ch
Feedback
¢яαzу мσмєит 🤪×͜×

¢яαzу мσмєит 🤪×͜×

前往频道在 Telegram

╔╦╦╦═╦╗╔═╦═╦══╦═╗ ║║║║╩╣╚╣═╣║║║║║╩╣ ╚══╩═╩═╩═╩═╩╩╩╩═╝ መሳቅ 🤣😂😁😀እና ፈታ ማለት ሚመቸው ብቻ #join ፈታ በሉ ይመቻቹ ✌️✌️ ønly 🤣😂😁 ¢яαzу мσмєит and ѕσ 𝕔σммєит&𝔠𝔯𝔬𝔰𝔰__✌️✌️ 👇👇👇 @kebiraraye 👆👆👆 Our group @pamflonkingg иσ тαтα

显示更多
346
订阅者
无数据24 小时
-37 天
-1130 天
帖子存档
And it's ክረምት again🌧🌧🌧

የራስህ ጉዳይ🙂

አንዳንዴ ተገኝቶ ከመገመት ጠፍቶ መረሳት ይሻላል!

ከበደ በቅርቡ ከተዋወቃት ጓደኛው ጋ አብሮ ምግብ በመብላት ላይ ሳለ ሆዱን አሞት ወደ ሆስፒታል ይገባል! ከዛ ዶክተሩ አስፈላጊ ነው ያለውን አንድ መድሀኒት አዞለት ይሄዳል! በሁለተኛው ቀን ጥዋት እዛው ሆስፒታል ውስጥ እራሱን ስቶ ይገኛል በመቀጠልም ፖሊስ ማጣራት ሲያደርግ መዳኒቱ እንደተቀየረ ይደርስበታል! ከዛም 3 ተጠርጣሪዎችን በመያዝ ምርመራውን ይጀምራል ዶክተር :- እኔ 9 ሰዓት ላይ ነው መርምሬ መዳኒት ያዘዝኩለት ይላል። ፅዳት ሰራተኛ :- እኔ ጥዋት ክፍሉን ላፀዳ ስገባ እራሱን ስቶ አጊኝቼው ፖሊስ ጋ የደወልኩት እኔ ነኝ ነርስ :- እኔ መዳኒቱን የሰጠሁት ጠዋት 2 ሰዓት ነው ማነው የዋሸ

ማሬዋ የሃገሬ ልጅ ማሬ መልኳ ይለያል አይኗ ይለያል ምን ሆና ነው 💁🏽‍♂😶 ብቻዋን የምታድረው ራሴ ማልመጣለት ከዛ ዘልዬ አይኔ ይለያል መልኬም ይለያል ምን ሆኜ ነው 😕😶 ተኮርምቼ ማድረው ላልዬ ላልዬ የሃገሬ ልጅ ነይ ብቻችሁን ለምታድሩ 😭🙌🏽 ማለቴ ለምናድር 😂 ትርጉም በጥቁር 🫢😂 ወደ መጨረሻ ነው ተስፋ ሳትቆርጡ ስሙት 😂😂

✨...ታማኝነት በእውነተኞች ልብ ውስጥ ብቻ የሚበቅል ብርቅየ ፅጌሬዳ ነው..

https://t.me/cats_kombats_bot/start?startapp=kentId703542373 Play with me, become cryptoexchange CEO and get a token airdrop! 💸 2k Coins as a first-time gift 🔥 25k Coins if you have Telegram Premium

1662533657045349786Tezeta-140_-_audio_only_medium.m4a5.33 MB

Algebagnim - Fikeraddis Nekatibeb.m4a4.26 MB

ታሞልሻል🫠

Hamster Kombat ላይስንት token ተሰጣችሁ
Anonymous voting

ጎረቤት ዲሽ ሰርተህ ስንት ይሰጡኝ ይሆን እያልክ ሰጠብቅ ተባረክ ልጄ😫

👨‍🍳#አስተናጋጅ፡ እስቲኪኒ ትፈልጋለህ? 👨‍💼#ሰይፉ፡ አይ ጠግቤአለሁ 👨‍🍳#አስተናጋጅ፡ አረ እስቲኪኒ ምግብ አይደለም! 👨‍💼#ሰይፉ፡ አውቃለው መጠጥ  ነው ግን በቃኝ 😂😂😂😂😂😂

react ፈላጊ ነኝ🤲🏼😭

#አፋር ውስጥ #ዳኛ- ምን #አድርጎክ ነው . . . . . #ከሳሽ- በጩቤ #ሆዳችንን  እያተወጋጋን ስንቀልድ ሆዴን ስቶ ጆሮሄን ወግቶኝ ነው.. አፋፋሪ😒😒🤧🤧🤧

ለሰራተኛችን snap chat የከፈትኩላት ቀን ነው ህይወቷን  ያበላሸሁት  🤧

DOGS አስደሰተን CATI ሚያው ብሎ ሙድ ያዘብን HMSTR(አይጥ) cheating አረክብኝ ብሎ ሙድ አልተላጠም😕😕😕😕 . . . አስቡት እስቲ አይጥ ላይ ቺት ሳረግ🤧😒☹️ @endebirabiro

here is a proof that females don't apologize በያንዳንዱወንድ ዘፋኞች Album ውስጥ ሁሌም "ተጠጠጥትኩ ይቅር በዪኝ አጥፍቻለው ማሪኝ ቅበሪኝ ተረማመጂብኝ (ታምራት ከሆነ ባሪያሽ ልሁን)" የሚል ዘፈን አይጠፋም። ወደ እህቶች ስንመጣ ግን አልፎ አልፎ ብንሰማም አብዛኛው የሚሆነው ምን አይነት ነው? "አታሰቃየኝ፣ ንፁህ ልቤን አትግፋው፣ መውደዴ ከምር ነው፣ እኔን የመሰለ አታገኝም፣ ልቤን በመስጠቴ ጥጋብ ወጠረህ፣ እኔ የለሁበትም፣ ባይ ባይ፣  ሂድልኝ፣ ቅርብኝ፣  ምነው ፈላብህ፣ ያንተ ፍቅር ባፍንጫዬ ይውጣ፣  እስክሽር፣ እንዳንተ ሀሳብማ ከጥቅም ውጪ እንድሆን ነበር፣ እሺ ግዴለም፣ ቤት ቤቴን ማለቴ ነው ከሰው ኋላ ያስቀረኝ፣ ባፈቀርኩኝ ሌላ ታሰበብኝ፣ ከኔ ምን አጥተህ ነው፣ ምን ይጠቅምሀል፣ ብቸኛ ነኝ እኔ፣ እመበቴ ትፍረድልኝ፣ አትማል፣ አታስፈራራኝ፣ ንገረኝ፣   There audacity 🤦🏾‍♂የዓለማቱ ጌታ አንተ ፍረድ @endebirabiro

ይህን ሙዚቃ ከጋበዘችህ it means you are the one ,marry the girl ...&hope her bunda እንደ ፍቅር አዲስ እያረጀች ስትሄድ ይበልጥ glow እንዲያረግ😭👨🏾‍🦯
ይህን ሙዚቃ ከጋበዘችህ it means you are the one ,marry the girl ...&hope her bunda እንደ ፍቅር አዲስ እያረጀች ስትሄድ ይበልጥ glow እንዲያረግ😭👨🏾‍🦯

❤️‍🩹