3 586
订阅者
-224 小时
+197 天
+11630 天
数据加载中...
吸引订阅者
九月 '26
九月 '26
+34
在0个频道中
八月 '26
+154
在0个频道中
Get PRO
七月 '26
+152
在0个频道中
Get PRO
六月 '26
+82
在0个频道中
Get PRO
五月 '26
+47
在0个频道中
Get PRO
四月 '26
+30
在0个频道中
Get PRO
三月 '26
+26
在0个频道中
Get PRO
二月 '26
+34
在0个频道中
Get PRO
一月 '26
+38
在0个频道中
Get PRO
十二月 '25
+34
在0个频道中
Get PRO
十一月 '25
+39
在0个频道中
Get PRO
十月 '25
+57
在0个频道中
Get PRO
九月 '25
+143
在2个频道中
Get PRO
八月 '25
+237
在0个频道中
Get PRO
七月 '25
+469
在0个频道中
Get PRO
六月 '25
+149
在0个频道中
Get PRO
五月 '25
+150
在1个频道中
Get PRO
四月 '25
+47
在0个频道中
Get PRO
三月 '25
+38
在0个频道中
Get PRO
二月 '25
+41
在0个频道中
Get PRO
一月 '25
+55
在0个频道中
Get PRO
十二月 '24
+69
在1个频道中
Get PRO
十一月 '24
+49
在0个频道中
Get PRO
十月 '24
+78
在0个频道中
Get PRO
九月 '24
+162
在0个频道中
Get PRO
八月 '24
+507
在1个频道中
Get PRO
七月 '24
+259
在0个频道中
Get PRO
六月 '24
+98
在0个频道中
Get PRO
五月 '24
+84
在0个频道中
Get PRO
四月 '24
+85
在0个频道中
Get PRO
三月 '24
+63
在1个频道中
Get PRO
二月 '24
+72
在1个频道中
Get PRO
一月 '24
+88
在0个频道中
Get PRO
十二月 '23
+73
在0个频道中
Get PRO
十一月 '23
+63
在2个频道中
Get PRO
十月 '23
+97
在1个频道中
Get PRO
九月 '23
+51
在0个频道中
Get PRO
八月 '23
+40
在0个频道中
Get PRO
七月 '23
+58
在0个频道中
Get PRO
六月 '23
+29
在0个频道中
Get PRO
五月 '23
+48
在0个频道中
Get PRO
四月 '23
+48
在0个频道中
Get PRO
三月 '23
+67
在0个频道中
Get PRO
二月 '23
+32
在0个频道中
Get PRO
一月 '23
+44
在0个频道中
Get PRO
十二月 '22
+57
在0个频道中
Get PRO
十一月 '22
+97
在0个频道中
Get PRO
十月 '22
+58
在0个频道中
Get PRO
九月 '22
+121
在0个频道中
Get PRO
八月 '22
+50
在0个频道中
Get PRO
七月 '22
+130
在0个频道中
Get PRO
六月 '22
+47
在0个频道中
Get PRO
五月 '22
+272
在0个频道中
| 日期 | 订阅者增长 | 提及 | 频道 | |
| 06 九月 | +4 | |||
| 05 九月 | +2 | |||
| 04 九月 | +9 | |||
| 03 九月 | +6 | |||
| 02 九月 | +11 | |||
| 01 九月 | +2 |
频道帖子
ማስታወቂያ
የ2018 ዓ.ም. የሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ማጠናቀቂያ ሀገር አቀፍ ፈተና ወስዳችሁ በመደበኛው የትምህርት መርሃ ግብር የከፍተኛ ትምህርት ተቋማት መግቢያ ውጤት ላስመዘገባችሁ ተማሪዎች በሙሉ፡-
የከፍተኛ ትምህርት ተቋማት እና የትምህርት መስክ ምርጫችሁን ከነሐሴ 28 ቀን 2018 ዓ.ም እስከ ጳጉሜ 5 ቀን 2018 ዓ.ም ድረስ ከታች የተቀመጠውን ማስፈንጠሪያ (Link) በመጠቀም ምርጫችሁን ት/ቤት መሄድ ሳይጠበቅባችሁ ባላችሁበት ቦታ እራሳችሁ በመሙላት እንድታሳውቁ እንገልጻለን።
ማስፈንጠሪያ (Link) https://student.ethernet.edu.et/
ማሳሰቢያ፡-
የህክምና፣ የአካል ጉዳተኝነት፣ ተመሳሳይ ጾታ ያላቸው መንትያዎች እና ከ6 ወር በታች ህፃን የሚያጠቡ እናቶች አስፈላጊውን ሕጋዊ ማስረጃ ማያያዝ ይኖርባችኋል።
የትምህርት ሚኒስቴር
https://www.facebook.com/share/v/1GA8ryLyxp/
| 2 | ለሁሉም ዞኖችና ወረዳዎች እንዲደርስ share ይደረግ | 958 |
