👉አል ኪታቡ ወሱና ቢፈህሚ ሰለፊል ኡማ🌹🌹
关闭频道
ይህ ቻናል የሠለፍያ ደእዋወች ደርሶች ሲራወች ከሡና ከሠለፍያ ቻናሎቺ እየተወሰደ ይቀርብበታል ኢንሻ አላህ t me/Abul Abas Anwar https://t.me/joinchat/AAAAAEX5SJLytnct5PD6O
显示更多201
订阅者
-124 小时
-17 天
+230 天
吸引订阅者
十月 '2610月 '26
十月 '26
+3
在0个频道中
九月 '26
+3
在0个频道中
Get PRO
八月 '26
+1
在0个频道中
Get PRO
七月 '26
+6
在5个频道中
Get PRO
六月 '26
+3
在3个频道中
Get PRO
五月 '26
+1
在10个频道中
Get PRO
四月 '26
+1
在0个频道中
Get PRO
三月 '26
+13
在16个频道中
Get PRO
二月 '26
+9
在5个频道中
Get PRO
一月 '26
+16
在5个频道中
Get PRO
十二月 '25
+2
在0个频道中
Get PRO
十一月 '25
+5
在3个频道中
Get PRO
十月 '25
+2
在2个频道中
Get PRO
九月 '25
+3
在0个频道中
Get PRO
八月 '25
+4
在3个频道中
Get PRO
七月 '25
+5
在2个频道中
Get PRO
六月 '250
在0个频道中
Get PRO
五月 '250
在0个频道中
Get PRO
四月 '250
在0个频道中
Get PRO
三月 '250
在1个频道中
Get PRO
二月 '250
在0个频道中
Get PRO
一月 '250
在0个频道中
Get PRO
十二月 '240
在0个频道中
Get PRO
十一月 '240
在0个频道中
Get PRO
十月 '240
在0个频道中
Get PRO
九月 '240
在0个频道中
Get PRO
八月 '240
在0个频道中
Get PRO
七月 '240
在0个频道中
Get PRO
六月 '240
在0个频道中
Get PRO
五月 '240
在0个频道中
Get PRO
四月 '240
在0个频道中
Get PRO
三月 '240
在0个频道中
Get PRO
二月 '240
在0个频道中
Get PRO
一月 '240
在0个频道中
Get PRO
十二月 '230
在0个频道中
Get PRO
十一月 '230
在0个频道中
Get PRO
十月 '230
在0个频道中
Get PRO
九月 '23
+3
在0个频道中
Get PRO
八月 '230
在0个频道中
Get PRO
七月 '230
在0个频道中
Get PRO
六月 '230
在0个频道中
Get PRO
五月 '23
+2
在0个频道中
Get PRO
四月 '23
+1
在0个频道中
Get PRO
三月 '23
+2
在0个频道中
Get PRO
二月 '23
+1
在0个频道中
Get PRO
一月 '23
+3
在0个频道中
Get PRO
十二月 '22
+2
在0个频道中
Get PRO
十一月 '22
+3
在0个频道中
Get PRO
十月 '22
+4
在0个频道中
Get PRO
九月 '22
+2
在0个频道中
Get PRO
八月 '22
+5
在0个频道中
Get PRO
七月 '22
+4
在0个频道中
Get PRO
六月 '22
+4
在0个频道中
Get PRO
五月 '22
+7
在0个频道中
Get PRO
四月 '22
+1
在0个频道中
Get PRO
三月 '22
+1
在0个频道中
Get PRO
二月 '22
+2
在0个频道中
Get PRO
一月 '22
+4
在0个频道中
Get PRO
十二月 '21
+2
在0个频道中
Get PRO
十一月 '21
+2
在0个频道中
Get PRO
十月 '21
+7
在0个频道中
Get PRO
九月 '21
+13
在0个频道中
Get PRO
八月 '21
+7
在0个频道中
Get PRO
七月 '21
+4
在0个频道中
Get PRO
六月 '21
+6
在0个频道中
