መጽሐፍ አነባለሁ" አስተማሪው በአራተኛው ልጅ ተደንቆ "በጣም ጎበዝና ኃለፊነት የሚሰማህ ተማሪ ነህ። ስለዚህ ለሌሎች ተማሪዎች ጥሩ ምሳሌ ስለምትሆን ከዛሬ ጀምሮ የክፍሉ ተቆጣጣሪ አለቃ አድርጌ ሾሜሃለሁ" "አመሰግናለሁ" " ለመሆኑ ስምህ ማነው?" " ያዕቆብ" ባሻዬ!  እመነኝ ያዕቆብና አበዳሪያችን IMF አንድ ናቸው። የባሻዬ ውጎች ገፅ 2371😂 😏😏😏 ✍️✍️✍️Tesfaye Hailemariam✍️✍️✍️ 🌸🌸🌸 🟢🟢🟢 "ማንበብ ፋሽን ነው።"🧐 Join us @noahbookdelivery🍭🍭

°° ☕ 📖 💊 👥 አንዳንድ ሰዎች አሉ ከቤት መውጣት የማይወዱ፤ ሲወጡም ማንንም ሳያገኙ ስራቸውን ሰርተው የሚመለሱ። አንድ ወይም ሁለት የቅርብ ጓደኞች አላቸው። ከእኩያቸው ጋር ኮንታክት የሌላቸው
°°                  ☕ 📖 💊 👥 አንዳንድ ሰዎች አሉ ከቤት መውጣት የማይወዱ፤ ሲወጡም ማንንም ሳያገኙ ስራቸውን ሰርተው የሚመለሱ። አንድ ወይም ሁለት የቅርብ ጓደኞች አላቸው። ከእኩያቸው ጋር ኮንታክት የሌላቸው ስልካቸውን ሁል ጊዜ Silent ወይም Forward የሚደርጉ። በዚህም ስሜታቸውን ላማጋራት እራሳቸውን ያልሰጡ ቴሌግራም፣ ፌስቡክ ባጠቃላይ ሶሻል ሚዲያን ከፍተው ከግማሽ በላይ ቀናቸውን ማንንም ሳያናግሩ በዝምታ እየተከታተሉ እርካታ የሚያገኙ ናቸው። እነሱ መፅሐፍት፣ ሙዚቃ፣ ክረምትና መገለልን የሚወዱ፤ የተረጋጉ፣ ሁሌም ፈገግ የሚሉና በimagination ማለትም በምናባቸው አለማቸውን የሰሩ፤ ማንንም የማይጎዱ ሌሎች እንዲጎዷቸውም የማይፈቅዱ እውነተኛ ሰዎች ናቸው። Rajneesh Osho said this to real people፦ ‹‹አንዳድ ጊዜ ብዙም ማህበራዊ መስተጋብር የሌላቸው ከሰው መሃል ወጥተው ዳር የሚይዙ ሰዎች ማኀበራዊ ኑሮን የሚጠሉ አይደሉም፤ ከዚህ ይልቅ የውሸት ድራማን ድድብናና አስመሳይነትን መቋቋም ስለሚከብዳቸው ነው››          Imagination_officially 🟢🟢🟢 "ማንበብ ፋሽን ነው።"🧐 Join us @noahbookdelivery🍭🍭

