ch
Feedback
የሳዳት ከማል የድምፅ ፋይል የሚሰራጭበት ቻናል

የሳዳት ከማል የድምፅ ፋይል የሚሰራጭበት ቻናል

前往频道在 Telegram

የሳዳት ከማል የድምፅ ፋይል በቀላሉ ለማግኘት እና የሌሎች ኡስታዞችን ሙሀድራዎች ጭምር ለማግኘት ተስፈንጣሪውን ይጫኑ እንዲሁም #ሼር በማድረግ ለወዳጅ ዘመድወ ያካፍሉ!! Telegram👇 t.me/Sadatcom1 t.me/Menhaj_Salafiya t.me/IbnuMuneworcom t.me/Muhammedsiragecom t.me/SadatKemalAbuMeryem

显示更多
1 888
订阅者
无数据24 小时
无数据7
无数据30
帖子存档
خرج أبو بكر رضي الله عنه صبيحة الإثنين 12 ربيع الأول سنة11هجري وقال: مات #رسول_الله_ﷺ فأظلمت الدنيا على المسلمين ، فبماذا ستح
خرج أبو بكر رضي الله عنه صبيحة الإثنين 12 ربيع الأول سنة11هجري وقال: مات #رسول_الله_ﷺ فأظلمت الدنيا على المسلمين ، فبماذا ستحتفلون ! t.me/Kunizewjeten2

አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ውድ እህት ወንድሞቸ ይህ ቻሌጅ ይጠቅማል በማለት ነው ወደ እናንተ ያመጣሁ እናም ወደ ቻናሉ የገቡ ልጆች እስክሪን ሽት አርገው ለእናንተ ይልኩላችኅል መግባታች
አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ውድ እህት ወንድሞቸ ይህ ቻሌጅ ይጠቅማል በማለት ነው ወደ እናንተ ያመጣሁ እናም ወደ ቻናሉ የገቡ ልጆች እስክሪን ሽት አርገው ለእናንተ ይልኩላችኅል መግባታችውን ያን በዚህ የቴሌ ግራም አካውንት የምታደርሱን ይሆናል ሽልማቱን ወይም ስጦታውን ባላችሁበት የምናደርስ ይሆናል የቻሌጁ ሀሳብ እና አላማ ልጆችን ተጠቃሚ ለማረግና ለማበረታታት ነው t.me/Hayu_Umu_Yahya

ረመዷን የመጨረሻው ውስን ቀናቶች ውስጥ ነን ይህን ዱዓ እናብዛ " اللهم إنك عفو تحب العفو فاعف عني " " አሏሁመ ኢነከ አፉውን ቱሂቡል ዓፍወ ፈዓፉወ ዐኒ " አላህ ሆይ አተ ይቅር ባይ ነህ ይቅር ማለትን ትወዳለህ ይቅር በለኝ! t.me/Kunizewjeten2

قال عبد الله بن عمرو رضي الله عنهما : (من مَرَّ ببلاد الأعاجم فصنع نيروزهم ومهرجانهم وتشبه بهم حتى يموت وهو كذلك حشر معهم يوم
قال عبد الله بن عمرو رضي الله عنهما : (من مَرَّ ببلاد الأعاجم فصنع نيروزهم ومهرجانهم وتشبه بهم حتى يموت وهو كذلك حشر معهم يوم القيامة) أحكام أهل الذمة 1 /723-724 t.me/Kunizewjeten2

#ሰለፊያ_ማለት ታላቁ የየመን ዓሊም ሸይኽ ሙቅቢል ኢብኑ ሃዲ አልዋዲኢ (ረሂመሁላህ) እንዲህ ብለዋል፦ "ሰለፊያ ማለት አንድ ሰው ሲፈልግ የሚለብሰው ሳይፈልግ ደግሞ የሚያወልቀው ካባ አይደለም ፣ እንዲያውም ሰለፊያ ማለት፦ የአላህን መፅሐፍ እና የመልክተኛውን (ሰለሏሁ ዐለይሂ ወሰለም) ሱናህ በሰለፉ ሳሊሂን አረዳድ አጥብቆ መያዝ ማለት ነው።" 【ቱሕፈቱ አልሙጂብ አላ አስኢለቲ አለሓዲር ወልገሪብ】 t.me/Kunizewjeten2