Get PRO
五月 '21
+10
在0个频道中
Get PRO
四月 '21
+11
在0个频道中
Get PRO
三月 '21
+22
在0个频道中
Get PRO
二月 '21
+19
在0个频道中
Get PRO
一月 '21
+29
在0个频道中
Get PRO
十二月 '20
+1 507
在0个频道中
| 日期 | 订阅者增长 | 提及 | 频道 | |
| 28 十月 | 0 | |||
| 27 十月 | 0 | |||
| 26 十月 | 0 | |||
| 25 十月 | 0 | |||
| 24 十月 | 0 | |||
| 23 十月 | +1 | |||
| 22 十月 | 0 | |||
| 21 十月 | 0 | |||
| 20 十月 | 0 | |||
| 19 十月 | 0 | |||
| 18 十月 | 0 | |||
| 17 十月 | 0 | |||
| 16 十月 | 0 | |||
| 15 十月 | 0 | |||
| 14 十月 | 0 | |||
| 13 十月 | +1 | |||
| 12 十月 | 0 | |||
| 11 十月 | 0 | |||
| 10 十月 | 0 | |||
| 09 十月 | +1 | |||
| 08 十月 | 0 | |||
| 07 十月 | 0 | |||
| 06 十月 | 0 | |||
| 05 十月 | 0 | |||
| 04 十月 | 0 | |||
| 03 十月 | 0 | |||
| 02 十月 | 0 | |||
| 01 十月 | 0 |
频道帖子
Repost from 🇸🇦"" ከጦሳ ማዶ ደሴ "" أبو الناموس الأثري 🇸🇦
.......ደረሰ ...... ደረስ .....ደረስ .....
🔥🔥🔥🔥 አስደሳች_ዜና 🔥🔥🔥🔥
... السلام وعليكم ورحمة الله وبركاته .....
👌 👉 በደሴ ና በአካባቢዋ ለምትገኙ እህቶች በሙሉ
---------------------------------------
🌟 👌 👉#እንደሚታወቀው በጉጉት ሲጠበቅ የነበረው የእህቶች የሶስት ወር #የርስ_በርስ የዳዕዋ ፕሮግራም በመድረሱ ለየት ያለ ፕሮግራም #ተዘጋጅቶ እየጠበቃችሁ ነው !!
🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥
🌟 👌 👉 #ነገ_እሁድ ማለትም ጥቅምት 22/2/2019 e.c በደሴ ከተማ #በመስጅደ_ነጃሽ የደሴ እንቁ ሠለፍያት እህቶቻችን ታላቅ የዳዕዋ ፕሮግራም #በማዘጋጀት ኑ ተካፈሉ በማለት ጥሪያቸውን ከወድሁ ያሰማሉ !!
-------------------------------------
🌟 👌 👉 ይህ የዳዕዋ ፕሮግራም እህቶች ርስ #በርሳቸው ስለ ድናቸው ለመመካከርና ለመወያየት #ያዘጋጁት ልዩ እና የሚያጓጓ ዝግጅት ነው !!
----------------------------------------
🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥
🌟 👌 👉 #በአሁኑ ሰኣት አብዛሃኞች በቲክቶክና መሠል በሆኑ የሚድያ አውታሮች #በመጠመድ የሚድያ ሱሰኞች በሆኑበት ሠኣት " ኑ ስለ ድናችን እንመካከር እንማማር እንተዋወስ " በማለት እንደዚህ አይነት ፕሮግራምን የሚያዘጋጁ እህቶች መገኘታቸው እጅግ በጣም የሚመሰገንና የሚወደስ ነገር ነው !!
----------------------------------------
🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥
🌟👌👉 በ الله መንገድ ላይ የሚያስታውሱ እህቶች ከገንዘብም ከልጅም ከሁሉም በላይ የሚወደዱና የሚናፈቁ ናቸው !!