ፍዮዶር ዶስቶዬቭስኪ ┈┈•✦•┈┈┈ ፍዮዶር ዶስቶዬቭስኪ ህዳር 11 ቀን 1821 ዓ.ም(እ.ኤ.አ.) በሞስኮ ከተማ ተወለደ።የመጀመሪያና የሁለተኛ ደረጃ ትምህርቱን በቤት ውስጥና በግል ትምህርት ቤት ውስ
+8
ፍዮዶር ዶስቶዬቭስኪ ┈┈•✦•┈┈┈ ፍዮዶር ዶስቶዬቭስኪ ህዳር 11 ቀን 1821 ዓ.ም(እ.ኤ.አ.) በሞስኮ ከተማ ተወለደ።የመጀመሪያና የሁለተኛ ደረጃ ትምህርቱን በቤት ውስጥና በግል ትምህርት ቤት ውስጥ ተከታተሏል፤ እናቱ ከሞተች ከአጭር ጊዜ በኋላ  በ1837 ዓ.ም ወደ ጦር ሰራዊቱ  የምህንድስና ኮሌጅ ተላከ።አባቱ ድንገት በጭንቅላቱ ውስጥ ደም በመፍሰሱ ምክንያት በ1839 ዓ.ም ሞተ። ፍዮዶር ዶስቶዬቭስኪ በወታደራዊ መሐንዲስነት ቢመረቅም ብዙም ሳይቆይ በ1844 ዓ.ም ራሱን ከውትድርና ዓለም በማግለል ሙሉ ጊዜውን ለስነ-ፅሁፍ ሥራ አሳልፎ ሰጠ።በሰው ልጅ ነፍስ ላይ ጥልቅ ስነ-ልቦናዊ መረዳት የነበረው የረጅም ልቦለድ ፀሐፊ፣ ጋዜጠኛ፣ የአጫጭር ታሪኮች ፀሐፊ የነበረው ሩሲያዊው ፍዮዶር ዶስቶቭስኪ በ20ኛው ክፍለ ዘመን ስነ-ፅሁፍ ላይ ከፍተኛ ተፅዕኖ አሳድሯል። ሕይወቱን በሙሉ በሚጥል በሽታ ሲሰቃይ የነበረው ፍዮዶር ዶስቶዬቭስኪ የካቲት 9 ቀን 1881 ዓ.ም (እ.ኤ.አ.) በቅዱስ ፒተርስበርግ ከተማ አረፈ። የቀብር ስነ-ስርዓቱም በአሌክሳንደር ኔቭስኪ ገዳም ተፈፀመ። Selected Works Fyodor Dostoevsky 1.Crime and Punishment 2.The Brother Karamazov 3.The Idiot 4.The House of the Dead 5.The Devil 6.Note from the Underground 📖 Hardcover 💸Full set 11,700 birr + Free Delivery 💸 🤬ማሳሰቢያ፦ ለየብቻ መውሰድ ለሚፈልጉ 2350 ብር ሒሳብ ይሆናል። እደግመዋለሁ ሁሉም Hardcover ናቸው ። 🛥🛥🛥 መጽሐፎቹን በምታዙበት ወቅት እነዚህን በማድረግ ይተባበሩን 📚ማዘዝ የፈለጉትን መጽሐፎች 😀ስልክ ቁጥር  እና 📍አድራሻ ይላኩልን። ይህንን ካደረጉ በ24 ሰአት ውስጥ ያዘዙት መጽሐፍ እጅዎ ገብቶ እያነበቡት ያገኙታል። 🌸🌸🌸 🔤🔤🔤🔤 🔠🔠🔠🔠🔠🔠🔠🔠 ለማዘዝ ⬇️   @Noahbook7  0939115238   "ማንበብ ፋሽን ነው።"🧐 Join us @noahbookdelivery🍭🍭

ዘመም ይላል እንጂ (በእውቀቱ ስዩም) እንደ ጊዜው መክፋት እንደ ግፉ መስፋት እንዳገሩ ክስመት እንዳገሬው ጥመት እንደሰው ጭካኔ፥እንደ ልቡ ፍሬ ታምር ነው መትረፍሽ፥ ታምር ነው መኖሬ:: የበጎ ሰው
ዘመም ይላል እንጂ (በእውቀቱ ስዩም) እንደ ጊዜው  መክፋት እንደ ግፉ መስፋት እንዳገሩ ክስመት እንዳገሬው ጥመት እንደሰው ጭካኔ፥እንደ ልቡ ፍሬ ታምር ነው መትረፍሽ፥ ታምር ነው መኖሬ:: የበጎ ሰው ሀሳብ፥ ሲካድ እለት በእለት ጉድጓድ ተምሶለት፥ ሰብእና ሲቀበር በዚህ ዓለም መኖር፥አያስመኝም ነበር :: ምድሩ ሳር ቅጠሉ፥ በስጋት ተሞልቶ የማለዳው ሰማይ፥ እንዳንቀልባ ቀልቶ ታረደ ነደደ ከዘብጥያ ወጥቶ ዘብጥያ ወረደ የሚል ዜና ብቻ ፥ አየሩን ሲሞላው ሰው በገዛ ጥላው ፥ በርግጎ ሲሸበር በዚህ ምድር መኖር፥ አያስመኝም ነበር ፤ አዎ ለጊዜውም ቢሆን ግፍ ያደነዝዛል በደል ያስተክዛል ጊዜም ጠብን ሽሮ፥ ወደ ፊት ይጓዛል በልብ ሰሌዳ ላይ፤ ቂም ይደበዝዛል በነገ ያመነ ልጁን ቀብሮ መጥቶ ፥ ሚስቱን ያስረግዛል :: ይቅርታና ምህረት ፍቅርና ህብረት ከግፍ ጋር ፍልሚያቸው፥ ቢሆን የሞት ሽረት ዳገት ይወጣሉ፥ በንጥፍጣፊ አቅም የመኖር ፍላጎት ዘመም ይላል እንጂ ፥ተገርስሶ አይወድቅም :: ( አዳምኤል ) ✅✅✅✅ "ማንበብ ፋሽን ነው።"🧐 Join us @noahbookdelivery🍭🍭