የነገው ቀጠሮ በደመቀው ሳሎን - በተዋበው ማጀት ብትቀማጠለው ከልጅ እስከ ማርጀት ያሻህን ብትነዳ በዝቶ ተሽከርካሪ አለምን ብታስስ በሰማይ በራሪ ጉድጓድ ነው ማረፊያህ የነገ ቀጠሮ አፈር ልብስህ ሊሆ
የነገው ቀጠሮ በደመቀው ሳሎን - በተዋበው ማጀት ብትቀማጠለው ከልጅ እስከ ማርጀት ያሻህን ብትነዳ በዝቶ ተሽከርካሪ አለምን ብታስስ በሰማይ በራሪ ጉድጓድ ነው ማረፊያህ የነገ ቀጠሮ አፈር ልብስህ ሊሆን ሱፍህን ቀይሮ ታገል ወንድሜ ሆይ ሰንቅ ለአኺራ ፀፀት ያኔ አይጠቅምም ዛሬ ካልተሰራ https://t.me/Muhammedsirage

السلام  عليكم  ورحمة الله وبركاته ተቀርቶ የተጠናቀቀ የኪታቡ ተዉሒድ ሙሉ  ደርስ ፦ 🎙በኢብኑ ሙነወር (ሐፊዛሁሏህ) የድምፅ ፋይል 1- 76👇       t.me/IbnuMuneworcom/230 በቴሌግራም ቻናል:-👇 t.me/IbnuMunewor/3466

ከላይ የተለቀቁትን አጫጭር 90 የሚጠጉ ምክሮችን የያዘ የቴሌ ግራም ሊክ ሲሆን ሰዎች ጋር ይደርስ ዘንድ #ጆይና__ሸር በማረግ የበኩላችሁን አስተላልፉት አያስከፍልም መልካምነት ለራስ ነው በአንችና በአንተ ሸር ምክናየት ብዙ ሰዎችን ወደ ሱና ልናመጣ እንችላለን ባረከላሁ ፊኩም ! t.me/Muhammedsiragecom/463 t.me/Muhammedsiragecom/464 የቴሌ ግራም ቻናላችን t.me/Muhammedsirage t.me/Muhammedsiragecom

1 . አል ቀዋዒዱል ሙስላ https://t.me/Muhammedsiragecom/7 2 . መሳኢል ጃሂሊያ 1 እስከ 20 https://t.me/Muhammedsiragecom/17 3 . ዓቂደቱ ተውሂድ 1 እስከ 70 https://t.me/Muhammedsiragecom/38 4 . አቂደቱል ዋሲጢያ 1 እስከ 26 https://t.me/Muhammedsiragecom/109 5 . ኡምደቱል አህካም 1__ 31 https://t.me/Muhammedsiragecom/136 6 . ኩን ሰለፍየን አለል ጃዳ https://t.me/Muhammedsiragecom/168 7 . ሶስቱ መሰረቶች ( الأصول الثلاثة ) https://t.me/Muhammedsiragecom/201 8 . ሚን ኡሱሊ አቂደቲል አህሉል ሱና ወልጀማዓ https://t.me/Muhammedsiragecom/215 9 . እስልምናን የሚያፈርሱ (نواقض الإسلام ) https://t.me/Muhammedsiragecom/222 10 . ከሽፉ ሹበሃት كشف الشبهات https://t.me/Muhammedsiragecom/228 11 . ነዋቂዱ አልኢስላም https://t.me/Muhammedsiragecom/241 12 . ሙቀዲመቱል አጅሩምያ https://t.me/Muhammedsiragecom/249 13 . ኪታቡ ሲያም ) ( كتاب الصيام) ዑምደቱል አህካም عمدة الأحكام https://t.me/Muhammedsiragecom/273 14 መሳኢሉል ጃሂሊያ ከክፍል 1____17 https://t.me/Muhammedsiragecom/295 የድምፅ ፋይሎችን ለማግኘት ቻናሉን ይቀላቀሉ ለሌሎች ይደርስ ዘንድ ሸር ያርጉት 👇 ባረከላሁ ፊኩም 👇 t.me/Muhammedsiragecom t.me/Muhammedsiragecom t.me/Muhammedsiragecom