----------------------------------------
🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥
قال الحسن البصري - رحمه الله تعالى "إخواننا أحب إلينا من أهلنا وأولادنا، لأن أهلنا يذكروننا بالدنيا، وإخواننا يذكروننا الآخرة
----------------------------------------
🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥
«#ወንድሞቻችን ወይም #እህቶቻችን ከቤተሰቦቻችን እና ከልጆቻችን በላይ #ተወዳጆች ናቸው ምክንያቱም ቤተሰቦቻችን የዱንያን ነገር ሲያስታውሱን #እህቶቻችን ግን አኺራን ያስታውሱናልና ።»
----------------------------------------
🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥
🌟👌👉 እንደነዚህ አይነት እንቁ የሆኑ እህቶቻችሁ ጋር ለመዘያየርና ለመተዋወስ ቀድማችሁ እንድትዘጋጁ በማሰብ ለእናንተ ይህንን የሚያጓጓ ዝግጅት አዘጋጅተውላችኋል !!
----------------------------------------
🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥
🌟 👌👉 #አንተ_ወንድሜ_ሆይ :- የሚስትህ የእህትህ የልጅህና የእናትህ መስተካከል ለአንተ ብቻ ሳይሆን #ለዚች_ኡማ ሁሉ ጠቃሚ የሆነ ነገር ነው !!
----------------------------------------
🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥
«صَلَاحُ المَرْأَةِ صَلَاحٌ لِلأُسْرَةِ، وَصَلَاحُ الأُسْرَةِ صَلَاحٌ لِلأُمَّةِ»
«የሴት ልጅ #መስተካከል የቤተሰብ #መስተካከል ነው : የቤተሰብ መስተካከል ደግሞ #የጠቅላላው ኡማ መስተካከል ነው።»
----------------------------------------
🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥
🌟 👌 👉 ታላቁ ኢማም ብነ ዑثይሚንም የዚሁኑ አይነት ንግግር በማስቀመጥ የሴት ልጅ መስተካከል ለኡማው መስተካከል ምክንያት እንደሆነች ይገልፃሉ !!
----------------------------------------
🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥
«صَلَاحُ المَرْأَةِ صَلَاحٌ لِلأُمَّةِ، لِأَنَّهَا هِيَ الَّتِي تُرَبِّي الأَجْيَالَ»
«የሴት ልጅ መስተካከል የኡማው #መስተካከል ነው : ምክንያቱም ትውልድን የምታንጽና የምታሳድግ እሷ ናትና።»
----------------------------------------
🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥
🔥⭐️ ይህንን #በመገንዘብና ትኩረት በመስጠት በዚህ በሚያጓጓ የዳዕዋ ዝግጅት ላይ #ሚስትህን እናትህን እህትህንና ልጅህን ወደ #መስጅደ_ነጃሽ በመላክ ቤተሠብህ እንድስተካከልልህ ሠበብ ሁን !!
---------------------------------------
🔥🔥
👌👉 የዳዕዋው ቦታ :- #መስጅደ _ነጃሽ /ጀርጀሮ/ ከቁርቁር ባጃጅ ፎርማታ አለፍ ብሎ
👌👉 የዳዕዋው ቀን :- #ጥቅምት 22/02/2019 e.c
👌 👉 https://t.me/AbuNibrase_and_Namuse/18424
| 2 | 🌹 ተጋበዙልኝ አህባበና 🌷
ቁርአን ማለት...