ሀብታችንን ዘረፉ፣ ህዝባችንን በባርነት ገዙ፣ በሽታና ድህነትን ትተውልን ሄዱ። ለዘመናት አፍሪካ ለቅኝ ገዥ ኃይሎች የሀብት ሳጥን ነበረች። ወርቃችንን፣ አልማዛችንን፣ ነዳጃችንን እና ልጆቻችንን ወሰዱ
ሀብታችንን ዘረፉ፣ ህዝባችንን በባርነት ገዙ፣ በሽታና ድህነትን ትተውልን ሄዱ። ለዘመናት አፍሪካ ለቅኝ ገዥ ኃይሎች የሀብት ሳጥን ነበረች። ወርቃችንን፣ አልማዛችንን፣ ነዳጃችንን እና ልጆቻችንን ወሰዱ። አሁን ደግሞ ተመልሰው መጥተው ስለ ሰብዓዊ መብቶች እና ስለ መልካም አስተዳደር ሊያስተምሩን ይሞክራሉ። ይህ የመጨረሻው የፌዝ አይነት ነው። እኛን ከማስተማራችሁ በፊት፣ ለወንጀላችሁ መክፈል አለባችሁ። ምጽዋት እየጠየቅን አይደለም፤ ፍትህን ነው የምንጠይቀው። ከአፍሪካ የተሰረቀው ሀብት መመለስ አለበት። ይህ ድርድር አይደለም፤ መብት ነው። ይህ ታሪካዊ በደል እስካልታረመ ድረስ አፍሪካ ወደፊት አትራመድም። 📌የቀድሞ የሊቢያ ፕሬዚዳንት               #ሙሀመድ_ጋዳፊ ✅✅✅✅ "ማንበብ ፋሽን ነው።"🧐 Join us @noahbookdelivery🍭🍭

👍 The 5 AM Club by Robin Sharma 👍 "Own your morning. Elevate your life." 🕝 The 5 AM Club teaches how waking up early and u
+3
👍 The 5 AM Club by Robin Sharma 👍 "Own your morning. Elevate your life." 🕝 The 5 AM Club teaches how waking up early and using the first hour of the day intentionally can improve productivity, health, focus, and personal growth. Through a story-based format, Robin Sharma introduces the 20/20/20 Formula. ⌚️ The book emphasizes that small daily habits, practiced consistently, create extraordinary results over time. ⌚️ Why read it? 🕒Build better habits and discipline 🕒Increase productivity and focus 🕒Develop a strong morning routine 🕒Achieve personal and professional growth ⌚️“All change is hard at first, messy in the middle, and gorgeous at the end.” 💸1750 birr 💸 🛥🛥🛥 መጽሐፎቹን በምታዙበት ወቅት እነዚህን በማድረግ ይተባበሩን 📚ማዘዝ የፈለጉትን መጽሐፎች 😀ስልክ ቁጥር  እና 📍አድራሻ ይላኩልን። ይህንን ካደረጉ በ24 ሰአት ውስጥ ያዘዙት መጽሐፍ እጅዎ ገብቶ እያነበቡት ያገኙታል። 🌸🌸🌸 🔤🔤🔤🔤 🔠🔠🔠🔠🔠🔠🔠🔠 ለማዘዝ ⬇️   @Noahbook7  0939115238   "ማንበብ ፋሽን ነው።"🧐 Join us @noahbookdelivery🍭🍭

