ተራኪ | Teraki App
前往频道在 Telegram
https://linktr.ee/terakiapp ⬇️Google Play | ጉግል ፕሌስቶር - bit.ly/3CTALq3 ⬇️App Store | አፕ ስቶር - https://apple.co/3AVp0i3 Telegram - https://t.me/terakiapp ☎️ አብረውን መስራት ለሚፈለጉ ደራሲያን፣ ተራኪዎች እና ፖድካስተሮች በ +251904641111 | +251904649999 ይደውሉልን።
显示更多7 475
订阅者
无数据24 小时
-177 天
-11930 天
帖子存档
7 475
ኢድ ሙባረክ! 🌙
ለመላው እስልምና እምነት ተከታዮች እንኳን ለ1443ኛው የኢድ አል-ፊጥር በዓል በሰላም አደረሳችሁ! በዓሉ የሰላም፣ የጤና፣ የፍቅር እና የደስታ እንዲሆንልዎ ምኞታችን ነው።
7 475
በ9ኛው የካላንድራስ ፖድካስት ክፍል ሚኪማክ ከእንግዳው አይዳ አብደላ ጋር ቆይታ አድርጓል። በመኖር ውስጥ ስለገጠማት አንድ ትልቅ የህይወት መልክ ቀያሪ ክስተት ታጫውተናለች። "የአይዳ ታሪክ ለብዙዎቻችን አስተማሪ እንደሚሆን ምንም ጥርጥር የለኝም።"
ተራኪ ላይ ያድምጡ - https://terakiapp.page.link/yEEnd5SEnP6MHk9u7
7 475
10,000+ ብር ዋጋ ያላቸው ሽልማቶች እና ስጦታዎች። 'በዚህ ፋሲካ እና ኢድ' የ ተራኪ ውድድር። 🎁🎁
ውድድሩ ላይ ለመሳተፍ
1. Terakiን ከጎግል ፕሌይ ወይም ከአፕ ስቶር ያውርዱ
2. ተራኪን በTikTok እና Instagram - @terakiapp ላይ ይከተሉ
3. ለተራኪ ማንኛውንም ፈጠራ የተሞላበት አጭር ማስታወቂያ ወይም ትርኢት በቪዲዮ መልክ ማሳየት (ለምሳሌ ... ተራኪ መተግበሪያን በስልክዎ ላይ እየተጠቀሙ ሊሆን ይችላል)
4. ቪዲዮውን በTikTok ላይ በመለጠፍ እና @terakiapp ታግ ፣ ስቲች ወይም ዱየት ማድረግ።
ሽልማቶች እና ስጦታዎች
- 100 የተራኪ ፕሪሚየም የመጽሐፍት ትረካ ስጦታዎች
- @_rnclothing ዘመናዊ ልዩ ልብሶች።
- @tikur_apparel የተሰሩ ምርቶች
- @sublime_co የቶት ቦርሳዎች
- 4GB ወርሃዊ የኢንተርኔት ፓኬጆች … እና ሌሎችም።
አሸናፊዎች በሚያዚያ 25 በ ሁሉም @terakiapp ገጾቻችን ላይ እናሳውቃለን።
7 475
ሀገርኛ የመጽሐፍ ትረካዎች እና ፖድካስቶች:: በጊዜ እና ሰዓት ሳይገደቡ በመቶዎች የሚቆጠሩ መጽሐፎች፣ ፖድካስቶች እና የተመረጡ የሬዲዮ ፕሮግራሞችን ያድምጡ፡፡ ተራኪ - መተግበሪያን ከጉግል ፕሌስቶር እና አፕ ስቶር ላይ ያገኙታል፡፡
Google Play | ጉግል ፕሌስቶር - bit.ly/3CTALq3
App Store | አፕ ስቶር - https://apple.co/3AVp0i3 b
7 475
🎧 የ ቢትኮይን ፈጣሪ ማን ነዉ?