ሀዘን ሲሰማን: የነቢያትን ታሪክ አውግቶ ያጽናናል።
ድካም ሲሰማን: የጀነትን ውበት ገልጾ ኃይል ይሰጠናል።
ግራ ሲገባን: «ሀቅ» እና «ባጢልን» ለይቶ ያሳየናል።
ብቸኝነት ሲሰማን: አላህ ከእኛ ጋር መሆኑን ያስታውሰናል።
ቃሪእ አቡ ዙበይር ኑረዲን
🍂 https://t.me/abu_zubeyre
🍂https://t.me/abu_zubeyre | 3 |
| 3 | 🔶 አንገብጋቢ ምክር ለጂንም ለሰውም 🌺
«نَصِيحَتِي لِجَمِيعِ الْمُسْلِمِينَ، رِجَالًا وَنِسَاءً، جِنًّا وَإِنْسًا، عَرَبًا وَعَجَمًا، عُلَمَاءَ وَمُتَعَلِّمِينَ وَعَامَّةً:
النَّصِيحَةُ لِلْجَمِيعِ الْعِنَايَةُ بِالْقُرْآنِ، وَالْإِكْثَارُ مِنْ تِلَاوَتِهِ بِتَدَبُّرٍ وَتَعَقُّلٍ فِي اللَّيْلِ وَالنَّهَارِ، وَلَا سِيَّمَا فِي الْأَوْقَاتِ الْمُنَاسِبَةِ الَّتِي تَكُونُ فِيهَا الْقُلُوبُ حَاضِرَةً لِلتَّدَبُّرِ وَالتَّعَقُّلِ، وَالَّذِي لَا يَحْفَظُ يَقْرَأُ مِنَ الْمُصْحَفِ، وَالَّذِي لَا يَحْفَظُ إِلَّا الْبَعْضَ يَقْرَأُ مَا تَيَسَّرَ ❪فَاقْرَءُوا مَا تَيَسَّرَ مِنْهُ❫»
➥«ምክሬ ለሁሉም ሙስሊሞች ነው፤
👉ወንዶችም ሴቶችም፣
➪ጂኖችም ሰዎችም፣
➹አረቦችም አረብ ያልሆኑም፣
➪➪ ዑለማዎችም፣ የዕውቀት ፈላጊዎችም እንዲሁም ተራው ሕዝብም ጭምር።
ለሁሉም የምሰጠው አጠቃላይ ምክር፦ ለቁርኣን ትኩረት መስጠት፣ በማስተንተንና በጥልቅ በማሰብ ከሌሊትም ከቀንም ቁርኣንን በብዛት ማንበብ ነው። በተለይም ልቦች ለማስተንተንና ለጥልቅ አስተሳሰብ ዝግጁ በሚሆኑባቸው ተስማሚ ጊዜያት ይህንን ማድረግ ይገባል።
ቁርኣንን በቃሉ ያልያዘ ሰው ከሙስሐፍ (ከመጽሐፉ) እያየ ያንብብ፤ ከቁርኣን ከፊሉን ብቻ በቃሉ የያዘ ሰውም የተቻለውን ያንብብ።
(«ከቁርኣንም የተቻላችሁትን አንብቡ»)»
— ሸይኽ ኢብኑ ባዝ (ረሒመሁላህ)
⭕️https://t.me/abu_zubeyre | 3 |
| 4 | በፕሮፋይል በሆነ ስንቱ ዐሊም ነበር
በፕሮፋይል በሆነ ስንቱ አፍቃሪ ነበር
በፕሮፋይል በሆነ ስንቱ የዋሕ ነበር
በፕሮፋይል በሆነ ሰንቱ ወዳጅ ነበር
በፕሮፋይል በሆነ ስንቱ አዋቂ ነበር
ፕሮፋይል በሆነ ስንቱ መካሪ ነበር
ፕሮፋይል በሆነ ስንቱ ለሰው አዛኝ ነበር
ፕሮፋይል በሆነ ስንቱ ቸር አሳቢ ነበር
ፕሮፋይል በሆነ ስንቱ ሰው አክባሪነበር
ፕሮፋይል በሆነ ስንቱ ዒባዳ ተግባሪ ነበር
በፕሮፋይል ስንቱ ተሳሳት
በ ፕሮፋይል ስንቱ ተገመተ
⭕️https://t.me/abu_zubeyre | 3 |
| 5 | ((( ምቀኝነት ) )) አደገኛ በሽታ ነው...