Best Self: Be You, Only Better by Mike Bayer ⭐️ "Fear lies to us, making us believe we're not good enough." What if the bigge
+3
Best Self: Be You, Only Better by Mike Bayer ⭐️ "Fear lies to us, making us believe we're not good enough." What if the biggest thing holding you back isn't the world—but a version of yourself? In Best Self, Mike Bayer introduces the idea of the "Best Self" and the "Anti-Self." Your Best Self is the person you are capable of becoming, while your Anti-Self is driven by fear, self-doubt, and unhealthy habits. Why read it? ➕ Helps you identify self-sabotaging behaviors. ➕ Encourages authentic living. ➕ Provides actionable steps for personal growth. ➕ Focuses on becoming the best version of yourself every day. ⚠️  A practical and inspiring guide to becoming your best version—one step at a time. 💸1750 birr 💸 🛥🛥🛥 መጽሐፎቹን በምታዙበት ወቅት እነዚህን በማድረግ ይተባበሩን 📚ማዘዝ የፈለጉትን መጽሐፎች 😀ስልክ ቁጥር  እና 📍አድራሻ ይላኩልን። ይህንን ካደረጉ በ24 ሰአት ውስጥ ያዘዙት መጽሐፍ እጅዎ ገብቶ እያነበቡት ያገኙታል። 🌸🌸🌸 🔤🔤🔤🔤 🔠🔠🔠🔠🔠🔠🔠🔠 ለማዘዝ ⬇️   @Noahbook7  0939115238   "ማንበብ ፋሽን ነው።"🧐 Join us @noahbookdelivery🍭🍭

Why Has Nobody Told Me This Before? By Dr. Julie Smith “Confident is not the same as comfortable.” ➕ A powerful guide to unde
+5
Why Has Nobody Told Me This Before? By Dr. Julie SmithConfident is not the same as comfortable.” ➕ A powerful guide to understanding your mind, managing anxiety, building confidence, and navigating life's challenges with practical tools from a clinical psychologist. ✨ Learn how to handle stress, overcome negative thinking, improve motivation, and develop emotional resilience.Why people like this book 😄 Many readers describe it as a "therapy toolkit" because it breaks down psychological concepts into short, easy-to-understand chapters filled with practical exercises and coping strategies. 🔣"You don't need to control your thoughts. You only need to stop letting them control you." 💸1750 birr 💸 🛥🛥🛥 መጽሐፎቹን በምታዙበት ወቅት እነዚህን በማድረግ ይተባበሩን 📚ማዘዝ የፈለጉትን መጽሐፎች 😀ስልክ ቁጥር  እና 📍አድራሻ ይላኩልን። ይህንን ካደረጉ በ24 ሰአት ውስጥ ያዘዙት መጽሐፍ እጅዎ ገብቶ እያነበቡት ያገኙታል። 🌸🌸🌸 🔤🔤🔤🔤 🔠🔠🔠🔠🔠🔠🔠🔠 ለማዘዝ ⬇️   @Noahbook7  0939115238   "ማንበብ ፋሽን ነው።"🧐 Join us @noahbookdelivery🍭🍭