ከ ትንሹ ቢትኮይን መጽሐፍ የተወሰደ ፤ ሙሉ የመጽሐፉን ትረካ - ተራኪ ላይ ያድምጡ::
https://terakiapp.page.link/zg6X3A6WeDsknLWa9
7 475
በአዲሱ የ ካላንድራስ ክፍል - ሚኪማክ በራሱ እይታ ኢትዮጵያዊ መሆን ያለውን ገጽታ አሳይቶናል:: የትናንት እና የዛሬ ኢትዮጵያ??
https://terakiapp.page.link/zDJvwmYGqRygKdYaA
7 475
በ14ኛው የ ዳማ ፖድካስት ክፍል ማራማዊት፣ ሄኖክ እና ዮሴፍ ቴክኖሎጂ በሀገራችን ምን በጎ እና አሉታዊ ተጽዕኖ እንዳመጣ ተወያይተዋል::
Link/ማስፈንጠሪያውን በመጫን ተራኪ ላይ ያድምጡ::
https://terakiapp.page.link/KfeuQpX1DJEYxGh7A
7 475
በአዲሱ የ ዘማች ኤፍ.ኤም ክፍል - ሄኖክ እና አብዱልሃሚድ ስለ SPACE X እና ስራዎቹ በስፋት ቃኝተዋል።
https://terakiapp.page.link/vq3uJbVafa9PMUMQ6
7 475
በአዲሱ የ ኢፖክ አቢ ፖድካስት ክፍል አቢጊያ በስህተት ተፈርዶበት 43 አመታትን በእስር ስላሳለፈው ግለሰብ አውግታናለች፡፡
https://terakiapp.page.link/TmS8kgygEJN1GCGc8
7 475
📖🎧 | ትንሹ ቢትኮይን መጽሐፍ
ሙሉ የመጽሐፉን ትረካ ፤ ተራኪ ላይ ያድምጡ!
ምናልባት በዜና ላይ ስለ ቢትኮይን ሰምታችሁ ይሆናል፡፡ አልያም በጓደኞቻችሁ ወይም ባልደረቦቻችህ ዘንድ ስለ ቢትኮይን አድምጣችሁ ይሆናል። ዋጋው እንዴት እየተለወጠ ነው? ቢትኮይን ጥሩ ኢንቨስትመንት ነው? እንዴትስ ዋጋ አለው? ለምንድን ነው ሰዎች ዓለምን እንደሚለውጥ አድርገው ስለ ቢትኮይን ያወራሉ? ትንሹ ቢትኮይን መጽሐፍ ዛሬ በገንዘብ ላይ ምን ችግር እንዳለበት እና ለምን ቢትኮይን አሁን ካለው ስርዓት ሌላ አማራጭ ለማቅረብ እንደተፈለሰፈ ይተርካል። በቀላል አነጋገር ቢትኮይን ምን እንደሆነ፣ እንዴት እንደሚሰራ፣ ለምን ዋጋ እንዳለው እና እንዴት በግለሰብ ነፃነት እና በሁሉም ቦታ የሰዎችን እድሎች እንዴት እነደሚቀይር ይገልጻል - ከናይጄሪያ እስከ ፊሊፒንስ፤ ከ ቬንዙዌላ እስከ አሜሪካ ታሪኮችን በመጥቀስ ይተርካል። ይህ መጽሐፍ ስለ ቢትኮይን በጣም በተደጋጋሚ የሚጠየቁ ጥያቄዎችን የያዘ የጥያቄ እና መልስ ክፍልንም ያካትታል። በዓለም ዙሪያ የበለጠ ፍላጎትን እና ተጠቃሚዎችን ማግኘቱን ስለሚቀጥል ስለዚህ አዲስ የገንዘብ አይነት የበለጠ ለማወቅ ከፈለጉ ይህ መጽሐፍ ትረካ ለእርስዎ ነው።
✍🏽 በ ቃል ካሳ የተሰናዳ
🎙ትረካ በ ረድኤት ባዴ
የመጽሐፉን ትረካ - https://terakiapp.page.link/3Gftm3Po8mxDAiMB9
Google Play | App Store
#ትንሹቢትኮይንመጽሐፍ #ትረካ
7 475
💳📚 | በ ቴሌብር ግዥዎችን ይፈጽሙ
በአዲሱ የ ተራኪ ማሻሻያ የመጽሐፍ ትረካዎች በ ቴሌብር የሚገዙበትን አማራጭ አካቷል።
Google Play | App Store