------ -----------
🔴👉 ምቀኝነት ስር የሠደደ አደገኛ በሽታ ነው ‼
🔴👉 ነብዩላህ ዩሡፍን በወንድሞቹ ጥቃት እንዲደርስበት ያደረገው መነሻው ምቀኝነት ነበር ‼
🔴👉 ምቀኝነት ወንድምን ከወንድሙ ያለያያል ‼
🔴👉 ሀቅን ትተህ ባጢልን እንድትቀበል ያደርግሃል‼
🔴👉 ምቀኝነት ሀቅን በውሸት እንድቀይረው ያደርግሃል‼
👉በሸይኻችን አቡ ኒብራስ ሙስጠፋ..ብኒ አብዲላህ حفظه الله تعلى
----------
https://t.me/AbuNibrase_and_Namuse
https://t.me/AbuNibrase_and_Namuse | 6 |
| 6 | 🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺
السلام عليكم ورحمة الله وبركاته
ውድ ወንድምና እህቶች እንደት ናችሁ ዛሬም እንደተለመደው ከተለያዩ ኡስታዛችንና ከውዱ ሸይኻችን ጋ ፏፏፏፏፏ ብለን ጣፋጭ የሆኑ ምክሮችን የምንሠማበት ቀን ነው
ዳዕዋ የሚጀመረው ከምሽቱ በኢትዮ 3:00
የዛሬ የጁሙአ ምሽት ፕሮግራማችንን ለየት የሚያደርገው በውዱ ኡስታዛችን ኡስታዝ አቡ ሁዘይፋ ሠኢድ ወረኢሉ ሀያቱ ሶሀባ መጀመሩ ነው
የነዛን እንቁና ውድ የሆኑ የኢስላም ፈርጥ የሆኑ የነብዩ ባልደረቦችን የሂወት ታሪክ ማወቃችን ለኛ የጥንካሬ መሰረት ነው
ስለዚህ ምሽታችንን በጦሳ እንድርግ በቴሌግራም የማይሠማችሁ በኢሞ ጦሳ ማዶ ላይ መከታተል እንችላለን
ሰአቱ እስከሚደርስ በየሶሻል ሚድያወች ሸር ማድረግ አይርሱ
ሸር ሽር ሽር
https://t.me/AbuNibrase_and_Namuse | 8 |
| 7 | السلام وعليكم ورحمة الله وبركاته
------------------------------
በደሴና በአካባቢዎቿ ያላችሁ ወንድም እህቶች ጀነት_አህመድ የምትባል እህታችን በደሴ_ሠፈረ ሠላም / ኸድጆ / የምትኖር ሠለፍይ እህት በሲህር ምክንያት ከቤቷ የ9 ወር ልጅ ትታ ስለጠፋችብን ያያችሁና #አሁን ያለችበትን የሚያውቅ ከታች #በተቀመጠው ስልክ እንድታሳውቁን በالله ስም እንጠይቃለን !!
--------------------------
#ማሳሰቢያ :- ከቤት ስትወጣ ለብሳ የወጣችሁ ጥቁር ጅልባብና ኒቃብ ነው !!
---------------------------
በሁሉም ቻናልና ግሩፕ ሸር አድርጉልን
ስልክ ቁጥር :-
0904149592
በዚችም አሳውቁን
@Abu_Newas
0912891636 | 6 |
| 8 | 🔊 ሽርክ የበደሎች ሁሉ ትልቁ በደል
በሚል ርዕስ
🎤 በተወዳጁ ሸይኽ አቡ ኒብራስ_حفظه الله
⚡ከአመታቶች በፊት የተደረገ እጅግ በጣም ጠቃሚ የሆነ ስለ ሽርክ ምንነት በሚገባን ቋንቋን ካለንበት ተጨባጭ ጋር በማጣቀስ የተብራራበት በሁሉም ሙስሊም በትኩረት ሊደመጥ የሚገባው ወሳኝ ሙሀዶራ
👉 t.me/AbuNibrase_and_Namuse | 7 |