✅ The Best of Haruki Murakami Essential Collection ✅ Step into the unforgettable world of Murakami with these 3 masterpieces:
+4
The Best of Haruki Murakami Essential Collection ✅ Step into the unforgettable world of Murakami with these 3 masterpieces: 💸 Norwegian Wood 💎 Kafka on the Shore The Wind-Up Bird Chronicle A beautiful blend of love, loneliness, mystery, music, and magical realism stories that stay in your mind long after the final page. ✅ “Memories warm you up from the inside. But they also tear you apart.” 💯 Perfect for readers who enjoy deep emotions, psychological themes, and surreal storytelling. 😀 💸4650 birr 💸 🛥🛥🛥 መጽሐፎቹን በምታዙበት ወቅት እነዚህን በማድረግ ይተባበሩን 📚ማዘዝ የፈለጉትን መጽሐፎች 😀ስልክ ቁጥር  እና 📍አድራሻ ይላኩልን። ይህንን ካደረጉ በ24 ሰአት ውስጥ ያዘዙት መጽሐፍ እጅዎ ገብቶ እያነበቡት ያገኙታል። 🌸🌸🌸 🔤🔤🔤🔤 🔠🔠🔠🔠🔠🔠🔠🔠 ለማዘዝ ⬇️   @Noahbook7  0939115238   "ማንበብ ፋሽን ነው።"🧐 Join us @noahbookdelivery🍭🍭

🇺🇸 Americanah by Chimamanda Ngozi Adichie 🇺🇸 “We teach girls to shrink themselves, to make themselves smaller.” 🎭 A deep
+2
🇺🇸 Americanah by Chimamanda Ngozi Adichie 🇺🇸 “We teach girls to shrink themselves, to make themselves smaller.” 🎭 A deeply moving novel about love, identity, migration, and the search for belonging. Americanah follows two young Nigerians whose lives are transformed after leaving home and facing the realities of race, culture, and ambition abroad. 🥊Rich, emotional, and beautifully written, this modern classic explores what it truly means to find yourself in a changing world. 📚 A powerful literary masterpiece filled with emotion, intelligence, and unforgettable storytelling. 💸2150 birr💸 🛥🛥🛥 መጽሐፎቹን በምታዙበት ወቅት እነዚህን በማድረግ ይተባበሩን 📚ማዘዝ የፈለጉትን መጽሐፎች 😀ስልክ ቁጥር  እና 📍አድራሻ ይላኩልን። ይህንን ካደረጉ በ24 ሰአት ውስጥ ያዘዙት መጽሐፍ እጅዎ ገብቶ እያነበቡት ያገኙታል። 🌸🌸🌸 🔤🔤🔤🔤 🔠🔠🔠🔠🔠🔠🔠🔠 ለማዘዝ ⬇️   @Noahbook7  0939115238   "ማንበብ ፋሽን ነው።"🧐 Join us @noahbookdelivery🍭🍭

🐈‍⬛ Hidden Potential by Adam Grant 🐈‍⬛ “Progress depends less on how hard you work than on how well you learn.” 😇 Success
+2
🐈‍⬛ Hidden Potential by Adam Grant 🐈‍⬛ “Progress depends less on how hard you work than on how well you learn.” 😇 Success is not reserved for the naturally talented. This inspiring book reveals how growth, discipline, and the right mindset can help ordinary people achieve extraordinary results. Through powerful stories and psychology-backed insights, Hidden Potential teaches how to build confidence, improve skills, and unlock the greatness hidden inside you. 🔖 A perfect read for lovers of psychology, self-improvement, leadership, and personal growth. 💸1650 birr💸 🛥🛥🛥 መጽሐፎቹን በምታዙበት ወቅት እነዚህን በማድረግ ይተባበሩን 📚ማዘዝ የፈለጉትን መጽሐፎች 😀ስልክ ቁጥር  እና 📍አድራሻ ይላኩልን። ይህንን ካደረጉ በ24 ሰአት ውስጥ ያዘዙት መጽሐፍ እጅዎ ገብቶ እያነበቡት ያገኙታል። 🌻🌻🌻 🔤🔤🔤🔤 🔠🔠🔠🔠🔠🔠🔠🔠 ለማዘዝ ⬇️   @Noahbook7  0939115238   "ማንበብ ፋሽን ነው።"🧐 Join us @noahbookdelivery