اسلام عليك ورحمة الله وبركاته ለእውቀት ፈላጊዎች በሙሉ ደስ የሚያሰኝ ዜና ኢርሻድ ፣ መንሀጅ ሳሊሂን ፣ ሪያዱ ሳሊሂን ሌሎችም በሙሀመድ ሲራጅ ( ሐፊዘሁላህ ) እየተቀሩ ስለሆነ ኑ እውቀትን እንቅሰም ወደ ቻናሎቹ join በሉ ሌሎች ዘንድ ይደርስ ዘንድ ሸር አርጉት ባረከላሁ ፊኩም t.me/Muhammedsirage t.me/Muhammedsirage 👇ሸር 👇 t.me/MedrestuImamuAhmed t.me/MedrestuImamuAhmed

ውድ የቻናላችን ቤተሰቦች በቅንነት ይህን የቴሌ ግራም ቻናል #Join በማለት እድሁም ለጓደኞቻችሁ ሽር በማድረግ ቤተሰብ እንዲሆ ቻናሉን አሰራጩልን !! ባረከላሁ ፊኩም👇 t.me/Kunizewjeten2 t.me/Kunizewjeten2 t.me/Kunizewjeten2

አጭር ምክር ለተማሪዎች 🎙በኡስታዝ ሙሐመድ ሲራጅ https://t.me/MedrestuImamuAhmed https://t.me/MedrestuImamuAhmed

مؤثر فقد العلماء - العلامة صالح اللحيدان رحمه الله رحمة واسعة وغفر له t.me/Kunizewjeten1

اللهم أنصر عبادك الموحدين في كل مكان اللهم أنصر إخواننا في فلسطين وسوريا والعراق وأثيوبيا غوندر واليمن وبورما اللهم ارفع كربا
اللهم أنصر عبادك الموحدين في كل مكان اللهم أنصر إخواننا في فلسطين وسوريا والعراق وأثيوبيا غوندر واليمن وبورما اللهم ارفع كرباتهم اللهم فرّج همّهم وغمّهم يا رب العالمين اللهم ارفع كرباتهم اللهم دمر اعداءك اليهود ونصارى وأعوانهم يارب العالمين 🤲 الدعاء سلاح المؤمن لا تستهينوا بالدعاء إخواننا t.me/Kunizewjeten1

ጎንደር - የአህለ ሱና መስጂድ ላይ ድብደባ የተፈፀመ ሲሆን ውስጥ የነበሩትን ሙስሊሞች ወስደው አስረዋቸዋል። = https://t.me/IbnuMunewor

አሏህ ለዚህ ለተከበረ ወር በሰላም አድርሶናል ። ምግብንና መጠጥን በመራቅ ብቻ ሳይሆን ምላሳችንን ከከንቱ ንግግር ፣ አይኖቻችንን ከሐራም በመጠበቅ ረመዷንን እንፁም ። ዒባዳ ላይ በተቻለ አቅም ለመበርታት እንሞከር ። ምንኛ ያማረ ወር ነው !!! ያ ሰላም !!! https://t.me/Muhammedsirage

ረመዳንን አስመልክቶ አጭር ምክር ኢኽስላስ ፣ ነብዩን መከተል t.me/Muhammedsirage የድምፅ ፋይሎችን ለማግኘት👇 t.me/Muhammedsiragecom