| 3 | Boarding school student data.pdf | 1 061 |
| 4 | #አስቸኳይ_ማስታወቂያ✍️
በፌዴራል ልዩ አዳሪ ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤት ለመማር ተመዝግባችሁ ፈተና በመጠባበቅ ላይ ላላችሁ ተማሪዎች በሙሉ፤
👉 ትምህርት ሚኒስቴር ለ2019 የትምህርት ዘመን ትምህርት በሚሰጥባቸው ነባርና አዲስ የፌዴራል ልዩ አዳሪ ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤቶች በ9ኛ እና 10ኛ ክፍል ተማሪዎችን አወዳድሮ ለመቀበል ባወጣው ማስታወቂያ መሰረት ተመዝግባችሁ በመጠባበቅ ላይ ያላችሁ ተማሪዎች የፈተና ፕሮግራም መውጣቱ ይታወሳል።
👉 ስለሆነም ነሐሴ 28/2018 ዓ.ም የሙከራ ፈተና እንዲሁም ነሐሴ 29/2018 ዓ.ም ለዋናው ፈተና ፕሮግራም የወጣ መሆኑን አውቃችሁ በዚህ ፕሮግራም መሰረት ከጠዋቱ 2:30 በተመደባችሁባቸው ጣቢያዎች ራሳችሁን የሚገልጽ መታወቂያ በመያዝ ተገኝታችሁ እንዲትፈተኑ ጥሪ እናስተላልፋለን፡፡
የመፈተኛ ሊንክ
https://exam2.ethernet.edu.et
ለፈተና የተመዘገባችሁ ስም ዝርዝራችሁን ከታች ማየት ትችላላችሁ
Gambella Education Bureau | 1 012 |
| 5 | ‼️ የሪሚዲያል (Remedial) ፈተና ውጤት ይፋ ሆኗል!
በ2018 ዓ.ም የሪሚዲያል ፕሮግራም ትምህርታችሁን ስትከታተሉ የቆያችሁ ተማሪዎች በሙሉ፣ በጉጉት ስትጠብቁት የነበረው የሀገር አቀፍ ፈተና ውጤት አሁን በይፋ ተለቋል።
ውጤታችሁን እንዴት ማየት ትችላላችሁ?
1. ወደ https://result.ethernet.edu.et ድረ-ገጽ ይግቡ
2. "Remedial Examination" የሚለውን መርጣችሁ "View Results" የሚለውን ይጫኑ
3. Username በማስገባት ውጤታችሁን በቀላሉ ይመልከቱ
📌 ከግንቦት 27 እስከ ሰኔ 03/2018 ዓ.ም በተሰጠው በዚህ ሀገር አቀፍ ፈተና ላይ 53,620 ተፈታኞች መሳተፋቸውን የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት አሳውቋል።
ውጤታችሁ ምን ይመስላል? መልካም ዕድል ለተፈታኞች በሙሉ! 🎓
#RemedialResult #Ethiopia #ExamResults #EthernetEdu | 1 068 |
| 6 | 11. Food Preparation.zip | 898 |
| 7 | 10. Hair Dressing and Beautification.zip | 898 |
| 8 | 9. Hotel Operation Services.zip | 898 |
| 9 | 8. Health Caregiving.zip | 940 |
| 10 | 7. Crop Production.zip | 947 |
| 11 | 6. Software Development.zip | 945 |
| 12 | 5. Plumbing Installation.zip | 878 |
| 13 | 4. Building Electrical Installation.zip | 862 |
| 14 | 3. Garment Technology.zip | 813 |
| 15 | 2. Automotive Technology.zip | 813 |
| 16 | 1. Metalwork Technology.zip | 874 |
| 17 | 没有文字... | 897 |
| 18 | teachers data collectin form (2).docx | 1 148 |
| 19 | ማስታወቂያ ለሁሉም ወረዳዎች
የፌደራል ትምህርት ሚኒስቴር ከ2019-እስከ 2020 ዓ.ምድረስ ያለውን የክልላችን የዲግሪ መምህራን ፍላጎት እንድንልክላቸው ጠይቀውናል።
በመሆኑም ከዚህ በታች በተቀመጠው ሰንጠረዥ የየወረዳችሁን የ2019 ዓ/ም እና የ2020 ዓ/ም የዲግሪ መምህራን ፍላጎት በየትምህርት አይነቱ ሞልታችሁ የጽ/ቤታችሁ ማህተም እንዲያርፍበት በማድረግ ለንቅናቄ ስራ ለሚንቀሳቀሱ የቢሮችን ባለሞያዎች እንድትሰጡልን ስንል እናሳሰባለን፡፡
የክልሉ ትምህርት ቢሮ | 1 104 |
| 20 | data | 1 |