💃Nice Girls Don't Get the Corner Office : by Lois P. Frankel PhD PhD Unconscious Mistakes Women Make That Sabotage Their Car
+2
💃Nice Girls Don't Get the Corner Office : by Lois P. Frankel PhD PhD  Unconscious Mistakes Women Make That Sabotage Their Careers 👠Why do smart, hardworking women get overlooked at work? This powerful book uncovers the unconscious habits many women learn over time—over-apologizing, avoiding self-promotion, staying silent in meetings—that quietly block career growth. Frankel doesn’t say “stop being nice.” She shows how to be confident, visible, and strategic without losing authenticity. ❓ Why read it? ✅Learn how to speak up without guilt ✅Stop minimizing your achievements ✅Build confidence, influence, and leadership presence ✅Practical, real-world career advice ➡️ A must-read for anyone who wants career growth, confidence, and the corner office—without changing who they are. Perfect for professionals, leaders, and ambitious readers 💼↗️ 👛Pocketsize 💸1100 birr💸 🍭🍭🍭 መጽሐፎቹን በምታዙበት ወቅት እነዚህን በማድረግ ይተባበሩን 📚ማዘዝ የፈለጉትን መጽሐፎች 😀ስልክ ቁጥር  እና 📍አድራሻ ይላኩልን። ይህንን ካደረጉ በ24 ሰአት ውስጥ ያዘዙት መጽሐፍ እጅዎ ገብቶ እያነበቡት ያገኙታል። 🛍🛍🛍 🔤🔤🔤🔤 🔠🔠🔠🔠🔠🔠🔠🔠 ለማዘዝ ⬇️   @Noahbook7  0939115238   "ማንበብ ፋሽን ነው።"🧐 Join us @noahbookdelivery

💜💜💜 አዝነን ለቀናቸው ስንዝል ጠብቀው ለጣሉን ስንፈልጋቸው ፈላጊ አጥተን ለመሰላቸው አሳቢ መስለው እጦታችንን ለሚያጎሉ ስንንገዳገድ አይተው " እናሲዝ ?  ይወድቃል" ብለው ለሚቆምሩ...... ድንበራቸውን ከልለው ድንበራችን ውስጥ ዘው ለሚሉ ..... የልባችንን ስናወጋቸው ሽፍፍ አድርገው ለሚሰሙ .... አልፋም እኔ  ኦሜጋም እኔ ለሚሉ ስለመልካምነታቸው ሲነግሩን እንባ ለሚቀድማቸው ለነሱ ሁሉ ልቦና ይስጥልን 👍      ©Adhanom Mitiku ✅✅✅ "ማንበብ ፋሽን ነው።"🧐 Join us @noahbookdelivery

🌙🌙🌙 ለመላው የእስልምና እምነት ተከታይ ወገኖቻችን በሙሉ እንኳን ለ1447ኛው ታላቁ የዒድ አል አድሃ (አረፋ) በዓል በሰላም አደረሳችሁ ። 🙏🥰🙏 ኢድ ሙባረክ ! የሰላም🙏፣ የፍቅር❤ ፣
🌙🌙🌙 ለመላው የእስልምና እምነት ተከታይ ወገኖቻችን በሙሉ እንኳን ለ1447ኛው ታላቁ የዒድ አል አድሃ (አረፋ) በዓል በሰላም አደረሳችሁ ። 🙏🥰🙏 ኢድ ሙባረክ ! የሰላም🙏፣ የፍቅር❤ ፣ የአንድነት 🤝 እና የመትረፍረፍ በዓል እንዲሆን ኖኀ Book Delivery ይመኛል። 🙏🏾😍🙏🏾 🤲🤲🤲 "ማንበብ ፋሽን ነው።" Join us @noahbookdelivery

Thus Spoke Zarathustra — by Friedrich Nietzsche "He who has a why to live can bear almost any how.” The book follows Zarathus
+2
Thus Spoke Zarathustra — by Friedrich Nietzsche "He who has a why to live can bear almost any how.” The book follows Zarathustra, a wise man who leaves his lonely life in the mountains after many years to share his wisdom with the world. As he travels, he meets different people and speaks about life, human nature, freedom, ambition, loneliness, and self-growth. ✨ Inside the book: ✅The idea of the “Übermensch” (higher self) ✅Deep reflections on human nature ✅Freedom from fear and conformity ✅Powerful symbolic and poetic writing 👀📖 Perfect for readers of  philosophy, psychology and classic literature 📚 Hardcover 💸1850 birr💸 🛥🛥🛥 መጽሐፎቹን በምታዙበት ወቅት እነዚህን በማድረግ ይተባበሩን 📚ማዘዝ የፈለጉትን መጽሐፎች 😀ስልክ ቁጥር  እና 📍አድራሻ ይላኩልን። ይህንን ካደረጉ በ24 ሰአት ውስጥ ያዘዙት መጽሐፍ እጅዎ ገብቶ እያነበቡት ያገኙታል። 🌻🌻🌻 🔤🔤🔤🔤 🔠🔠🔠🔠🔠🔠🔠🔠 ለማዘዝ ⬇️   @Noahbook7  0939115238   "ማንበብ ፋሽን ነው።"🧐 Join us @noahbookdelivery