| 9 | 🎤🎤🎤አድስ ግጥም
👇👇👇👇
በጣም ጣፋጭና መካሪ የሆነች ግጥም።
🔵ኒቃብን በተመለከተ በተለይ እህቶች ማዳመጥ የለባቼው ግጥም ከደዕዋም በላይዳዕዋ ምከር አዘል ግጥም።
🎙በወድማችን አቡ ሚስወር ጀማል አብደለህ الله ይጠብቀው።
🔴በ ውቢቷ ወሎ ኮምቦልቻ
👉🛬 ኤርፖርት ጎን ደዌ ሰፈር
💐 በመስጅደ ል— ፉርቃን
ـــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــ👇👇👇
من دل على خير فله مثل أجر فاعله
🔵ሺር እናድርግ
👌 ሊንክ መቁረጥ አይፈቀድም።
🔴https://t.me/WollokombolchaMesjidelFurqan
https://t.me/WollokombolchaMesjidelFurqan | 13 |
| 10 | 🍃ኢልም p2
ጅህልና ጠላት ነው ልንገራችሁ እኔ፣
ገዳይ በሽታ ነው በጣም አረመኔ፣
መታገል አለብን በጠንካራ ወኔ፣
ዱንያ አታዘናጋን ነቃ በል ወገኔ።
በተለይ ወጣቶች . አማና አለባችሁ፣
የወደፊት ትውልድ ተረካቢ ናችሁ።
እኔ እንኳ ባልበቃም ባልደርስ ለምክር፣
ግን እህት ወንድሞች በጣ እንጠንክር።
በደንብ እንታገል.. ለእውቀት እንልፋ፣
ኡማው በናንተ ላይ አለው ትልቅ ተስፋ።
ምንም ሳትባቡ ለቂራአት ውጡ፣
በደንብ ታገሉ ተስፋ እንዳትቆርጡ።
🍀👉አባቶቻችንም ወደ ቂራአት ኑኑኑኑ
እድሜ አይገድበውም ገርነው በጣምድኑ
تَعَلَّمْ فَلَيْسَ الْمَرْءُ يُولَدُ عَالِمًا .وَلَيْسَ أَخُو عِلْمٍ كَمَنْ هُوَ جَاهِلُ
وَإِنَّ كَبِيرَ الْقَوْمِ لَا عِلْمَ عِنْدَهُ. صَغِيرٌ إِذَا الْتَفَّتْ عَلَيْهِ الْمَحَافِلُ
وَإِنَّ صَغِيرَ الْقَوْمِ إِنْ كَانَ عَالِمًا . كَبِيرٌ إِذَا رُدَّتْ إِلَيْهِ الْمَسَائِلُ
🎤በወንድም ፋሩቅ አል ቦረኒይ
---------------------------------------------
👊ሸር.. ጆይን ....እያላችሁ👇
https://t.me/Faruk_Alboreny
https://t.me/Faruk_Alboreny
•━════✿🍃🌺🍃✿════━• | 12 |
| 11 |
🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔻🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔻🔻
🔺የእሁድ ሙሀዶራ🔺
🔺 መሳጭ ምክር🔺
🗯🔹🔸መስጂደ አል አቅሷ🔸
⭕️ተቅዋን በተመለከተ ⭕️
🔺 🔺
------------------👌-----------------
---🔴 ተቅዋን በተመለከተ የተደረገ መደመጥ ያለበት ገላጭ እና መካሪ የሆነ ሙሀዶራ
⭕️ በመስጂደል አቅሷ⭕️
🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺
👌..