😛 Don Quixote by Miguel de Cervantes 😛 A timeless classic about a man who dares to dream beyond reality. The novel beautifu
+2
😛 Don Quixote by Miguel de Cervantes 😛 A timeless classic about a man who dares to dream beyond reality. The novel beautifully mixes comedy and tragedy, showing the clash between dreams and reality, idealism and practicality. Cervantes’ masterpiece reminds readers that sometimes madness and imagination can reveal the deepest truths about human life. “When life itself seems lunatic, who knows where madness lies?” ❔ Why readers love it: ➡️It’s full of humor and wisdom. ➡️A story of courage, hope, and following one’s dreams, even if the world calls you crazy. ➡️Great for classic and philosophy lovers. 💵Price 1750 birr💵 🛥🛥🛥 መጽሐፎቹን በምታዙበት ወቅት እነዚህን በማድረግ ይተባበሩን 📚ማዘዝ የፈለጉትን መጽሐፎች 😀ስልክ ቁጥር  እና 📍አድራሻ ይላኩልን። ይህንን ካደረጉ በ24 ሰአት ውስጥ ያዘዙት መጽሐፍ እጅዎ ገብቶ እያነበቡት ያገኙታል። 🌻🌻🌻 🔤🔤🔤🔤 🔠🔠🔠🔠🔠🔠🔠🔠 ለማዘዝ ⬇️   @Noahbook7  0939115238   "ማንበብ ፋሽን ነው።"🧐 Join us @noahbookdelivery

📘 Unconventional Success by David F. Swensen “The stock market is a device for transferring money from the impatient to the
+2
📘 Unconventional Success by David F. Swensen “The stock market is a device for transferring money from the impatient to the patient.”  Warren Buffett ❗️ A timeless investing classic that reveals how ordinary investors can build real wealth through patience, discipline and smart long-term strategy. Inside the book, Swensen explains: 🔴 Why most investors fail 🙄 The hidden dangers of expensive mutual funds 💸 The power of diversification & index investing ⏱ How to create a strong long-term portfolio Clear, practical, and deeply insightful — this is a must-read for anyone serious about financial freedom and intelligent investing. 💰📈 📚Hardcover 💸1550 birr 💸 👨‍💻👨‍💻👨‍💻 መጽሐፎቹን በምታዙበት ወቅት እነዚህን በማድረግ ይተባበሩን 📚ማዘዝ የፈለጉትን መጽሐፎች6 😀ስልክ ቁጥር  እና 📍አድራሻ ይላኩልን። ይህንን ካደረጉ በ24 ሰአት ውስጥ ያዘዙት መጽሐፍ እጅዎ ገብቶ እያነበቡት ያገኙታል። 🛍🛍🛍 🔤🔤🔤🔤 🔠🔠🔠🔠🔠🔠🔠🔠 ለማዘዝ ⬇️   @Noahbook7  0939115238   "ማንበብ ፋሽን ነው።"🧐 Join us @noahbookdelivery💭