👈بأخينا أبي حذيفة سعيد /ወረኢሉ حفظه الله تعالى.❗️
------
📲 በወንድማችን አቡ ሁዘይፋ ሰኢድ /ወረኢሉ
حفظه الله تعالى
👌 ርዝመት 🕰1:34:10🕰
📱አጠቃላይ ፕሮግራሞቻችን በሶሻል ሚዲያ ለመከታተል:
➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖
🔴ይህ የሰለፍዮች ልሳን የሆነውን ጦሳማዶን ይጠቀሙ
⭕️https://t.me/AbuNibrase_and_Namuse
-----
🎙https://t.me/AbuNibrase_and_Namuse
⭕️https://t.me/AbuNibrase_and_Namuse | 8 |
| 12 | 🔊 ተናፋቂዋ ጀነት
በሚል ርዕስ
🎤 በተወዳጁ ሸይኽ አቡ ኒብራስ _حفظه الله
⚡ ከአመታቶች በፊት የተደረገ እጅግ በጣም መሳጭ የሆነ ሁሉም ሙስሊም የአኼራ መዳረሻው እንድትሆን የሚመኛትና እሷንም ለማግኘት በቻለው ደፋ ቀና የሚልላት ሶሀቦች ስለሷ ሲነገራቸው እሰይ እሰይ እያሉ ወደጦሩ አውድማው ገብተው ስለተዋደቁላት #ጀነት የተብራራበት በሁሉም ሙስሊም በትኩረት መደመጥ ያለበት ወሰኝ ሙሀዶራ
👉 t.me/AbuNibrase_and_Namuse | 7 |
| 13 | 🔺የእሁድ ማታ ጥያቄና መልስ
5⃣9⃣🔺
🔴👉እህቴ ፖፖ የሚባለ አፕልኬሸ በሚድና አጂነብይጋ ትሰራለች እደት ይታያል❓
⭕️👉 ተማሪያለን አንድት እህ ለትዳር ጠየቀችኝ ከዛም በወቅቱ የአቅም ማነስ ምክንያት መራራቅ አለብን ብለን ስካሁን ቆየን እሷ አረብ አገር ነበረች እኔም አሁን ለመሔድ ስዘጋጂ ኒካህ ታላደረግን አለች እኔደሞ ትንሽ ልሰራ አልኳት ምትመክረኛለህ❓
🔴👉አንድሰው ነበር ላግባሽ አለኝ ሚስት አለው ሚስትህስ ሰለው አልተስማማንም በድብቅ ኒካህ እናድርግና ከዛ እፈታታለሁ አለኝ እሽ አልኩ ሚስቱግን ጓደኛየ ናት ምንም ሳይረዳኝ ቆይቼ አሁን እህ ስለው አይ አልቻልኩም ብሎ ፈታኝ በጓደኛየላይ ይህን ማድረጌ ወንጀል ይሆናልን❓
🔴👉እኔ የ4ኛ አመት የህክምና ተማሪነኝ እህቲላጥ አይቻልም የሚል ፈትዋ እሰማለሁ ግን ተምሬ ሙስሊሞችን መጥቀም የተሻለነው ወይስ❓
🔴👉 ጀምዕዮችጋር መቅራት እደትነው❓
🔴👉 ያለሁበት አካባቢ የአህባሽ መስጂድ ብቻነው ያለው እዛ መስገዴ እደት ይታያል❓
ሌላም ብዙ ጥያቄወችን ይዟል በውስጡ
👉በተወዳጁ ሸይኻችን አቡ ኒብራስ ሙስጦፋ አብዲላህ
📱ቁጥር 5⃣9⃣
➤-------------➤
https://t.me/AbuNibrase_and_Namuse
➤------------------➤
https://t.me/AbuNibrase_and_Namuse | 3 |
| 14 | ሸይኻችን ወደ ጥያቄና መልስ ተሸጋግሯል | 7 |
| 15 | ሳምታዊይ የእሁድ ምሽት ፕሮግራም
ተጀመረ
ተጀመረ
ተጀመረ
ታላቁ ሸይኻችን አቡ ኒብራስ ገብቷል | 7 |
| 16 | 👌" ሐያ ጉዞ ወደ ጦሳ ""👌
🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻
👌 አቅሷንኮ ጦሳ በደንብ ያውቃታል
ሳስበው የሚያወሩ ... ይመስለኛል....
https://t.me/AbuNibrase_and_Namuse/18303
https://t.me/AbuNibrase_and_Namuse/18303 | 6 |
| 17 | 🔊ድንበር ማለፍን በተመለከተ
====🌴===🌴===🌴===
🎤 በተወዳጁ ሸይኽ አቡ ኒብራስ _حفظه الله
⚡ከአመታቶች በፊት የተደረገ እጅግ በጣም አስፈላጊና ጠቃሚ የሆነ የድንበር አላፊነት አደገኝነት የተዳሰሰበት በሁሉም ሙስሊም በትኩረት መደመጥ ያለበት ወሳኝ ሙሀዶራ
እታች ከመዝቀጥም ፍሬን በጥሶ ድንበር ከማለፍም መጠንቀቅ ግድ ይላል ።
👉 t.me/AbuNibrase_and_Namuse | 9 |
| 18 | የጥሪ ካርድ ነው ሁላችንም ሸር እናድርግ አንድም ሠው እንዳይቀር በየሶሻል ሚድያው በትኑት ላይ fb imo tg storyም ላይ ስቀሉት
مَن دَلَّ على خيرٍ ، فلَهُ مِثلُ أجْرِ فاعِلِهِ
https://t.me/AbuNibrase_and_Namuse | 7 |
| 19 | 🔺እ ሁ ድ ን በ ጦ ሳ ማ ዶ ደ ሴ🔺
👌ውድና የተከበራችሁ አባትና እናቶቻችን ነገ እሁድ ከምሽቱ 3:00 ላይ አጠር ካለች ነሲሃ ጋራ ታላቀ የጥያቄና መልስ ፕሮግራም ተዘጋጅቷላችኋል ስንል እናስታውሳችኋለን‼️
👌ወንድምየ ወደ ውዷ እነቁዋ ወደ ሰለፍዮች መናገሻ ወደሆነችው ጦሳ ጦሲታ ጦሰነት ስትመጣ ብቻህን ለምጣት አትሞክር ወንድምህንም አይዞህ እንበረታታ እንጠንክር ከሰለፍዮች ጋራ እናምሽ ያላቸውን የደእዋ ጉጉት እንይ ብለህ ይዘህ ናቶሎ ‼
🔺➣ ለአንተም ወንድምህ መጥቶ ባዳመጠው እና በተገበረው ነገር የአጅሩ ተካፋይ መሆንህን አትዘንጋ ‼
مَنْ دَلَّ عَلَى خَيْرٍ فَلَهُ مِثْلُ أَجْرِ فَاعِلِهِ ....
🔺ወንድም አንተኮ ነጋደ ነህ ታድያ ትርፋማ ለሆነው ንግድህ ለምን ትዘናጋለህ.... ‼
👉 ሁሌም ቢሆን በመላኢኮች መጠበቅን ከፈለክ የመላኢኮችን ዱዓ ተስፋ ካደረክ ታድያ ለምን ይሆን በኢስላማዊ ጥያቄና መልሰ እናዳምጥ ስትባል ቁጭ ብለህ በወሬ በቲክቶክ የምታሳልፈው ውዱ ግዜህን .. ???
عن أبي هريرة عن النبي صلى الله عليه وسلم قال: "ما اجتمع قوم في بيت من بيوت الله تعالى، يتلون كتاب الله ويتدارسونه بينهم إلا نزلت عليهم السكينة، وغشيتهم الرحمة، وحفتهم الملائكة، وذكرهم الله فيمن عنده
👌ማስታወቂያውን በሁሉም ሶሻል ሚድያ ነሽሩት ፕሮፋይልም ልበሱት ጎዞች እሰይ.
🔺🔺ለቀጥታ ስርጭት🔺🔺
👇
https://t.me/AbuNibrase_and_Namuse
https://t.me/AbuNibrase_and_Namuse | 7 |
| 20 | 🔊 መልካም ህይወትን ለመኖር
በሚል ርዕስ
🎤 በተወዳጁ ሸይኽ አቡ ኒብራስ –حفظه الله
⚡ከአመታቶች በፊት የተደረገ ( ቆየት) ያለ እጅግ በጣም ጠቃሚ የሆነ መልካም ህይወትን ለመኖር ምን ማደረግ እንዳለብን የተዳሰሰበት በሁሉም ሙስሊም በትኩረት መደመጥ ያለበት ወሳኝ ሙሀዶራ
👉 t.me/AbuNibrase_and_Namuse | 9 |