The Bridgerton Collection by Julia Quinn A luxurious historical romance series filled with witty banter, unforgettable love s
+9
The Bridgerton Collection by Julia Quinn A luxurious historical romance series filled with witty banter, unforgettable love stories, charming dukes, secret desires, and elegant Regency-era drama. Each book follows one Bridgerton sibling on their journey to love. 📚 The 8 Main Books: 1️⃣The Duke and I 2️⃣The Viscount Who Loved Me 3️⃣An Offer From a Gentleman 4️⃣Romancing Mister Bridgerton 5️⃣To Sir Phillip, With Love 6️⃣When He Was Wicked 7️⃣It’s In His Kiss 8️⃣On the Way to the Wedding 💌 “You are the bane of my existence… and the object of all my desires.” Perfect for readers who love: 🖤 Historical romance 😀 Royal drama & gossip ✨ Slow-burn chemistry 🔖 Addictive family sagas 💸Total Price 10,550 birr💸 👨‍💻👨‍💻👨‍💻 መጽሐፎቹን በምታዙበት ወቅት እነዚህን በማድረግ ይተባበሩን 📚ማዘዝ የፈለጉትን መጽሐፎች6 😀ስልክ ቁጥር  እና 📍አድራሻ ይላኩልን። ይህንን ካደረጉ በ24 ሰአት ውስጥ ያዘዙት መጽሐፍ እጅዎ ገብቶ እያነበቡት ያገኙታል። 🛍🛍🛍 🔤🔤🔤🔤 🔠🔠🔠🔠🔠🔠🔠🔠 ለማዘዝ ⬇️   @Noahbook7  0939115238   "ማንበብ ፋሽን ነው።"🧐 Join us @noahbookdelivery💭

The Creative Act: A Way of Being by Rick Rubin ✨“The universe is always giving you clues.” ✨ Written in a calm, minimalist, a
+2
The Creative Act: A Way of Being by Rick Rubin ✨“The universe is always giving you clues.” ✨ Written in a calm, minimalist, and deeply inspiring style, this masterpiece explores how creativity exists in every part of life. From finding inspiration to trusting your intuition, Rick Rubin reminds us that creativity is not rare, it’s human. 🖤 Inside the book: 🚀 Powerful reflections on creativity 🔎 Lessons about inspiration & discipline 💡 Thoughts on art, life, and awareness 🌟 Short chapters perfect for daily reading A timeless book for artists, entrepreneurs, writers, thinkers, and anyone searching for inspiration. 🔖 “Creativity is a way of being.” 💸1750 birr 💸 👨‍💻👨‍💻👨‍💻 መጽሐፎቹን በምታዙበት ወቅት እነዚህን በማድረግ ይተባበሩን 📚ማዘዝ የፈለጉትን መጽሐፎች6 😀ስልክ ቁጥር  እና 📍አድራሻ ይላኩልን። ይህንን ካደረጉ በ24 ሰአት ውስጥ ያዘዙት መጽሐፍ እጅዎ ገብቶ እያነበቡት ያገኙታል። 🛍🛍🛍 🔤🔤🔤🔤 🔠🔠🔠🔠🔠🔠🔠🔠 ለማዘዝ ⬇️   @Noahbook7  0939115238   "ማንበብ ፋሽን ነው።"🧐 Join us @noahbookdelivery💭

The Book of Rumi — 105 Stories & Fables ✨ “A thousand half-loves must be forsaken to take one whole heart home.” ⌛ A timeless
+3
The Book of Rumi — 105 Stories & Fables “A thousand half-loves must be forsaken to take one whole heart home.” ⌛ A timeless collection of wisdom, spirituality, and unforgettable life lessons from Rumi. Inside this beautiful book, you’ll discover 105 short stories and fables filled with meaning about love, the soul, patience, ego, and self-discovery. Simple to read  yet deeply powerful. 👌Perfect for readers who enjoy: ☯️ Philosophy 🧘 Spirituality 🗿 Psychology ✍️ Poetry & self-growth 📝Total Page 176 📖Book Cover - French Flaps 💸1550 birr 💸 👨‍💻👨‍💻👨‍💻 መጽሐፎቹን በምታዙበት ወቅት እነዚህን በማድረግ ይተባበሩን 📚ማዘዝ የፈለጉትን መጽሐፎች6 😀ስልክ ቁጥር  እና 📍አድራሻ ይላኩልን። ይህንን ካደረጉ በ24 ሰአት ውስጥ ያዘዙት መጽሐፍ እጅዎ ገብቶ እያነበቡት ያገኙታል። 🛍🛍🛍 🔤🔤🔤🔤 🔠🔠🔠🔠🔠🔠🔠🔠 ለማዘዝ ⬇️   @Noahbook7  0939115238   "ማንበብ ፋሽን ነው።"🧐 Join us @noahbookdelivery💭